قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🌹🍃


التوحيد: لا معبود بحق إلا الله
السُّنة: لا متبوع بحقٌّ إلا رسول اللهﷺ،
المنهج: لا فهمًا صحيحًا للكتاب والسنة إلا فهمُ السلف.


~🌸
“ታላቅነት ያለው ባለመውደቅ ውስጥ ሳይሆን ወድቆ ባለመቅረት ውስጥ ነው”

~🌸
🍓1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"በዝናብ ቀጥረኝ"

የሠማይ መስኮቶች በተከፈቱበት፣
በረዶ ያዘለ ዶፍ በሚወርድበት፣
እመጣለሁ ፍቅሬ ቀጥረኝ በክረምት፣

የበረዶው ክምር ጣቶቼን ይንዘረኝ፣
የቆምኩበት ቦታ እንዳይታወቀኝ፣
ግዴለህም ፍቅሬ በዝናብ ቀጥረኝ፣
ብትቀርስ’ አትበል አልቀርም እመነኝ፣

ምንም አይመስለኝም ይጣል ዶፍ በረዶ፣
ይመጣል አይቀርም ልቤ አንተን ወዶ፣

ውሽንፍሩ ይምታኝ ጠል ይውረድ በላዬ፣
እጠብቅሃለሁ እቆማለሁ ችዬ፣

የዳመናው ኩርፊያ ቁጣ ጉርምርምታ፣
አያሸብረኝም የመብረቅ ብልጭታ፣

ቅሩ አይታወቀኝ ብርዱን መች ‘ፈራለሁ፣
ፍቅርህን እንዴ’ልባስ ተከናንቢያለሁ፣

ሳይመችህ ቀርቶ ድንገት እንኳን ብትቀር፣
አይዞህ አልከፋም አይለኝም ቅር ቅር፣

ይልቅ…
እተካክዛለሁ ዝናቡን ታድሜ…
ስሜቴን በእንባዬ አጥበዋለሁ ቆሜ…
ንዴቴ እንዲያልፍልኝ እንዳልሄድ አቂሜ…

ብቻ ስለሁሉም በዝናብ ቀጥረኝ፣
ትቀራለች ብለህ እንዳትጠረጥረኝ፣

ጭጋግ ይሸፍነኝ ይጥፋኝ ያለሁበት፣
አልቀርም መጣለሁ በመውደድህ ስበት፣

መጠለያ ታዛ ሥፍራ በሌለበት፣
አውላላ ሜዳ ላይ ቀጥረኝ በክረምት፣
ያኔ ታውቀዋለህ…
የመውደዴን ጥልቀት…
የማፍቀሬን ጽናት....ልል ነበር ተውኩት።


http://t.me/https_Aselefye

~🌸
👍3
የውድ እህቴ ስጦታ ነው
ከዚ ይቀመጥልኝ አሉ🌸
ያሰብሽውን ስኬት ለመቀዳጀት
ህልምሽ ጋር ለመድረስ እንዲሁ በምኞት ብቻ ምንም የሚመጣ ነገር የለም
ጀግኒት ህልምሽ ጋር ለመድረስ በቂ የሆኑ ምክንያቶችሽን እያለፍሽ መስራት መትጋት መንቀሳቀስ መቻል አለብሽ!

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
🍃 .ውዷ እህቴ. 🍃

በህይወትሽ ውስጥ በተፈጠረ አንድ አሳዛኝ ምዕራፍ ምክኒያት ተስፋ አትቁረጭ ጉዞሺን ቀጥይ ታሪክሺ እዚህ ጋር አያበቃም ።



~🌸
‏قَالَ عُمَرُ بْنُ الْخَطَّابِ رَضِىَ اللَّهُ عَنْه:

اعْتَزَل عَدُوَّك، وَاحْذَرْ صَدِيقَك إِلاَّ الأَمِينَ، وَلَا أَمِينٍ إلَّا منْ خَشِيَ اللَّه.

عُيُونِ الْأَخْبَارِ  ( ٥٣١/٢ )

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
• المرأَةُ المُحتشمَة تَسرُّ العيْنَ ،
• وَالمَرأَةُ العَفيفةُ تسرُّ القَلْبَ ..

- الأُولَى جَوْهرَةٌ ثَمِينَة ، وَالثَّانيَة كَنزٌ عَظِيم !

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هل جَهّزتَ بيتك؟

«عَلَيْكَ أَنْ تَتَغَيَّرَ، غَيِّرْ مِنْ نَفْسِكَ، وَتَأَمَّل فِي طَوِيَّتِكَ، وَفَتِّشْ فِي قَلْبِكَ، وَتَأَمَّلْ فِي جَوَانِحِكَ وَرَاجِع حَيَاتِك، مَاذَا صَنَعْتَ؟

- فَإِنَّكَ نَسِيتَ، وَقَدْ أُحْصَيَ عَلَيْكَ، وَإِنَّكَ قَدْ أَلْقَيْتَ وَرَاءَ ظَهْرِكَ، وَسَتَجِدُ أَمَامَكَ!

- اتَّقِ اللَّهَ فِي نَفْسِك وَفِيمَا بَقِيَ مِنْ عُمُرِك، وَاسْتَعِن بِاللَّهِ رَبكَ وَأَخْلِص، وَصَفِّي حَتَّى يُصَفَّى لَكَ، وَلَا تُخَلِّط حَتَّى لَا يُخْلَّطَ عَلَيْكَ».

- الشيخ رسـلَان حفظه الله.

http://t.me/https_Aselefye
﴿ وَمَـنْ يَتَوَڪَّلْ عَلَـى اللّٰهِ فَـهُوَ حَسْبُـهُ﴾ . .



~🌸
🍃


يا حي يا قيوم، برحمتك أستغيث، أصلح لي شأني كله ولا تكلني إلى نفسي طرفة عين .

~🌸
እራስሽን ከማንም ጋር አታወዳድሪ  

አስታውሽ ጨረቃ እና ፀሀይ አይወዳደሩም

ጊዜአቸውን ጠብቀው ይደምቃሉ ።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
ዋጋ የነበራቸው ነገሮች ዋጋቸውን ያጣሉ
በህይወት የነበሩ ነገሮችም በሞት ይጠናቀቃሉ!

አለን ያሉትም በስተመጨረሻም ይሄዳሉ
አንተ ጋር ያለውን ማንነት ግን ሁሌም ጠብቀኸው ኑር ጀግናዬ ...

ደስታህን በማንም ላይ አታስቀምጥ! ሁሉም ለራሱ ነው። አንተም ለራስህ ብለህ መኖርን መልመድ አለብህ።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
በሕይወት ጉዞ ዉስጥ ብዙ ዓይነት ሰዎች ያጋጥሙናል ።
አንዳንዶቹ በህይወታችን ዉስጥ ትምህርት ሰተዉን ያልፍሉ
ሌሎች ትልቅ ጠባሳ በልባችን ዉስት አኑረዉ ይሄዳሉ

ብቻ ብዙ ነገር.....

http://t.me/https_Aselefye

~🌸