መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
415 subscribers
126 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌺بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌷

💐ጣፋጭ ቲላዋ

🌹   የማለዳ     ስጦታዬ ናት

👇👇
ተ⍣⍣⃝⚘️
   ጋ⍣⍣⃝⚘️
     በ⍣⍣⃝⚘️
        ዙ⍣⍣⃝⚘️
           ል⍣⍣⃝⚘️
               ኝ⍣⍣⃝⚘️

⍣⍣⃝⚘️ፏ  ያለ ውሎ    ይሁንላችሁ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/elefiyabemrtikos
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.

«اللَّهُمَّ اجْعَلْ صَلَاتَكَ وَسَلَامَكَ وَبَرَكَتَكَ وَرَحْمَتَكَ عَلَى سَيِّدِ المُرْسَلِينَ وَإمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ أكْرَمِ الخَلْقِ وَإمَامِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ ، اللَّهُمَّ ابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَتَهُ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى .. اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ».
🔺السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔺
📬➣ታላቅ የዳዕዋና የሰርግ ፕሮግራም.!

🔺👌የወንድማችን አቡ ረስላን እና  የእህታችን ኡሙ ረስላን የሠርግ
ፕሮግራም..!
💐بَارَكَ اللّهُ لكما، وَبَارَكَ عَلَيْكما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا
فِي خَ
ير
⭕️👉የፕሮግራሙ ቀን  እሁድ ከመغሪብ ሶላት ቡኋላ ነው።
በዱባይ 8:00
በሳኡድ 7:00
በኢትዮ 1:00
      🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
             ➣
የእለቱ ተጋባዥ  እንግዶቻችን
       🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
🎤🥀አባታችን ሸይኽ በዱሩ አቡ ሀቢባ ከደሴ
🎤 💐ኡስታዝ  አቡ አመቲረህማን አህመድ ሸሪፍ ከዱባይ
🎤💐ኡስታዝ አቡ መስኡድ  ከደሴ
🎤💐ኡስታዝ  አቡ ማሂ አብዱል ከሪም  ደሴ
🎤🌹ኡስታዝ አቡ  አብዱል ጀባር ኮቻ
🎤🥀ኡስታዝ   አቡ አመቲላህ አብዱ ሮህማን ከሳኡዲ
🎤🥀ኡስታዝ አቡ አብዲላህ /ሀይቅ
🎤💐ኡስታዝ አቡ ሀቲም አብደላህ ከሳኡዲ
🎤💐ኡስታዝ አቡ ኢስማኢል ከሳዑድ
🎤🌹 ወንድማችን አቡ አብዱል መልኪ ከጂጂጋ

🚘➣ ስማቸው ያልተፃፈ
    🚎  ብዙ ተሳታፊ ኡስታዞችና ወድሞችም አሉን ፥
የቻለ ዳእዋ በማድረግ ያልቻለ ደግሞ ግጥም በማቅረብ ሙሽሮቹን እናጅባቸው ..!

🪑በወንድማችን መስኡድ ሙ/ድ እና አቡ ኑህ መድረክ መሪነት ይካሄዳል ኢንሻ አሏህ ..!
         👇 =ፕሮግራሙ =👇

     📲የሚተላለፍበት ጉርፕ 📲
       👇👇👇👇👇👇👇👇 
      ዱባይ የሰለፍዮች  ቻናል
https://t.me/AbuAmetirhman
https://t.me/AbuAmetirhman
https://t.me/AbuAmetirhman
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌺بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌷

💐ጣፋጭ ቲላዋ

🌹   የማለዳ     ስጦታዬ ናት

👇👇
ተ⍣⍣⃝⚘️
   ጋ⍣⍣⃝⚘️
     በ⍣⍣⃝⚘️
        ዙ⍣⍣⃝⚘️
           ል⍣⍣⃝⚘️
               ኝ⍣⍣⃝⚘️

⍣⍣⃝⚘️ፏ  ያለ ውሎ    ይሁንላችሁ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/ttphsesaseyfu
የወንድማችን አቡ ረስላናን የእህታችን ኡሙ ረስላን የሰርግ ፕሮግራምና የዳእዋ
👇.===ፕሮግራማቺን ===.👇

🌷ተጀመረ  ተጀመረ  ተጀመረ  ተጀመረ🌷

🌷بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما  في خير

🌹ماشاءالله
🌹🌹ماشاءالله
🌹🌹🌹ماشاءالله
🌹🌹🌹🌹ماشاءالله
🌹🌹🌹🌹🌹ماشاءالله

ماشاء الله💐💐💐💐💐💐💐

ماشاء الله🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

   ሸርሸር👇👇👇👇👇አርጉት

https://t.me/AbuAmetirhman
https://t.me/AbuAmetirhman
ምርጥ_ምክር_ከምርጡ_ነብይ

አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ
አልኳቸው ይላል አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ፦

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አላህን
በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮችን
ውበት ይሆንልሀልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ
ይጨምሩኝ

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ ቁርአን
በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ
አደራ በሰማይ
እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ
ይጨምሩኝ

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ዝምታን
አብዛ ; ሰይጣንን ማባረሪያ ፣ ለዲንህ
ይረዳሀልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ
ይጨምሩኝ ፤

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ሳቅ
አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን
ኑር ይወስዳልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ
ይጨምሩኝ

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ እውነትን ተናገር
መራራ እንኳን ቢሆን ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ
ይጨምሩኝ

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ በአላህ ላይ
የሰውን ወቀሳ አትፍራ ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ
ይጨምሩኝ

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ የሰዎች ገመና
የራስክን ገመና ከማወቅ ( ከመከታተል)
እንዳይከለክልክ ፤

ሶሂሁል ጃሚዕ
ለዉጥ ራሥን ከመገንባት እና ከመጠበቅ የሚጀመር እንጂ እራስን እያፈረሱ እና ማንነትን እያጡ የሚጀመር አይደለም።

እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ጤናችሁን የሚነሣ፣ ጉልበታችሁን አብዝቶ የሚያዝል፣ ልባቹህ የሚጎዳ፣ አእምሯችሁን እረፍት የሚያሣጣ፣ አላህም ጋር ሆነ ሠዎችጋ የሚያቀያይማችሁን  ኢማናችሁን የሚፈታተን ስራ አትስሩ።

ምክኒያታችሁ ቸግሮኝ ነዉ አሊያም የተሻለ ለዉጥ ስለምፈልግ ነዉ የሚል ይሆናልኮ! ግን ደግሞ ጤናን በመጉዳት ተረማምደዉ የገነቡት ለዉጥ መጨረሻዉ አያሥደስትም። ራሥን የማጣትም ችግር ቢሆን ከየትኛዉም ቁሳዊ ችግሮቻችን ይገዝፋል። የተሳካልን እለት ሁሉም ይኖረንና ጤናችን ይከዳል ወይ ሁሉም አግኝተን እኛን እናጣለን። የተመኘንዉን ስናሣድድ ያለንን እናጣለን።

ቆም ብላቹህ አስቡ ወዳጆቼ ስራ  ስትሰሩ ራሣችሁን ጠብቁ የጌታችሁን ደንበር አትተላለፉ  ከዲናቹህ ተቃራኒ አትሁኑ ይሄ ሁሉ መጨረሻዉ ክስረት ነዉ።

https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH

https://t.me/httpsSITOTA_YESELEFY_EHTOCH
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ