قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
~ብዙ አውቆ ተግባር ላይ ባዶ ከመሆን ትንሽ አውቆ ባወቀው የሰራ የተሻለ ነው።

እህቴ ሆይ የምላስ እውቀት ያለ
ተግባር የተጠላ  ነው!!


ደህና ቆዩልኝ
~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
احب المشي تحت المطر لأنه لا أحد يستطيع أن يرى دموعي..........؟

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ስለ አንተ ጡሩ ከሰሙ የሚደብቁበት መጥፎ ከሰሙ ደግሞ ሚያሰራጩበት ፤ ስለ አንተ ምንም ካልሰሙ መጥፎ ነገር ፈጥረው ሚያወሩበት ዘመን ላይ ነው ያለነው።
     
አላህ ይጠብቀንና !


https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
حكم الإحتفال بالمولد النبوي .pdf
2.3 MB
📩 رسالة  حكم الإحتفال بالمولد النبوي

لسماحة الشيخ العلامة
عبدالعزيز بن عبدالله
بن باز رحمه الله تعالى
.
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
القَواعِدُ_المُثلى_فِي_صِفاتِ_اللهِ_تَعالى_وَأسمائِه_الحُسنى.pdf
2.2 MB
📚القَواعِدُ المُثلى
فِي صِفاتِ اللهِ تَعالى
  وَأسمائِه الحُسنى.
    للشيخ العلامة
   محمد بن صالح
      العثيمين.

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
نخبة الفكر ت عبد المحسن القاسم.pdf
1.1 MB
نخبة الفكر في مصطلح أهل الأثر.pdf
للحافظ ابن حجر.
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ከሰዎች ጋር ለመኖር…በርህን ገርበብ አድርገህ ተወው፣የገባ ይግባ፣ የወጣም ይውጣ።በገቡት ብዙ አትደሰት፣ በወጡትም ብዙ አትዘን።ሰው ይሄዳል ይመጣል፣የመጣዉን አላህ ነው ያመጣው፣የሄደዉንም አላህ ነው የሸኘው፣እወቅ ሁሌም ካንተ ጋር ቀሪ አላህ ብቻ ነው።

~በሰው ተስፋ የሚያደርግና የሚደገፍ ካለ ሰው ተሰባሪ ነው፣በአላህ ለሚመካ ግን እሱ ምን ያመረ መጠጊያ ነው!!

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ምግብ ሳይሆን የሰው ፍቅር የራባቸው
ገንዘብ ሳይሆን  የልብ ሰው  ያጡ
አልፍ ሰዎች አሉ   ....

ህመማቻውን ማውራት ፈልገው
  ጆሮ ሰቶ የሚያዳምጣቸው ና
የሚረዳቸው ያጡ ...
  ብዙ አሉ

http://t.me/https_Aselefye
ዉዷ እህቴ ብቻየን ነኝ ብለሽ አልሆነ ቦታ እንዳታርፊ አስተዉይ!  ከመራመድሽ በፊት ቆም ብለሽ አስቢ መዳረሻሽ እንዳይበላሽ!

የግድ ሰው ያስፈልገኛል ብለሽ ለአንች ከማይሆኑ ሰዎች ጋር ከመግጠም እንደ ጨረቃ ለብቻሽ ማብራት ይሻላል!

منقول...


https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
بِسمِ الله
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
#ተዳር ማለት በዝች ምድርላይ ያማረ ነገርነዉ
ትዳር ከተስተካከለ ሂወቱ በሙሉ ይስተካከላል
ትዳር እቃቃ ጨዋታ አይደለም/ቁምነገርነዉ

#ትዳር ማለት ህይወትነዉ በአጠቃላይ /በዝች
በዱኒያ ህይወታችን ዋናዉ የቁምነገር ሚስጥርነዉ/ስለዚህ
#ትዳርን ካለእዉቀት
ልንዳፈረዉ ወይንም ደሞ አስፈላጊ የሆኑ
ጥንቃቄ ሳናደርግ ዝምብለን የምንገባበት አይደለም።

ሸሪአችን እደሚታወቀዉ
#ትዳር በመያዝ ላይ
በቁርአን &በሀደስ ገፋፍቶል አነሳስቷል
የአሏህ መልክተኝም አሰተምረዉአል

ይህ ሲባል ግን እየተዘለለ የሚገባበት ጎንጆ አይደለም
#ትዳር ከባድነዉ $ ቀላል ከመሆኑም
ጋር ክብደትምአለዉ/ እማይካድ ነገርነዉ

#ትዳር ብዙነገር አለዉ።
ማስተዋል ይፈልጋል  ትእግስት ይፈልጋል
መረዳዳት & መተማመን  ነገራቶችን መተላለፍ
ይፈልጋል እደዚህ ካልሆነ ግን በጣም ከባድነዉ

የመፍረሱ ሁኔታ የቀረበ ይሆናል
#ትዳር በእዉቀት
የሚመራ ነገርነዉ:: ያለእዉቀት አይሆንም

#ትድር እዉቀት ይፈልጋል ጥበብ ይፈልጋል
ትክክለኛ
#ትድር ወይንም ደሞ የተፈለገዉ
የሸሪአችን  አይነት ትድር ለመኖር እዉቀት ያስፈልጋል።

እዉቀት ያለዉ ሰዉ ስለትዳር& ስለሸሪአ የሚያዉቅ
ሰዉ እና የማያዉቅ ሰዉ ትዳሩ እኩል አይደለም

ትዳር ከመያዛችን በፊት ሰለትዳር እዊቀት እንቅሰም ።ስለሁሉም ነገር ማወቅ አስፈላጊነዉ

#ትዳር  አርካኖች አሉት መስፈርቶች አሉት ሸርጦች አሉት /ትዳርሆኖ እድቆም የሚስፈልጉ
ነገሮች አሉት & እነዚህ  ነገሮች ሳይሟሉ የተገባ
#ትዳር ለመፍረስ የቀረበነዉ

ልክ አንድ ቤት ካለመሰረቱ ካለ ምሰሶ ከቆመ እደሚፈርስሁሉ ይፈርሳል።

ዝምብለህ ስለወደድካት   &  ስለወደደችህ ብቻ
ወደትዳር አይገባም።
ለፈገግታ ያክል ክክክክ

~