قال الإمام سفيان الثوري:
لاتُبغِض أحدًا ممن يُطيع الله،
وكن رحيمًا للعامَّةِ والخاصَّةِ،
ولا تقطع رحمك وإن قطعَك،
وتجاوز عمَّن ظلمك،
تكن رفيقَ الأنبياءِ والشُّهداءِ.
حلية الأولياء|جـ7صـ82
http://t.me/https_Aselefye
لاتُبغِض أحدًا ممن يُطيع الله،
وكن رحيمًا للعامَّةِ والخاصَّةِ،
ولا تقطع رحمك وإن قطعَك،
وتجاوز عمَّن ظلمك،
تكن رفيقَ الأنبياءِ والشُّهداءِ.
حلية الأولياء|جـ7صـ82
http://t.me/https_Aselefye
ብቻየን እንዳለሁ ቁሜ ባለሁበት ለምን አለኝ ልቤ ጠየቀኝ በድንገት
ሳስብ ቆየሁና ልመልስ ጥያቄ በይቅርታ አለፍኩት ለድንገት ጥያቄህ መልስ አጣሁኝ ብየ
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
ሳስብ ቆየሁና ልመልስ ጥያቄ በይቅርታ አለፍኩት ለድንገት ጥያቄህ መልስ አጣሁኝ ብየ
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አምስት ነጥብ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
እኔ አንተን ብዬ እንደው ስናፍቅህ
ናፍቆቴን ለመግለፅ ደብዳቤ ፃፍኩልህ
ከደብዳቤው መሀል ፍቅሬን ከትቤበት
አንተን በማጣቴ ችግሬን ፅፌበት
አራት ነጥብ ጥዬ፡መዝጋቱ ከበደኝ
ስለዚህ መዉደዴ
የፃፍኩት ደብዳቤ እኔ አንተን ብዬ
ደብዳቤውን ዘጋሁ አምስት ነጥብ ጥዬ
ልክ እንደደብዳቤው ፍቅሬ ይቋጭ መሠል
በአራት እንዳልዘጋ አምስት ነጥብ ስጥል
ብዙ ሀሳብ እንዳለኝ እንዲገባህ ነበር
ባራት የሚያበቃን አምስት የማረገው
ፍቅርህ መበርታቱን ቢገባህ ብዬ ነው
ሀሳቤ እንደማያልቅ ፍቅሬ እንዳላበቃ
አራት የሚሆንን አምስት አረኩ በቃ
ለማያልቀው ፍቅሬ እንዳልደመድመው
በራት የሚያበቃን አምስት የማረገው
በፅሁፍ የማያልቅ ፍቅርህ በዝቶብኝነው -

🍃اللهُم إجعلنا مِن الذين نالوا ما تمنّو 🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
َ
﴿وَابتَغِ فيما آتاكَ اللَّهُ الدّارَ الآخِرَةَ وَلا تَنسَ نَصيبَكَ مِنَ الدُّنيا وَأَحسِن كَما أَحسَنَ اللَّهُ إِلَيكَ وَلا تَبغِ الفَسادَ فِي الأَرضِ إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ المُفسِدينَ﴾ .🍃
http://t.me/https_Aselefye
﴿وَابتَغِ فيما آتاكَ اللَّهُ الدّارَ الآخِرَةَ وَلا تَنسَ نَصيبَكَ مِنَ الدُّنيا وَأَحسِن كَما أَحسَنَ اللَّهُ إِلَيكَ وَلا تَبغِ الفَسادَ فِي الأَرضِ إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ المُفسِدينَ﴾ .🍃
http://t.me/https_Aselefye
👍1
قال ابن السماك - رحمه الله -:
" الدنيا كلها قليل،
والذي بقي منها قليل،
والذي لك مِن الباقي قليل،
ولم يبق مِن قليلك إلا قليل،
وقد أصبحت في دار العزاء،
وغدًا تصير إلى دار الجزاء،
فاشتر نفسك، لعلك تنجو ".
📚سير أعلام النبلاء (٣٣٠/٨) .
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸
" الدنيا كلها قليل،
والذي بقي منها قليل،
والذي لك مِن الباقي قليل،
ولم يبق مِن قليلك إلا قليل،
وقد أصبحت في دار العزاء،
وغدًا تصير إلى دار الجزاء،
فاشتر نفسك، لعلك تنجو ".
📚سير أعلام النبلاء (٣٣٠/٨) .
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸
- مهمَـا كانَـتْ الحيـاة مُوجعـة💧
قُــل الحمـــدُ لله بِكُــلِّ رِضــا
قُــل الحمـــدُ لله بِكُــلِّ رِضــا
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን በገንዘብ አያያዝ በኩል. ትምህርት መስውሰድ፣ኮርስ ፣ምክርና ግንዛቤ ማስጨበጫ ያስፈልጋቸዋል። በየዋህነት፣በገራገርነት፣ እራሳቸውን እስከ መጉዳትና የእጃቸውን እስከ ማጣት የሚደርሱበት አንዱና ዋነኛው ምክንያት. የገንዘብ አያያዝን በደንብ ባለ ማወቃቸውና ባለ መገንዘባቸው ነው። ስለ ሁሉም ነገር እውቀት ሲኖረን. ሁሉን ነገር በልክ መያዝ እንችላለን። ለማን ምን መስጠት እንዳለብንና አሰጣጥን እንረዳለን። ስለዚህ እህቶች በደንብ ቆም ብላችሁ እሰቡበት።
@AbuHafsaYimam
@AbuHafsaYimam
ከመልካም ሰው ጋር ያሳለፍከው ትንሺዬ ትዝታ ለብዙ ጊዜ ታወሳዋለህ ፣በልብህ የማይጠፋ አሻራ ጥሎ ያልፋል ባሰብከው ቁጥር ይናፍቀሀል ፣ደሰታም ይሰማሀል ሁሌም ትመኘዋለህ
በተቃራኒው ፣ከመጥፎ ሰው ጋር ያሳለፍከው ብዙ ድንቅ ትዝታ ገና ስታስበው ያስጠላሀል ፣ደስታን ይነሳሀል ያለመሆኑን ያስመኝሁል።
(መልካም እንሁን ለማለት ነው )
http://t.me/https_Aselefye
በተቃራኒው ፣ከመጥፎ ሰው ጋር ያሳለፍከው ብዙ ድንቅ ትዝታ ገና ስታስበው ያስጠላሀል ፣ደስታን ይነሳሀል ያለመሆኑን ያስመኝሁል።
(
http://t.me/https_Aselefye
كل شي في الحياة له دواء
إلا وجع القلب ….
فلا تؤلمون
القلوب فإن وجعها لا يطيب…
ሁሉም ነገር በህይወት ላይ መድሀኒት አለው--የልብ ህመም ሲቀር፣
የልብ ህመም ግን አይሺርም።
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
إلا وجع القلب ….
فلا تؤلمون
القلوب فإن وجعها لا يطيب…
ሁሉም ነገር በህይወት ላይ መድሀኒት አለው--የልብ ህመም ሲቀር፣
የልብ ህመም ግን አይሺርም።
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
ናፍቀከኛል🌹
በህይወት ገጠመኝ አካል ቢራራቅም፣
ከወደዱት ወዳጅ ልብ ግን አይርቅም፣
አይኔ ካይንህ ገጥሞ ከጎንህ ቁጭ ብዬ ባልገኝም ዳሩ፣
ትናፍቀኛለህ ልቤ ካንተ ጋ ነው ውሎና አዳሩ፣
ውል ይልብኛል አብረን ያወራነው ይሰማኛል ድምፅህ፣
በሀሳብ መንኜ መጣለሁ ገስግሼ በምናቤ ፈረስ ለመዋል ከደጅህ፣
ድምፅህ ራቀኝ እንጂ አካልህ ለዐይኔ፣ ሁሌም በልቤ አለህ በናፍቆት ምናኔ💧
በናፍቆት ሸራ ላይ የትውስታን ቀለም እየነዳደፍኩኝ፣
አለሁኝ ፍቅርዬ የዛሬዬን እነዛን ውብ ቀናት ትላንት እየኖርኩኝ፣
አዎ እኔ የምኖረው እነዛን ውብ ቀናት፣
ብዙ ያሆኑትን የመዋደድ ቅፅበት፣
ግን አንተ እንዴት ነህ እኔ ብሶብኛል፣
ናፍቆትህን እየኖርኩ የዛሬው ያልፈኛል፣
አካሌ መንኗል አልቻልኩም ከብዶኛል፣
እንዴት ነሺ ያሉኝ ቀን እንዴት ልበላቸው ይደናገረኛል፣
ግን አንተ እንዴት ነህ እኔ ፍፁም ሰላም፣
አምሮብሻል አሉ ገፄም አይከፋም፣
ጥርሴም አይከደን ፈገግታም አይጠፋም፣
ግን አንተ እንዴት ነህ ?
እኔ እንደምታየው ያስቀባጥረኛል፣
ደና ነኝ እያልኩኝ ናፍቆትህ ያመኛል፣
በውሃ ፈሰሰ ያነጫንጨኛል፣
መቼ ነው የማይህ ውዴ ናፍቀከኛል።💧
http://t.me/https_Aselefye
العشق والتعلق بغير الله هو: «تقديم رضى المخلوق وحُبه على رضى رب العالمين» وهو أمرٌ لا يُستهان به، عذاب لصاحبه وقد يتسبب في كفره أو مقتله، و الكثير يحسبه فقط في العلاقات المُحرمة بين الجنسين؛ ولكن هذا مفهوم خاطئ بل حتى المتزوجين؛
- فالكثير من الأزواج والزوجات أيضا وصل بهم للعشق الشركي، حيث تجد الزوج لأجل أن لا تفارقه زوجته قد يخضع لها ويتخلى عن الكثير من دينه ورجولته لأن قلبه أسير لها، بل وقد يقع في الرِّدة والكفر والعياذ بالله، أقلّها عقوقه لوالديه واعلاها ربما زوجته لا تصلي ويعيش معها وهي حكمها حكم الكافرة والأولاد منها أولاد زِنا عياذا بالله -وهذا من أقوال أهل العلم- فيَضِلّ فتذهب آخرته ودنياه، وقد رُوي عن أحد السلف أمر ابنه بأن يطلق زوجته لأنه رأى منه تعلقا بها فخشي عليه من ذهاب دينه.
- والزوجة أيضا قد تفعل محرمات بل وما يجعلها ملعونة [ أي مطرودة من رحمة الله ]، كالنمص، النحت، والوصل وتغيير خَلق الله... وربما حتى لو لا يصلي ترضى به المهم لا يفارقها والله المستعان.
ولهذا فأمر العشق والتعلق بغير الله أمر خطير ويخص فئة الشباب والشابات، والمتزوجين والعلاج واجب لهما الإثنين..
والله أعلى وأعلم ووحده الموفق.