قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
‏هنيئًا للنساء بهذا الحديث!

🔸قالَ رَسولُ اللَّـهِ ﷺ :

« إذا صلَّت المرأةُ خمسَها وصامت شهرَها وحفِظت فرجَها وأطاعت زوجَها قيل لها ادخُلي الجنَّةَ من أيِّ أبوابِ الجنَّةِ شئتِ ».

📙أخرجه الإمام أحمد 1661•

~
አንዳንዴ ... የትም ይሁን የት
ብቻ ህመም ምናምን ወደሌለበት
እርቆ መሄድን እንመኛለን‥..💧

http://t.me/https_Aselefye
💯1
ይሄውልሽ ኡኽታዬ🍂


ማንም በመጥፎ ቢያስብሽ
"እኔ ማለት... ብለሽ አታብራሪ ምክንያቱም የሚጠላሽ ሰው የቱንም ያህል ብታብራሪለት አይረዳሽም so ማብራራት አይጠበቅብሽም

የሚወድሽ ግን ከነ ድክመትሽ አምኖ ይቀበልሻል ሳትናገሪ ይረዳሻል ምንም አይነት ማብራሪያ ካንቺ አይፈልግም ....🍂

http://t.me/https_Aselefye
👍3
_አንዳንድ ጊዜ ምን ያህል ጠንካራ እንድሆሽ ለማወቅ በህይወትሽ ውስጥ አስቸጋሪ ጊዜዎችን ማለፍ አለብሽ.....🍃

http://t.me/https_Aselefye
💯2👍1
አንዳንዴ ግን ሌሎች ላይ የምንቆጥረውና የምናየው ችግር አይነቱ ይለያይ እንጂ በእጥፍ ሊባል በሚያስችል መልኩ እኛም ላይ ይኖራል። እኛም እንታረም ።ሌሎችንም እንረም። አላህ ሁላችንም ያስተካክለን።
      @AbuHafsaYimam
👍2
  ያለፈውን መመለስ አትችልም;  ጅማሬህም ማሳመር እንደዛው።

ነገር ግን…………
   ቀጣዩን ሕይወትህ የማስተካከል እና አጨራረስህን የማሳመር እድሉ በእጅህ ነው።


ስለዚህ………
    ቀሪውን የሕይወት ዘመንህ በላጩ ጊዜህ መሆኑን በመገንዘብ አሳምረህ አስቀጥለው!!



~🌸
👍1
07ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  07

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
قال الإمام ابن باز رحمه الله

العلمُ لا يَناله المُتكبِّرُون ولا يناله الكُسَالى والعَاجِزُون

(الفتاوى ۱٦ / ٢٠٨).


~🌸
💦 ጃቢር ቢን አብደላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

✅ ጅብሪል ወደእኔ በመምጣት እንዲህ አለኝ፦

↪️ መሀመድ ሆይ!!
◾️የፈለከውን ያክል ብትኖር ሟች ነህ።
◾️የፈለከው አካል ብትወድ ትለየዋለህ።
◾️የፈለከውን ስራ ብትሰራ ትመነዳዋለህ።

↪️ እወቅ‼️
🔹የሙእሚን ክብሩ ሌሊት ተነስቶ በመቆሙ ነው።
🔹የሙእሚን ልቅናው ከሰዎች በመብቃቃቱ ነው።

📚(ሶሂሁል ጃሚእ)

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
~ሰዎች ገፍተው ገፍተው ምርር አድርገውት ወደ አላህ እንደሄደ ሰው የታደለ ማን አለ?
በደላቸው ወደ አላህ እንድንጠጋ ባደረገን ሰዎች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!አላህን ካገኙ ወዲህ የሚታጣ ምናለ? (ምንም)

=t.me/AbuSufiyan_Albenan
     ዐይንህ ወንጀል በሚሰራ ሰው ላይ ካረፈ: ልብህ ላይ ከእሱ የተሻልክ ዓይነት ስሜት ወይም ኩራት እንዳያርፍብህ፤

    እሱ ሲፈተን አንተ በአላህ ዕዝነት ተጠብቀሃል።

🤲አላህ………
ለእሱ ሂዳያ ለአንተ ፅናት እንዲሰጣችሁ ለምነው!!




~🌸
💯1
08 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  08

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል