قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم أرنا الحق حقًا وارزقنا اتباعه ، وأرنا الباطل باطلاً وارزقنا اجتنابه ..
" أوَّلُ ما تُسْألُ عَنْهُ المَرْأةُ يَوْمَ القِيامَةِ
- عَنْ صَلاتِها، وعَنْ حَقِّ زَوْجِهَا".

📖 مصنف عبد الرزاق ١١/‏٣٠٤ .

ሴት ልጅ የውመል ቂያማህ ከመጀመሪያ የምትጠየቀው፣

1⃣ስለ ሶላቷ
2⃣ስለ ባሏ ሀቅ ነው

🌿ሸይኽ አብዱረዛቅ ሀፊዘሑሏህ

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
ማንም አንቺን ሊያሻሽል የሚመጣ የለም ሁሌም እራስሺን ከማስተማር እና ከማሻሻል እንዳትቆጠቢ በፍፁም ወደሁዋላ እንዳትይ።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
" *ሞት* "
( *ከዓመታት በፊት የተፃፈና በድጋሚ የተለጠፈ )*


_ትናንት ያኗኗረን አብሮን የደገሰ_
_በቤት በመንደሩ ስቆ እንዳልነገሰ_
_የሱም ቀን አክትሞ ጥሎን ገሰገሰ_
_ያ ሁሉ አለፈና አፈር ተንተራሰ_ ።
_እንዲያ እንዳልተሳቀ አጭቶና_ _አግብቶ_
_ከብሮም እንዳልታየ ሽጦና ገብይቶ_
_በሄደበት መሬት ዛሬ አየንው ገብቶ_ ።

_የወጣት ጉልበቱ ላልቶና ደካክሞ_
_የልጅነት ወዙ ወይቦና ከስሞ_
_ስንቱ ሰው ተለየን አብሮን ሲስቅ ከርሞ!!_

_ስንቱም "ልጅ" ተለየን ጉተናው ሳይጠና_
_ገና እንደጀመረ የኑሮን ጎዳና_
_ገና ሳይደርስበት የሶስቱን ጉልቻ_
_ሳይደገስለት ለትዳር ጋብቻ_ ።

_ከቶ ስንቱ ሄደ ስንቱ ሰው አለቀ_
_የተፃፈለትን ቀን እየጠበቀ_ ! !
_ተው ወንድሜ ይብቃን ይሙት_ _መታወሩ_
_በቤት በመኪና ጠምብዞ መስከሩ_
_ቀብሩን መዘንጋቱ በቃ ያክትምለት_
_በመልካም እንተካው ያለፈን ያመፅ_ ‘ _ለት_ !!


https://t.me/Muhammedsirage
ሰዎቹን ይቅር እንላለን ነገሩንም በጥንቃቄ እንይዘዋለን ይህ ቂመኝነት አይደለም ስህተትን ላለመድገም ጥንቃቄ እንጂ!

~🌸
قال تعالى: ﴿ومَا الحَياةُ الدُّنيا إِلّا مَتاعُ الغُرورِ﴾
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَن ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَن يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁ አላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ፡፡ ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው፡፡

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
أخوك هو الذي ينصحك ويعظك ويذكّرك ويدعُوك إلى الله.

-ابن باز رحمه الله

ይሄ ነው ትክክለኛ ወንድምህ _የሚመክርህና የሚገስፅህ_የሚያስታውስህ ወደ አሏህ የሚጠራህ:

ኢብኑ ባዝ ረሒመሑሏህ::

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
እያወቁ እንዳላወቁ እየሰሙ እንዳልሰሙ ሁኖ ነገሮችን ወደ መልካም መቀየር ድክመት ሳይሆን ብልሀት ነው::

~🌸
እራሳቸውን እንደ *100* ብር የሚያዩ ብዙ *1* ብሮች አሉ. ህዕ. 👓


~🌸
አንዳንድ ጊዜ አስሮ ከያዘን......
ራሳችንን ነፃ ማውጣት ያልቻልነው
አቅሙ ስለሌለን ሳይሆን
በአስተሳሰባችን ምክኒያት ነው።

~🌸
🍓2
ውድ እህቴ

ለሌላ ሴት ብሎ ሚስቱን  የተወ ሰው ነገ ደሞ ሌላ ሴት ሲያይ አንችንም ይተውሻል
የእህትሽን ትዳር አታፍርሽ ለወላዋይ ሰው ብለሽ።

~🌸
ከሰው አንጻር ለመኖርና በልጦ ለመገኘት መሯሯጥ ተሸንፎ መጀመር ማለት ነውና ውድድራችን ከራሳችን ግብ ጋር እናድርገው።

~🌸