قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ሀሳብ ሁሉ መቋጫ አለው፣ጭንቀት ሁሉ መጨረሻ ይኖረዋል፣ዉጥረት ሁሉ ይረግባል፣ ከችግር በኋላ እፎይታ አለ።

አረጋጉት ዱንያ ማስጨነቅ ባህሪዋ ነው አብሽሩ።

~🌸
🍃አንች ሁል ጊዜ ከጎናቼዉ ስለቆምሽ
ከእኔ ጎን ይቆሙልኛል ብለሽ በፍፁም አታስቢ።
ከእነርሱም ምላሽ አትጠብቂ ምክኒያቱም ሁሉም ሰዉ እንዳንች  አይነት ልብ የለዉምና።

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
سيرحل الحزن والبشرى ستعقبه ويمنح القلب يوما ما تمناه🍁
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلٰئِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِىِّ يٰأَيُّهَا الَّذينَ ءامَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا ﴾

‏اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ

~🌸
المنع في عافية خير من العطاء في بلاء!
لا نعرف قدر نعمة العافية إلا إذا فقدناها

  በሽተኛ ሆነን ብዙ ነገር ከሚሰጠን ጤነኛ ሆነን ብዙ ነገር ብንከለከል ይሻላል!

   የኣፊያን ትልቅነት ስናጣው ነው የምናቀው

~🌸
يا معشر الرّجال إذا حلقتم اللِّحى ، واسبلتم الثياب وصليتم في البيوت فماذا تركتم للنسّاء!

ወንዶች ሆይ


ፂማቺሁን ከላጫችሁ
ልብሳቺሁን ካስረዘማቺሁ
ከቤታቺሁ ከሰገዳችሁ

ለሴቶች ምንድነው የተዋችሁት እ?

ከሴቶች ምንድን ነው የሚለያችሁ!?

~🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃
رَحِمَ اللهُ نفسًا تَهربُ من الفِتَنِ هربًا ..

أنت أعلم بفتنتك = فاعتزلها !

~🌸
🍓1
መስራት ባለብሺ ሰአት ካልሰራሽ
መሳቅ ባለብሺ ሰአት ታለቅሻለሽ።

~🌸
رَّبُّكُمْ أَعْلَمُ بِمَا فِى نُفُوسِكُمْ ۚ إِن تَكُونُوا۟ صَٰلِحِينَ
فَإِنَّهُۥ كَانَ لِلْأَوَّٰبِينَ غَفُورًۭا

ጌታችሁ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ሁሉ አዋቂ ነው፡፡ ታዛዦችም ብትኾኑ (በመሳሳትም ብታጠፉ) እርሱ ለተመላሾች መሓሪ ነው፡፡

https://t.me/https_Aselefya
‏قال ابن عمر رضي الله عنهما:

"وَخُذْ مِنْ صِحَّتِكَ لِمَرَضِكَ، وَمِنْ حَيَاتِكَ لِمَوْتِكَ"  رواه البخاري

~🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልብ ቅርፅ የዉዴታ ምልክት አድርጎ መጠቀም እንዴት ይታያል?


መልስ



ይሄ ልብ ቅር የሚያደርጉት(የሚያስቀምጡት


ልብ ቅርፅ  ዉዴታ  ለተፈቀዱ ነገሮች ከሆነ የሚጠቀሙት

ምሳሌ
ባል ለሚስቱ ወይም የዚህ አምሳያ ከሆነ ከመሰረቱ ይፈቀዳል

ምንም ችግር የለዉም

አማ
ወንዶች  ለ  ወንዶች

ሴቶቾ ለ  ሴቶቾ 

አሏህ ነዉ የሚያቀዉ  አይገባም(ተገቢ አይደለም



ሀራም(ክልክል)ነዉ አልልም

ነገር ግን

አይገባም(ተገቢ አይደለም

መረቁ በላጭ ጡሩ ነዉ


ለሚፈቀድ ቢጠቀም  እንዳልኩት  ባል ለሚስቱ ቢልክ
ወይም ለእናቱ  ወይም ለእህቱ

የዉዴታ ምልክት 
ግልፅ እንደሆነልኝ  አሏህ ነዉ አዋቂዉ ችግር የለዉም ።

https://t.me/https_Aselefye
ችግርን በስሜታዊነት መፍታት ለበለጠ ችግር ይዳርገናል።


~🌸
﴿ رَّبَّنَا عَلَيْكَ تَوَكَّلْنَا وَإِلَيْكَ أَنَبْنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ ﴾

~🌸
👍1
قَال ابنُ القيِّم:

«‏والمَرأة ينبغي لها إذا خَاطبت الأجانب أن تُغلظَ كلامها وتُقوِّيه، ولا تليِّنه وتكسِره؛ فإنَّ ذلكَ أبعد من الرِّيبة والطَّمع فيها».

• كَذلك كُن | رسالَة للنِّساء.
~🌸
Audio
መንዙመቱል ኢሊቢሪ🍃