قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷አንድ ቀን በጣም ታለቅሻለሽ
ያኔ ግን የምታለቅሽው ተጓድተሽ ሳይሆን አሏህ ለዱዓሽ መልስ ስለሰጠሽ ብቻ ነው፣

ኢላሂ ከአይኖቻችን የሚወጣውን እንባ
የእፎይታና የደስታ እንባ አድርግልን🤲


{ فَٱسۡتَجَبۡنَا لَهُۥ وَنَجَّیۡنَـٰهُ مِنَ ٱلۡغَمِّۚ وَكَذَ ٰ⁠لِكَ نُـۨجِی ٱلۡمُؤۡمِنِینَ }


https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
. 🎀.........🌹..........🎀

🍂.......🌷.......🍂

. 🍃.......🌹.........🍃
መልካም ጓደኛ የአላህ ስጦታ ነዉ።

በጓደኝነት ዉስጥ ያለዉ ኒእማ በዙሪያዉያችን በቁጥር በርካታ ጓደኞች ሊከቡን ይችላሉ ።

ከእነዚያ ሁሉ በላጩ ግን ወደ እዉቀት ማእድ!

የሚጋብዙን ወደአላህ
የምንቃረብበትን የሚጠሩን ናቸዉ።

https://t.me/Asselefya2
👍2
                               ቻናሌንም አሰራጩ ክክ👓
🍓6
🍂
 
ለራስህ በማትወደው ነገር ሌሎችን አዛ አታርግበት "

http://t.me/https_Aselefye

             🎀
💯2
እኛ ሙስሊሞች ሁል ቀን እንሞታለን ይህም የሚሆነው

አንዱ በ እንቅልፍ ሲሆን፣
ሌላኛው ደግሞ በሙስሊሞች ሞት ነው። ሙስሊሞች ደግሞ አንድ አካል ናቸው ብለዋል ረሱል صلي الله عليه وسلم

فائدة
🍂
🔖ታላቁ አሊም ሸይኽ መሀመድ አማነል ጃሚ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

✅ የወደደ ቢወድ የጠላ ቢጠላ፦ ሰለፍዮች ማለት ፊርቀቱ ናጅያ «ከእሳት የሚድኑና ነፃ ወጪዎቹ» እነሱ ናቸው።

📚شرح فتوى الحموية (٥)
=
  https://t.me/Asselefya2
🍃ቲ ላ ዋ🍃

{ وَإِذۡ قُلۡنَا لِلۡمَلَـٰۤىِٕكَةِ ٱسۡجُدُوا۟ لِـَٔادَمَ فَسَجَدُوۤا۟ إِلَّاۤ إِبۡلِیسَ أَبَىٰ وَٱسۡتَكۡبَرَ وَكَانَ مِنَ ٱلۡكَـٰفِرِینَ }

[سُورَةُ البَقَرَةِ: ٣٤]

http://t.me/https_Aselefye
ለማስታወስ ያክል!!
አመቱም ፣ቀኑም፣ ሰዓቱም በጣም እየፈጠነ ነው
እና አላህ ለረመዷን ያድርሰን ደርሰውም ከሚፆሙት ባሪያወች አሏህ ያድርገን ።
ረመዷን በተለያዩ ዑዙር  ምክንያት ቀዷዕ ያለባችሁ
እህቶች በሀይድ፣ በወሊድ፣ በህመም ምክንያት ቀዷዕ ያላወጣችሁ አውጡ‼️
ወንድሞች በጉዞ ፣በህመም  በተለያዩ ዑዞሮች
ምክንያት ቀዷዕ ካለባችሁ አውጡ ‼️
ረመዷን «1ወር ከ14ቀን »ነው የቀረው....!!
[አስታውስ ማስታወስ ለአማኞች ትጠቅማለች]
=
🍂የማይቀየር ታሪክ የለም

    የዩሱፍﷺ ወንድሞች ዩሱፍን ጉድጓድ ውስጥ ሊቀብሩት አቅደው ሀሳብ ቀይረው ርካሽ በሆነ ገንዘብ ከሸጡት በኋላ……
መጨረሻ ላይ እነርሱንና ቤተሰቦቻቸው እንዲረዳላቸው
  "አንተ ንጉስ ሆይ! አንተ አለቃ ሆይ!"
እያሉ እንደ ተማፀኑት ስታውቅ…… በዚች ዱንያ ላይ ሊቀየር የማይችል ታሪክ እንደ ሌለ ትረዳለህ።

ጥበበኛው ጌታችን እንደ ነገረን…
{وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ}
{ይህችንም ቀናት በሰዎች መሃል እናዘዋውራታለን}


      [አል_ዒምራን:140]


http://t.me/https_Aselefye
👍1
✍በችግርህ ጊዜ የሚርቅህን ጓደኛ
ለደስታህ ጊዜ ምንም ቦታ እንዳትሰጠው
ህይወት ታስተምርሃለች።


🎀
💯1🍓1
إنَّ مِنْ نعمةِ الله سُبحانَهُ وتعالىٰ علىٰ العَبدِ أنْ يُحبّب إليْهِ العِلم، وذلكَ لأنَّ العِلم الشَّرعي مِفتاح كُل خَير.

— ابنُ عُثيمِين رحمه الله •

https://t.me/https_Aselefya
💯1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
{ ۞ قُلۡ یَـٰعِبَادِیَ ٱلَّذِینَ أَسۡرَفُوا۟ عَلَىٰۤ أَنفُسِهِمۡ لَا تَقۡنَطُوا۟ مِن رَّحۡمَةِ ٱللَّهِۚ إِنَّ ٱللَّهَ یَغۡفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِیعًاۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلۡغَفُورُ ٱلرَّحِیمُ }

[سُورَةُ الزُّمَرِ: ٥٣]

https://t.me/https_Aselefya
👍1
خَيْرُ النِّسَاءِ ، هِي الصَّالِحَةِ فِي أَمْرِ دِينهَا
الرَّحِيمَةُ الوَدُودَةُ الرَّاعِيَةِ لِزَوْجِهَا وَبَيْتِهَا..

ከሴቶች ሁሉ በላጯ በሃይማኖቷ ጉዳይ እውነተኛ ትክክለኛ የሆነች ናት።
መሐሪ_ አፍቃሪ_ ባሏንና ቤቷን የምትንከባከብ_ናት።

https://t.me/https_Aselefya
💯1