قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🔖ወቅት በሄደ ቁጥር ቀን በቀን በተተካ ቁጥር #ሳምንቱ በሳምንት ወሩ በወር በተተካ ቁጥር አካል እየደከመ ይመጣል። ስለዚህ ለወቅታችን ስስት ሊኖረን ይገባል ።ወቅት በሄደ ቁጥር እኛ ወደአጀላችን እየቀረብን ነዉ።

👉ወቅትን በተመለከተ ታላቁ አሊም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ።

أن إضاعة الوقت اشد من الموت ، لأن إضاعة الوقت تقطع عن الله و الدار الآخرة ، والموت يقطع عن الدنيا وأهلها)
~ወቅትን (ግዜን ማባከን ከሞት የበረታ ነዉ። ምክንያቱም ወቅትን ማባከን  ከአላህና ከአኼራ ሀገር ትቆርጥሀለች።ሞት ግን ከዱኒያና ከባለቤቶቿ ትቆርጥሀለች።

ግዜ ሊሳሱለት የሚገባ ታላቅ ንብረት ነዉ ።
ወቅት ጀነትን መግዣ ነዉ።

https://t.me/https_Aselefya
👍1
ረሡል ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦
አላህ ዘንድ በላጭ ሶላት የጅመዓ ፈጅርን በጀመዓ መስገድ  📚ሷሒሕ አል-ጃሚዕ  (1169)


ረሡል ሠላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦
የፈጅር ሁለት ረካዓ ሶላት ከዱኒያ  በሷ ውስጥም ካሉት ነገሮች ይበልጣል አሉ። 📚ሷሒሕ ሙስሊም(725)

በሌላ ሀድሳቸውም የፈጅር ሶላትን በወቅቷ የሰገድ በአላህ ጥበቃ ስር ይውላል ብለዋል 📚ሷሒሕ ሙስሊም(657)
=
👍2
قال الإمام ابن القيم :

لا تَغْتَرَّ إذا لَمْ تَرَ أثَرَ ذَنْبِك في حِينِه؛
فقَدْ تَجِدُ أثرَه بعد أربعين سَـنَةً !

📚 #الداء_والدواء


http://t.me/https_Aselefye
~🌸
ተጠባቂው ጁሙዓችን በአዲስ ፕሮግራም

የሚመጣው ጁሙዓ በታላቅ ድምቀትና በውብ ትህትና በመልካም ቀኖና እየጠበቅናችሁ ነውና እንደምታደምቁን ብሎም ብዙ እውቀት እንደምትቀስሙ አንጠራጠርም።

➨በመሆኑም ተጋባዥ መሻዒኾችና ወንድሞች ይታደማሉ...

👉ከነዚህ መካከልም የሚከተሉትን ለናሙና ያክል ‼️

➊ሸይኽ አወል ከሚሴ ሀፊዞሁሏህ
➋ዑስታዝ ኸድር ሀፊዞሁሏህ
➌አቡ-አብደሏህ ሀፊዞሁሏህ
❹አቡ-ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ
❺አቡ-ዑበይዳ ሀፊዞሁሏህ
❻አብደል-መሊክ ሀፊዞሁሏህ

እነዚህ ከብዙወቹ ታዳሚወች መካከል ይጠቀሳሉ በመሆኑም ጁሙዓችሁን ከኛ ጋር አሳልፉ ስንል በክብር ጠርተነወታል።

አሏህ በሰላም ያድርሰን አሚን

እንደተለመደው መረጃውን ሸር በማድረግ አሰራጩልን ባረከሏሁ ፊኩም

http://t.me/nuredinal_arebi
👍1
🍃ተራመድ ለስኬት

لا تتخلى عن هدفك مهما بدى لك أن الأمر مستحيل للوصول فمن يسعى بصدق خلف هدفه متوكلا على الله سيصل حتماً

አለማህን ከማሳካት ወደ ኋላ አታፈግፍግ ጉዳዩ የፈለገ ዘበት ሆኖ ቢታይህም በጌታህ ተመክተህ ከእውነተኝነት ጋር ከተጓዝክ ትደርሳለህ አዎ ትደርሳለህ!!

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ إِذَا نَسِيتَ ﴾ 🍃

‏- سُبحان الله
‏- الحَمد لله
‏- لا إله إلا الله
‏- الله أكبر
‏- أستغفِرُ الله
‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله
‏- سُبحان الله و بِحمده
‏- سُبحان الله العَظيم
‏- اللهم صلِّ و سلم على نبينا محمد.

~🌸
تَبَارَكَ الَّذِي بِيَدِهِ الْمُلْكُ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ

(ሱረቱ አል-ሙልክ - 1)
ያ ንግሥና በእጁ የኾነው አምላክ ችሮታው በዛ፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡

🎙sheikh  𝚗𝚘𝚞𝚛𝚒𝚗 𝚖𝚘𝚑𝚊𝚖𝚎𝚍 𝚜𝚒𝚍𝚍𝚒𝚐🎙
(ረሒመሁሏህ)
የደስታህ ጊዜ መጥቶ የምታርፍበት ቀናቶች ስለሚመጡ የሚጎዳህን ነገር ለማንም አትንገር። ምን እንደሚያስለቅስህ ካወቁ… የአንተን ደስታ ለመቀማትና ራሳቸው ላይ ለመቀባት ሲሉ ይደክሙባህልና። የእንባህን ምስጢር ለማንም አትንገር ከጌታህ ጋር ካልሆነ በቀር ስለ ድክመቶችህ አትናገር በድክመቶችህ የራሳቸውን የድክመት ክፍል ይሙሉብሃልና…

በሁሉም መንገድህ ላይ አንድ የምታወራው የምታዋየው የልብ ወዳጅ ያስፈልግሃል እሱም አንተ ከሱ ብትርቅም እሱ ከአንተ ጋር የማይርቀው ወዱዱ ጌታህን የነፍስህ ወዳጅ አድርጋት።

መልካም ውሎ…

https://t.me/https_Aselefya
ሁለቱ በዳዮች

ከቀደምት ጥበበኞች መካከል አንዱ የሚከተለውን ብለዋል፥ "ሁለት ዓይነት ሰዎች በደለኞች ናቸው፤

1/መመከሩን እንደወንጀል የሚቆጥር (ለምን ተመከርኩ ብሎ ቂም የሚይዝ)፣
2/አርፍዶ መጥቶ ሰዎች ተጠጋግተው ቦታ ሲሰጡት ሌሎችን በሚያጨናንቅ መልኩ ዘና ብሎ የሚቀመጥ"


አል-ጃሚዕ ለአኽላቅ አር'ራዊ ወኣዳብ አስ'ሳሚዕ1/179።

=
👍1
ሁላችንም የሰው ልጆች ከወርቅ ሳይሆን ከአፈር መፈጠራችን አንድ ያደርገናል‥
በአላህ ማመናችን እና ለርሱ ያለን ፍራቻ ደግሞ ያበላልጠናል ።

ኮ_

~🌸
👍5
“ _የተኛ ሰው ተኝቶ ህልም ማየቱን የሚያቀው ከእንቅልፉ ሲነቃ ነው_ ።

_ልክ እንደዚሁ በአኺራህ ጉዳይ ላይ የተዘናጋ ሰው የሚነቃው ሲሞት ነው።

تصبحون على خير

https://t.me/https_Aselefya
🌴ሸይኽ አል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ አሉ፡-

❝አንድም ሰው ስለማንም ሰው ያለ እውቀትና ከስሜቱ ፍላጎት የተነሳ መናገር አይፈቀድለትም ምክንያቱም እያንዳንዱ ሰው  ስለራሱ ኃጢአት እንጂ ሰለሌሎች ኃጢአት ተጠያቂ አይደለምና።❞

📚جامع المسائل  لابن تيمية ٣٩٧/٧

https://t.me/https_Aselefya
ህመምህን የልብህን ስብራት ለጌታህ...ከዛም ታሞም ሆነ ተፈትኖ ለሞከረዉ ቢሆንጂ አትናገር ምክናየቱም ያንተን ህመም ያንተን ስብራት የመጠገን የመረዳት ሀሳቡም ስለማይኖራቼዉ ቢሮራቼዉም ስለማይችሉ።።።።።።።።።

=
👍2
🔖አታስቢ!

ከአላህ ጋር መልካም ቁርኝት ካለሽ ማንም ይሁን ማንም መጥፎ ነገር ባንቺ ላይ ቢያስብ ሊጎዳሽ ቢፈልግ ሊጎዳሽ  አይችልም ብቻ ከልብሽ አላህን አጥብቀሽ ያዢ።

ሼኽ ሙቅቢል አል ዋድዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦

አላህን አጥብቀህ ብትይዝ  በምድር ላይ ያሉ ፉጡራን ሁሉ ባንተ ላይ ሊጎዱ ቢሰባሰቡ ኑሮ አላህ ላንተ መውጫ መንገድ ነጃ መውጣትን ያደርግልህ ነበር።

📚
كتاب : ( المصارعة ص 9 ).

~
🌸