አይ! ዱንያ!
አንች ብልጭልጭ ሙልጭልጭ አለም አቋም የሌለሽ ዋላይ ዛሬ አለ ነገ የለም የየዋሆች መታለያ ጊዜያዊዋ መኖሪያ ጠፊ የሆንሽ ምድር "ዱንያ" ስሟ መጠሪያ
ስንቶችን ያታለለች ለስንቶች ያልተያዘች ስንቶችን ያራራቀች ስንቶችን ያፈራረቀች ለስንቶች ተስፋ ሰጥታ ስንቶችን ያከ ያከሰረች ስንቶችን ያነፈረች ስንቶችን ያናደደች ለስንቶች አዋዳጂ መስላ ስንቶችን ያቃረነች ስንቶችረቀቅን ያሏት መልሳ ያደቀቀች ስንቶች ባለሀብት ሆነው ስንቶች የደሀዩባት ስንቶች ህፃኖች ሁነው ስንቶች የደከሙላት ግን እሷ መጉደል እንጂ መሙላት ፍፁም የሌላት ዱንያ ምትባለው ሀገር ገራሚ ፍጡር እኮ ናት!?
የውሸተኞች መድመቂያ የኩፋሮች መደለቂያ የእውነተኞች መደበቂያ ዱንያ!! የሮጠ ሁሉ ያልያዘሽ የወደደሽን ያደነዘዝሽ ፍፁም ርካታ የሌለሽ
https://t.me/G4zkByVrEAZkOTMU8
https://t.me/+Hh-ve7vrHlJmNGFk

አንዳንድ ጊዜ ይደክመና ዱኒያ ስልችት ይለናል ነገር ግን ዱኒያ ማረፈያ ለአኼራ መስሪያ ሀገር እንጅ መኖሪያ ሀገር አለመሆኗ ሲገባን የዱኒያ ጭንቀት ድካም ይጠፋል።
የዱኒያ ህይወት ማለት ይች ናት
اعْلَمُوا أَنَّمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا لَعِبٌ وَلَهْوٌ وَزِينَةٌ وَتَفَاخُرٌ بَيْنَكُمْ وَتَكَاثُرٌ فِي الْأَمْوَالِ وَالْأَوْلَادِ ۖ كَمَثَلِ غَيْثٍ أَعْجَبَ الْكُفَّارَ نَبَاتُهُ ثُمَّ يَهِيجُ فَتَرَاهُ مُصْفَرًّا ثُمَّ يَكُونُ حُطَامًا ۖ وَفِي الْآخِرَةِ عَذَابٌ شَدِيدٌ وَمَغْفِرَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانٌ ۚ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ
ቅርቢቱ ሕይወት ጨዋታና ዛዛታ፣ ማጌጫም፣ በመካከላችሁም መፎካከሪያ፣ በገንዘቦችና በልጆችም ብዛት መበላለጫ ብቻ መኾንዋን ዕወቁ፡፡ (እርሷ) በቃዩ ገበሬዎችን እንደሚያስደስት ዝናም፣ ከዚያም በቃዩ እንደሚደርቅና ገርጥቶ እንደምታየው፣ ከዚያም የተሰባበረ እንደሚኾን ብጤ ናት፣ በመጨረሻይቱም ዓለም ብርቱ ቅጣት ከአላህም ምሕረትና ውዴታ አልለ፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ ጥቅም እንጅ ሌላ አይደለችም።
https://t.me/httpsLuqmane

👍1