قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
..

قال رسول الله ﷺ :

« مَثَلُ المُؤمِنِ مَثَلُ السُّنبُلَةِ تَمِيلُ أَحيَانًا وَتَقُومُ أَحيَانًا » .

[ الصحيحة ٢٢٨٤ ]
   🌸
የመልካም ሚስት ባህሪ🍃👇
👍1
01 የመልካም ሚስት ባህሪ
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🔺የመልካም ሚስት ባህሪ
ክፍል አንድ❶
የኪታቡ አስተማሪ አቡ ሂበቱላህ

የኪታቡን pdf ለማገኘት ➷➷➷
https://t.me/tdarna_islam/3374

የቀጥታ ስርጭት ሊንክ ➷➷➷
https://t.me/tdarna_islam
*أظلَمُ الظَّالمِينَ لِنَفسِه: مَنْ تواضَعَ لِمَن لا يُكرِمُه، ورَغِبَ في مَوَدَّةِ مَن لا ينفَعُه، وقبِلَ مَدحَ مَن لا يَعرِفُه*.

#مناقب_الشافعي_للبيهقي [٢/ ١٩٣].

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
قد قيل:

"ومعجبُ الوردِ يقطفهُ ويرميهِ،
أما المحبُ فذاكَ الحافظُ الساقِي"

وقِـيلَ أيضا :

«الحُبُّ الحَقيقِي هو أن تطلبهَا من اللهِ فِي سَجدة، ومِنْ أبيِهَا فِي جَلْسَة»

وقد صدقوا...


الحب الطاهر المقترن بالتقوى والعفة دام واتصل إلى يوم الدين وعاش بعدها تحت حرش الرحمان بين الجنان...

የኔ ዕንቁ እንስት ስሚኝ!!



ማድነቅና ማፍቀር ለየቅል ናቸው ! አበባን ተመልከች የሚያደንቃት "ይቀጥፋታል "የሚያፈቅራት ደግሞ "ዉሀ ያጠጣታል "ልብ አልሺልኝ እዉነተኛ ፍቅር ምን እንደሁ ተረዳሺ?

ነቃ በይ እህት አለሜ የእዉነት የሚያፈቅርሽ ሰው ሊቀጥፍሽ አይፈልግም ይልቁንም አብበሽ እንድታፈሪለት እንጅ !!

ባጭሩ ምን ለማለት እንደፈለኩ ትረጂኛለሽ መቼስ
በሀላል🍃


https://t.me/https_Aselefya
💯1
ትልቅ ፈተና ወስጥ ትልቅ ድል አለ።


~🌸
☕️ አንድ ሰው ቤቱ ውስጥ ከሆነ ለራሱ ሻይ መስራት ይኖርበታል። ይህ ሱና ነው።

🍲ከቻለ ደግሞ ምግብ ያብስል

ማጠብ ማፅዳት ያለበት ነገር ካለ ይጠብ ይህ ሁሉ ከሱና ነው።

አንተ የነቢዩን መንገድ በመከተል አንዲሁም ለአላህ ብለህ ተናንሰህ ይህን ከሰራህ ምንዳ ታገኝበታለሀ።

ምክንያቱም ይህ ተግባርህ ባንተና በቤተሰብህ በሚስትህ መሃከል ውዴታን የሚያመጣ ነው።

ቤተሰቦችህ አንተ በጉዳያቸው እንደምታግዛቸው ሲያውቁ ይወዱሃል።

እነርሱ ዘንድ ላንተ ያላቸው ቦታ ከፍ ይላል።
በዚህም ብዙ መስለሃ ይኖረዋል።

📚 የሪያዱ ሳሊሂን ማብራሪያ /ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን


http://t.me/https_Aselefye


~🌸
የመልካም ሚስት ባህሪ❷
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🔺የመልካም ሚስት ባህሪ
          ክፍል አንድነትና ❷
የኪታቡ አስተማሪ አቡ ሂበቲላህ

የኪታቡን pdf ለማገኘት ➷➷➷
https://t.me/tdarna_islam/3374

የቀጥታ ስርጭት ሊንክ  ➷➷➷
https://t.me/tdarna_islam
ትቀመጥልኝ የህቴ ስጦታ 🌺
👍1