قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
﴿ رَّبَّنَا عَلَيْكَ تَوَكَّلْنَا وَإِلَيْكَ أَنَبْنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ ﴾

~🌸
👍1
قَال ابنُ القيِّم:

«‏والمَرأة ينبغي لها إذا خَاطبت الأجانب أن تُغلظَ كلامها وتُقوِّيه، ولا تليِّنه وتكسِره؛ فإنَّ ذلكَ أبعد من الرِّيبة والطَّمع فيها».

• كَذلك كُن | رسالَة للنِّساء.
~🌸
Audio
መንዙመቱል ኢሊቢሪ🍃
قال ابن عبد البَرّ :

شَبَّهَ الْعُلَمَاءُ زَلَّةَ الْعَالِمِ بِانْكِسَارِ السَّفِينَةِ؛
لِأَنَّهَا إِذَا غَرِقَتْ غَرِقَ مَعَهَا خَلْقٌ كَثِيرٌ.


📚 #جامع_بيان_العلم_وفضله


~🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
والعز كل العز في استغنائك عن الناس_🍃
🍁

ስትደወልልህ ስልኳን የማትመልስላት፣ ስትፅፍ ቴክስቷን የማትመልስላት፣ ስትናገር የማታዳምጣት፣ ማውራት ፈልጋ የማታወራት ያለ አንዳች ጥቅምና የተለየ ዓላማ በቅንነት የምትቀርብህ አንድ ችላ የምትላት ሚስኪን አንስት፤ የሆነ ጊዜ ትዕግስቷ አልቆ የማትሸሽህ ይመስልካልን!?

አዎ አንድ ቀን ይመጣል እሷም በተራዋ ስልክህን እያየች ዝም ትላለቺ፣ ቴክስትህን አትመልስም፣ ወሬህንም አታዳምጥም፣ ለጥሪህም መልስ አትሠጥም
እንደተፈለክ እንደተናፈክ፣ እንደተወደድክ የምትዘልቅ መስሎህ አትሳሳት፡፡

~🌸
👍1
والشاعر يقول:

ثمانيةٌ لابد منها على الفتى ولابد أن تجري عليه الثمانيه سرورٌ وهمٌ واجتماعٌ وفرقةٌ ويسرٌ وعسرٌ ثم سقمٌ وعافيهْ

ገጣሚው እንድህ ይላል


ስምንት ነገሮች በሰዎች ላይ ከመከሰት ቅሮት የላቸውም ይላል

ስምንቶቹም
1_ደስታ
2_ጭንቀት
3_አንድ ላይ መሰባሰብ
4_መለያየት
5_ምቾት
6_መቸገር
ከዛም👇
7_መታመም/
ከህመም ቡሃላ ደግሞ
8_ጤና መሆን

والدنيا تعتبر مزرعة الاَخرة فهو في الدنيا يزرع الحسنات والسيئات
ዱንያ ልክ እንዴ አዝርት ትገለፃለቺ ለአኺይራ/
የሰው ልጅ ዱኒያ ላይ ጥሩን እና መጥፎን ይዘራል፣

وفي الاخرة يكون الحصاد ان خير فخير وان شر
فشر

በአኸይራ ደግሞ ያ የዘራውን ያጭዳል

ጥሩን ከዘራ ጥሩን ያጭዳል

መጥፎ ከሆነ የዘራው መጥፎን ያጭዳል።
🌿
የሰው ልጅ ዱኒያ ላይ ጥሩን ሰርቶ ከሞተ አሏህ ሱበሀነ ወተዓላ በአኸይራ ጡሩን ይመነዳዋል

መጥፎ ሰርቶ ከሞተ መጥፎን ይመነዳዋል ፣

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏🍃قال ابن القيم - رحمه الله
لا تحسب أنّ نفسك هي التي ساقتك إلى فعل الخيرات، بل إنك عبد أحبك الله فلا تُفرّط في هذه المحبة فينساك.

عدة الصابرين (304).

~🌸
ጀግና ማለት ያመነ ሳይሆን የታመነ ነው
ስለዚህ ሁሌም ታማኝ እንሁን
በሁሉም ነገር ላይ የዛኔ ያኮራናል ታማኚነታችን።


~🌸
Audio
🍃ቲ

ላ 🍃

🍃 ዋ
ኡ ኡ ኡኡ አረ ተረጋጉ ጓበዝ ወዴት ነው ሩጫው እ!?

እባካችሁ እህት ወንድሞቸ ተረጋጉ ከማይመጥናችሁ መስኣላ ገብታችሁ አትቦጫረቁ

አቅማችንን እንወቅ እኛኮ ገና ጫጩቶች ነን እንደሚታወቀው ለጫጩት ፍትፍት እንጂ ጥሬ አይሰጣትም__ እናማ አቅማችንን አውቀን ጥግ ይዘን እንማር ስላቺሁ ነው ።

~🌸
👍1