አይ! ዱንያ!
አንች ብልጭልጭ ሙልጭልጭ አለም አቋም የሌለሽ ዋላይ ዛሬ አለ ነገ የለም የየዋሆች መታለያ ጊዜያዊዋ መኖሪያ ጠፊ የሆንሽ ምድር "ዱንያ" ስሟ መጠሪያ
ስንቶችን ያታለለች ለስንቶች ያልተያዘች ስንቶችን ያራራቀች ስንቶችን ያፈራረቀች ለስንቶች ተስፋ ሰጥታ ስንቶችን ያከ ያከሰረች ስንቶችን ያነፈረች ስንቶችን ያናደደች ለስንቶች አዋዳጂ መስላ ስንቶችን ያቃረነች ስንቶችረቀቅን ያሏት መልሳ ያደቀቀች ስንቶች ባለሀብት ሆነው ስንቶች የደሀዩባት ስንቶች ህፃኖች ሁነው ስንቶች የደከሙላት ግን እሷ መጉደል እንጂ መሙላት ፍፁም የሌላት ዱንያ ምትባለው ሀገር ገራሚ ፍጡር እኮ ናት!?
የውሸተኞች መድመቂያ የኩፋሮች መደለቂያ የእውነተኞች መደበቂያ ዱንያ!! የሮጠ ሁሉ ያልያዘሽ የወደደሽን ያደነዘዝሽ ፍፁም ርካታ የሌለሽ
https://t.me/G4zkByVrEAZkOTMU8
https://t.me/+Hh-ve7vrHlJmNGFk

አንዳንድ ጊዜ ይደክመና ዱኒያ ስልችት ይለናል ነገር ግን ዱኒያ ማረፈያ ለአኼራ መስሪያ ሀገር እንጅ መኖሪያ ሀገር አለመሆኗ ሲገባን የዱኒያ ጭንቀት ድካም ይጠፋል።
የዱኒያ ህይወት ማለት ይች ናት
اعْلَمُوا أَنَّمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا لَعِبٌ وَلَهْوٌ وَزِينَةٌ وَتَفَاخُرٌ بَيْنَكُمْ وَتَكَاثُرٌ فِي الْأَمْوَالِ وَالْأَوْلَادِ ۖ كَمَثَلِ غَيْثٍ أَعْجَبَ الْكُفَّارَ نَبَاتُهُ ثُمَّ يَهِيجُ فَتَرَاهُ مُصْفَرًّا ثُمَّ يَكُونُ حُطَامًا ۖ وَفِي الْآخِرَةِ عَذَابٌ شَدِيدٌ وَمَغْفِرَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانٌ ۚ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ
ቅርቢቱ ሕይወት ጨዋታና ዛዛታ፣ ማጌጫም፣ በመካከላችሁም መፎካከሪያ፣ በገንዘቦችና በልጆችም ብዛት መበላለጫ ብቻ መኾንዋን ዕወቁ፡፡ (እርሷ) በቃዩ ገበሬዎችን እንደሚያስደስት ዝናም፣ ከዚያም በቃዩ እንደሚደርቅና ገርጥቶ እንደምታየው፣ ከዚያም የተሰባበረ እንደሚኾን ብጤ ናት፣ በመጨረሻይቱም ዓለም ብርቱ ቅጣት ከአላህም ምሕረትና ውዴታ አልለ፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ ጥቅም እንጅ ሌላ አይደለችም።
https://t.me/httpsLuqmane

👍1
ጥያቄና መልሶቻቸው 💥33💥
በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
"" የኦን ላይን ጥያቄና መልስ""
⭕️=======3⃣3⃣
🔹ከመርከዘ ራጂሒ ሪያድ
1-ቁርአንን ቃልበቃል መፈሰሩ እደት ይታያል❓
2-አባቴ ታሪከሶላትነው የኡዱህያ እርድ ያረደው እሱነዉ ኡዱህያው እደት ይታያል❓
3-ገበያ ቦታላይ ቁርኣን መክፈት አደትነው❓
4-በኽቲላጥ የሚሰራ ሰው ከሱ የተሻለ ሰው እያለ ደእዋ መምራቱ እደት ይታያል❓
5_ዘካተል ፍጥር ያላወጣን በተመለከተ❓
6-ባሌን አሸንፈዋለሁ ግን አልማታም ይህ እደትነው❓
7-ዝሙት የሰራ ቢፀፀት ምን ያድርግ❓
8- ሸንትቤት እነበረ ክላስ ውስጥ ቁርኣን መቅራት እደትነው❓
9-የሞተከብት ማቃጠል እደት ነው❓""
10-ቤተሰቦቼ ካፊሮች ናቸው ለመርዳት ምላድርግ❓
11-አባቴ ነሳራ ነው አይነስውር ስለሆነ ወደ ቤተክርስቲያን ውሰደኝ ይላል ምላርግ❓
12-ኡዱህያ ማረድ ግደታ ነውን❓
13-ለአዘንተኛ ምግብ ማዘጋጀት እደት ይታያል❓
14-አንድ ሙሽሪክ ሲሞት ሸሀዳ ቢያረግ ሁክሙ እደትነው❓
15-ሙሳፊር ከሙቂምጋር አሰጋገዱን በተመለከተ❓
16-ከስላሚክ ባንክ መበደረን በተመለከተ ❓
17-ድግምት የተደረገበት ሶላት ቢተው ይከፍራልን❓
👌➤ بتاريخ ليلة الإثنين/ 7 /ربيع الآخر/هجر
👌🔺የእሁዱ ማታ የኦን ላይን ጥያቄና መልስ....
⭕️⭕️ ኦላይን
🔺በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አላህ ይጠብቀውና !
🔺እሁድ እሁድ በየሳምንቱ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ ከወንድም እህቶችጋ ስለድናችን እንመካከራለን ....❗️❗️❗️.
ለቀጥታ ስርጭት
ድምፁን ለማግኘት
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
📲https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10481

❤1
ሞት
☞ ዛሬ ለሞቱት አልቃሽ ነገ በተራው ይለቀስበታል።
☞ የዛሬ ሬሳ ባይ በተራው ጀናዛ ይባላል።
☞ የዛሬ ሟች አጣቢ ተራው ሙቶ ይታጠባል።
☞በሬሳ ላይ ሰጋጅ በተራው ይሰገድበታል።
☞የዛሬ ቀብር ቆፋሪ በሌላ ጊዜ ለራሱ ይቆፈርለታል።
☞የዛሬ ቀባሪ በተራው ይቀበራል።
ወደድንም ጠላን የሚሆነው ይህ ነው። እድለኛ ማለት ከዱንያው በላይ ለአሄራው የሚለፋና ሞት እንዳለበት አውቆ ሁሌም በተጠንቀቅ የሚዘጋጅ ነው።
https://t.me/httpsLuqmane
https://t.me/G4zkByVrEAZkOTMU8
👍3
💯3