Forwarded from <<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
ለዉጥ ራሥን ከመገንባት እና ከመጠበቅ የሚጀመር እንጂ እራስን እያፈረሱ እና ማንነትን እያጡ የሚጀመር አይደለም።
እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ጤናችሁን የሚነሣ፣ ጉልበታችሁን አብዝቶ የሚያዝል፣ ልባቹህ የሚጎዳ፣ አእምሯችሁን እረፍት የሚያሣጣ፣ አላህም ጋር ሆነ ሠዎችጋ የሚያቀያይማችሁን ኢማናችሁን የሚፈታተን ስራ አትስሩ።
ምክኒያታችሁ ቸግሮኝ ነዉ አሊያም የተሻለ ለዉጥ ስለምፈልግ ነዉ የሚል ይሆናልኮ! ግን ደግሞ ጤናን በመጉዳት ተረማምደዉ የገነቡት ለዉጥ መጨረሻዉ አያሥደስትም። ራሥን የማጣትም ችግር ቢሆን ከየትኛዉም ቁሳዊ ችግሮቻችን ይገዝፋል። የተሳካልን እለት ሁሉም ይኖረንና ጤናችን ይከዳል ወይ ሁሉም አግኝተን እኛን እናጣለን። የተመኘንዉን ስናሣድድ ያለንን እናጣለን።
ቆም ብላቹህ አስቡ ወዳጆቼ ስራ ስትሰሩ ራሣችሁን ጠብቁ የጌታችሁን ደንበር አትተላለፉ ከዲናቹህ ተቃራኒ አትሁኑ ይሄ ሁሉ መጨረሻዉ ክስረት ነዉ።
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
https://t.me/httpsSITOTA_YESELEFY_EHTOCH

👍2❤1
❤1
Audio
🌸ዉብ የሆነ ቲላዋ🌸
🌸 መልካም ለይልይሁንላችሁ🌸
🌸ቁርአን የልባችን መዳኒት 🌸
🌸የጭንቀት ሁሉ መፈወሻ መዳኒት🌸
🌹ተ 🌸
🌹ጋ 🌸
🌹በ 🌸
🌹ዙ 🌸
🌹ል 🌸
🌹ኝ ✍️
https://t.me/httpsLuqmane
https://t.me/httpsLuqmane
🌸 መልካም ለይልይሁንላችሁ🌸
🌸ቁርአን የልባችን መዳኒት 🌸
🌸የጭንቀት ሁሉ መፈወሻ መዳኒት🌸
🌹ተ 🌸
🌹ጋ 🌸
🌹በ 🌸
🌹ዙ 🌸
🌹ል 🌸
🌹ኝ ✍️
https://t.me/httpsLuqmane
https://t.me/httpsLuqmane
👍3❤1
القارئ إسلام صبحي | الذي خلقني فهو يهدين والذي هو يطعمني ويسقين
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿ٱلَّذِى خَلَقَنِى فَهُوَ يَهْدِينِ وَٱلَّذِى هُوَ يُطْعِمُنِى وَيَسْقِينِ وَإِذَا مَرِضْتُ فَهُوَ يَشْفِينِ وَٱلَّذِى يُمِيتُنِى ثُمَّ يُحْيِينِ ﴾
➹እርሱ ያ የፈጠረኝ ነው፡፡ እርሱም ይመራኛል፡፡
ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው፡፡
በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡
➹ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡ ሱረቱ አልሹዐራ {78-110}
https://t.me/httpsDAWASELFABEWBITAWLO