መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
415 subscribers
126 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
አንዳንድ ጊዜ ይደክመና ዱኒያ ስልችት ይለናል ነገር ግን ዱኒያ ማረፈያ ለአኼራ መስሪያ ሀገር እንጅ መኖሪያ ሀገር አለመሆኗ ሲገባን የዱኒያ ጭንቀት ድካም ይጠፋል።

የዱኒያ ህይወት ማለት ይች ናት

اعْلَمُوا أَنَّمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا لَعِبٌ وَلَهْوٌ وَزِينَةٌ وَتَفَاخُرٌ بَيْنَكُمْ وَتَكَاثُرٌ فِي الْأَمْوَالِ وَالْأَوْلَادِ ۖ كَمَثَلِ غَيْثٍ أَعْجَبَ الْكُفَّارَ نَبَاتُهُ ثُمَّ يَهِيجُ فَتَرَاهُ مُصْفَرًّا ثُمَّ يَكُونُ حُطَامًا ۖ وَفِي الْآخِرَةِ عَذَابٌ شَدِيدٌ وَمَغْفِرَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانٌ ۚ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ
ቅርቢቱ ሕይወት ጨዋታና ዛዛታ፣ ማጌጫም፣ በመካከላችሁም መፎካከሪያ፣ በገንዘቦችና በልጆችም ብዛት መበላለጫ ብቻ መኾንዋን ዕወቁ፡፡ (እርሷ) በቃዩ ገበሬዎችን እንደሚያስደስት ዝናም፣ ከዚያም በቃዩ እንደሚደርቅና ገርጥቶ እንደምታየው፣ ከዚያም የተሰባበረ እንደሚኾን ብጤ ናት፣ በመጨረሻይቱም ዓለም ብርቱ ቅጣት ከአላህም ምሕረትና ውዴታ አልለ፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ ጥቅም እንጅ ሌላ አይደለችም።




https://t.me/httpsLuqmane
👍1
ጥያቄና መልሶቻቸው 💥33💥
በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
""  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ""
⭕️=======3⃣3⃣

🔹ከመርከዘ ራጂሒ ሪያድ

1-ቁርአንን ቃልበቃል መፈሰሩ እደት ይታያል


2-አባቴ ታሪከሶላትነው  የኡዱህያ እርድ ያረደው እሱነዉ ኡዱህያው እደት ይታያል


3-ገበያ ቦታላይ ቁርኣን መክፈት አደትነው

4-በኽቲላጥ የሚሰራ ሰው ከሱ የተሻለ ሰው እያለ ደእዋ መምራቱ እደት ይታያል

5_ዘካተል ፍጥር ያላወጣን በተመለከተ

6-ባሌን አሸንፈዋለሁ ግን አልማታም ይህ እደትነው

7-ዝሙት የሰራ ቢፀፀት ምን ያድርግ

8- ሸንትቤት እነበረ ክላስ ውስጥ ቁርኣን መቅራት እደትነው

9-የሞተከብት ማቃጠል እደት ነው"" 
 
10-ቤተሰቦቼ ካፊሮች ናቸው ለመርዳት ምላድርግ

11-አባቴ ነሳራ ነው አይነስውር ስለሆነ ወደ ቤተክርስቲያን ውሰደኝ ይላል ምላርግ

12-ኡዱህያ ማረድ ግደታ ነውን

13-ለአዘንተኛ ምግብ ማዘጋጀት እደት ይታያል

14-አንድ ሙሽሪክ ሲሞት ሸሀዳ ቢያረግ ሁክሙ እደትነው

15-ሙሳፊር ከሙቂምጋር አሰጋገዱን በተመለከተ

16-ከስላሚክ ባንክ መበደረን በተመለከተ
17-ድግምት የተደረገበት ሶላት ቢተው ይከፍራልን

      
👌➤ بتاريخ ليلة الإثنين/ 7 /ربيع الآخر/هجر


👌🔺የእሁዱ   ማታ  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ....

⭕️⭕️   ኦላይን

🔺በሸይኻችን አቡ ኒብራስ  ሙስጦፋ አብድላህ አላህ ይጠብቀውና !

🔺እሁድ  እሁድ  በየሳምንቱ  ከምሽቱ  3:30  ጀምሮ   ከወንድም  እህቶችጋ  ስለድናችን  እንመካከራለን ....❗️❗️❗️.
ለቀጥታ  ስርጭት

ድምፁን  ለማግኘት
⭕️
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10481
1
👉ወንድሜ👈🫵

የአላህን ቁጣ ጭራሽ ሳትፈራ
ያንን ቀን እረስተህ አላህ ፌት መቆምን
የቀብርን ጣጣ አንዷን ይዘህ አዷን

መዝለል ሆነስራህ ልክ እንዴ አንበጣ
የሱና ሰው መስለህ ሴቶችን ስቀጣ

ያንን ቀን አስተውል አላህ ፌት መቆምን
የቀብርን ጣጣ ጭራሽ ሳትፈራ ከሱፌት መቆምን

አረ ተው ወድሜ ተው አላህን ፍራ
ሴትልጅ አታታል ውሸትን አታውራ

ስማ ወድምየ እህቴን አትበድል
የስዴት እህቴን የድን ስጦታየን

አንዶን አረብ ሀገር አንዶን ኢትዮ አርገህ
ስሪ ቤታችንን አለሁሽ ትላለህ ተኝተህ

ሚስትህ ባረብ ሀገር እየተቃጠለች
አንዶን በላይቪ ላይ 🫵 አለሁሽ ትላለህ

አይመርህምዴ ሚስትህ በሰው ቤት
ሲመጣልህ ገዘብ ታጥቦ ሽንት ቤት
አንተ እዚህ ተኝተህ አለሁሽ ስትላት

ወንዱ ብርሲገኝ አእምሮ እየሸጠ
ሴትን እንዴ ሸቀጥ እየለዋለጠ

ሀድሱን ስትቀራው ዴሞም ስታብራራው
ጆሮህ እየሰማ ተግባርህ ዜሮ ነው

ካለህበት ውጣ ከጀመርክበት
ያችም እህትህ ናት ይችኛዋም ሚስትህ

በሚስትህ ላይ ፅና የላይቩን ተውና
የሚያዋጣህን ያዝ ያኛውን ተውና


https://t.me/Kalemtayeb2
https://t.me/abu_sualih_genete

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/elefiyabemrtikos
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌺بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌷


💐ጣፋጭ ቲላዋ

🌹   የማለዳ     ስጦታዬ ናት

👇👇
ተ⍣⍣⃝⚘️
   ጋ⍣⍣⃝⚘️
     በ⍣⍣⃝⚘️
        ዙ⍣⍣⃝⚘️
           ል⍣⍣⃝⚘️
               ኝ⍣⍣⃝⚘️


⍣⍣⃝⚘️ፏ  ያለ ውሎ    ይሁንላችሁ

https://t.me/httpsLuqmane


https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/elefiyabemrtikos
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.

«اللَّهُمَّ اجْعَلْ صَلَاتَكَ وَسَلَامَكَ وَبَرَكَتَكَ وَرَحْمَتَكَ عَلَى سَيِّدِ المُرْسَلِينَ وَإمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ أكْرَمِ الخَلْقِ وَإمَامِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ ، اللَّهُمَّ ابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَتَهُ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى .. اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ».
🔺السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔺
📬➣ታላቅ የዳዕዋና የሰርግ ፕሮግራም.!

🔺👌የወንድማችን አቡ ረስላን እና  የእህታችን ኡሙ ረስላን የሠርግ
ፕሮግራም..!
💐بَارَكَ اللّهُ لكما، وَبَارَكَ عَلَيْكما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا
فِي خَ
ير
⭕️👉የፕሮግራሙ ቀን  እሁድ ከመغሪብ ሶላት ቡኋላ ነው።
በዱባይ 8:00
በሳኡድ 7:00
በኢትዮ 1:00
      🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
             ➣
የእለቱ ተጋባዥ  እንግዶቻችን
       🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
🎤🥀አባታችን ሸይኽ በዱሩ አቡ ሀቢባ ከደሴ
🎤 💐ኡስታዝ  አቡ አመቲረህማን አህመድ ሸሪፍ ከዱባይ
🎤💐ኡስታዝ አቡ መስኡድ  ከደሴ
🎤💐ኡስታዝ  አቡ ማሂ አብዱል ከሪም  ደሴ
🎤🌹ኡስታዝ አቡ  አብዱል ጀባር ኮቻ
🎤🥀ኡስታዝ   አቡ አመቲላህ አብዱ ሮህማን ከሳኡዲ
🎤🥀ኡስታዝ አቡ አብዲላህ /ሀይቅ
🎤💐ኡስታዝ አቡ ሀቲም አብደላህ ከሳኡዲ
🎤💐ኡስታዝ አቡ ኢስማኢል ከሳዑድ
🎤🌹 ወንድማችን አቡ አብዱል መልኪ ከጂጂጋ

🚘➣ ስማቸው ያልተፃፈ
    🚎  ብዙ ተሳታፊ ኡስታዞችና ወድሞችም አሉን ፥
የቻለ ዳእዋ በማድረግ ያልቻለ ደግሞ ግጥም በማቅረብ ሙሽሮቹን እናጅባቸው ..!

🪑በወንድማችን መስኡድ ሙ/ድ እና አቡ ኑህ መድረክ መሪነት ይካሄዳል ኢንሻ አሏህ ..!
         👇 =ፕሮግራሙ =👇

     📲የሚተላለፍበት ጉርፕ 📲
       👇👇👇👇👇👇👇👇 
      ዱባይ የሰለፍዮች  ቻናል
https://t.me/AbuAmetirhman
https://t.me/AbuAmetirhman
https://t.me/AbuAmetirhman
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌺بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌷


💐ጣፋጭ ቲላዋ

🌹   የማለዳ     ስጦታዬ ናት

👇👇
ተ⍣⍣⃝⚘️
   ጋ⍣⍣⃝⚘️
     በ⍣⍣⃝⚘️
        ዙ⍣⍣⃝⚘️
           ል⍣⍣⃝⚘️
               ኝ⍣⍣⃝⚘️


⍣⍣⃝⚘️ፏ  ያለ ውሎ    ይሁንላችሁ

https://t.me/httpsLuqmane


https://t.me/ttphsesaseyfu
የወንድማችን አቡ ረስላናን የእህታችን ኡሙ ረስላን የሰርግ ፕሮግራምና የዳእዋ
👇.===ፕሮግራማቺን ===.👇

🌷ተጀመረ  ተጀመረ  ተጀመረ  ተጀመረ🌷

🌷بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما  في خير

🌹ماشاءالله
🌹🌹ماشاءالله
🌹🌹🌹ماشاءالله
🌹🌹🌹🌹ماشاءالله
🌹🌹🌹🌹🌹ماشاءالله

ماشاء الله💐💐💐💐💐💐💐


ماشاء الله🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

   ሸርሸር👇👇👇👇👇አርጉት

https://t.me/AbuAmetirhman
https://t.me/AbuAmetirhman