መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
417 subscribers
125 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
ጥያቄና መልስ 💥52💥
በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
             5⃣2⃣🔺

🔴👉ሪባ ለሚበላሠው ዘካ መስጠት ይቻላልን

⭕️👉ሱጁዴቱ ቲላዋ ሁክሙን ብታብራራልን

🔴👉ሴት ልጅ  በሸሪአ እርድ ማረድ ትችላለችን

🔴👉እናቴ ታማብኝ ካልታከምሽ አላናግርሽም ብየ ምየ ነበር ከፋራ ማውጣት አለብኝን

🔴👉 ባለቤቴን በጣም እወደዋለሁ ጓደኛየ በጣም ቆጆናት እኛቤት ትመጣለች እና እባሌጋር ቲሳሳቁ ደረስኩ ተናድጀ ጀበናውን አሷላይ ሰበርኩት አሁን ታሽጋለች እና አውፍታ ልጠይቃትን

🔴👉 ባሌ በጣም ስለበደለኝ በቄስ ደብተራ አስደግሜ አሳበድኩት ከዛ ዳእዋ ስሰማ ኩፍር መሆኑን ሳቅ ተጨነኩ አሁን ምላድርግ

🔴👉 ጓደኛየ ነበረች ባሏን በበሀር አመጣችው ወንድሜነው  እያለች እህቴናት እያለ አሁን አብረውናቸው ኒካው እደት ይታያል

🔴👉ባል አግብቼ ነበር ነገርግን አይሰግድም አቂዳውም የተበላሸነው ከዛ ተጣላን ኒካውን አውርድልኝ ስለው እቢ አለኝ በቃዲ መፈታት እችላለሁን

⭕️👉 የታሪከሶላት ለጆች ሁክሙ ምድነው

⭕️👉ባል አግብቼነብር ወኪሉ የዳረኝ ሙሽሪክነው  ስለዝህ ባሌን ኒካችን ትክክል አደለም እንደስ ስለው እቢ አለኝ እቢሲለኝ ፍታኝ  ስለው የሰራሽውን አካፍሊኝና አለኝ ምላድርግ


ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ

🕰ليلة الإثنين الموافق/١٧/ذوالقعدة/١٤٤٧هـ)🕰


👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ

  📱ቁጥር  5⃣2⃣
       
        ➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
        ➤------------------➤
Audio
ሀዘን ትካዜ ሲሰማን

የቀልባችን መርጊያ የሆነው ቁርአን

ሁሉን ያስረሳናል ألحمد لله

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/ttphMartiqosjatu
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🍀Qur'an 🍀

ቆንጆ ቲላዋ

🌺بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌷


💐ጣፋጭ ቲላዋ

🌹   የምሽት   ግብዣየነው

👇👇
ተ⍣⍣⃝⚘️
   ጋ⍣⍣⃝⚘️
     በ⍣⍣⃝⚘️
        ዙ⍣⍣⃝⚘️
           ል⍣⍣⃝⚘️
               ኝ⍣⍣⃝⚘️


⍣⍣⃝⚘️ፏ  ያለ ምሽት    ይሁንላችሁ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/daewaselefiyabemrtikos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🍃بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🍃

┊  ┊  ┊  ┊
┊  ┊  ┊ ★️🍃
┊  ┊  ★️🍃
┊  ★🍃
🍃 ማር


🌷ውዷመድረሳችን🌷

🌷ፏያለውሎይሁንላችሁ🍃


https://t.me/elefiyabemrtikos

https://t.me/elefiyabemrtikos
በጣም አስገራሚ ታሪክ

ሁሉን ነገር ወስዶ በእርሱ ካሰኝ

ታሪኩ የአንድት እህታችን ነው

እንዲህ ስትል ትጀምራለች

በለጋ እድሜ ለትዳር ተሰጠሁኝ ከእሱም ጋር  እዬኖርን እያለ አረብ ሀገር ፕሮሰስ ጀመርኩ  አልቆዬም ቶሎ መጣልኝ። የሄድኩት ለሁለት አመት ነበር ዱኒያ አትሞላ አይደል እዛው ጨመርኩ ።ከዚህ ስሄድ  ስምንት መቶ ካሬ ሜትር ቦታ   ገዝተን ነበር  ሩቡ ተከፍሎ  ማለትም 75%ገና ነበርና  ያንን  እዳ ከፈልኩ

ከዛም ወደ ቤት መስራት ፕሮሰስ ገባን እዛ ሰፊ ቦታ ላይ G+4የሆነ ትልቅ ቪላ ቤት ሰራን አልሀምዱሊላህ ።

እኔም ከዛሬ ነገ እያልኩ ሰባት አመትን አስቆጠርኩ

ቤቱ ሲያልቅ ወደሀገሬ ለመግባት አንዳንድ የሚያስፈልጉኝን የቤት እቃዬን ገዝቼ ረተብኩ


በመሀል ከባለቤቴጋ አለመግባባት ተፈጠረ
ልመጣ ነው ስለውም ደስ አላለውም ።እኔም ግራ ገባኝ ቤታችንን ነው ሰርተናል ሌላ ምን እንፈልጋለን እኔም ደከመኝ ስለው መንቀሳቀሻ ምናምን ምናምን አለ ።እኔም ተሰማኝና በመምጣቴ  ወስኛለሁ   አልኩት ስልኩን ዘጋብኝ 

በሶስተኛው ቀን ደወለ  ምርጫ ልስጥሽ አለኝ የምን ምርጫ አልኩት መቼም ቤቱ በኔ ስም ነው አለኝ አወን አልኩት ።ምክኒያቱም የዛኔ ስንገዛው እኔ እያለሁኝ ባለቦታው ሙሉ ሂሳቡን ሳንሰጠው ሙሉ ስም አላዞረልንም ነበር ።እኔ አረብ ሀገር ከመጣሁ ሰርቼ ሙሉ እዳውን ስከፍል ሙሉ በሙሉ በእሱ ስም ሆነ ።

ቤቱም እንደዛው ማለት ነው

እናም ምርጫ የሰጠኝ ከሰባት አመት ጨምሬ ለመቀሳቀሻ ሰርቼ ልልክ ወይም ቤቱን ሙሉ በሙሉ ሊወስድ ከዛም እኔን ሊፈታ ይህ ነበር ምርጫው
ሚስትም አግብቶ እዬኖረ እንደሆነ ነገረኝ
እረ ምን ይህ ብቻ ወልዷልም

ይሄን ሲለኝ እራሴን ስቼ ወድቄ ራሴን የት አገኘሁት ሆስፒታል
ማመን አቃተኝ
ለኬ ቤቱ እስከሚያልቅ አንድም ቀን በስጨት ያለ ቃል እኩዋን ተናግሮ አያውቅም

እኔም ቤተሰቤ ጋር ተናገርኩ

በቤተሰብ ለመፍታት ተሞከረ እሱም አሻፈረኝ አለ
ፍርድ ቤት እንክሰስ አሉኝ ቤተሰቤ አይ እኔ የላይኛው ፍርድ በላጬ ነው እንዲ በሰው ሀገር ለፍቼ የሰራሁትን ቤት አላህን ሳይፈራ ከከዳይ ወላሂ ፍርዴ ከአላህ ነው የኔ ጌታ ጥሎ አይጥለኝም ብዬ መልሰ ሰጠሁ

ብቻ ሁሉንም ብፅፍ ይረዝማል ብዬ በመፍራት ነው
ያው ቤቱን ወሰደ ከዳኝ ኒካሄንም አወረደ

እስቲፋስ ካለች መኖር ይቀጥላልና ቂርአቴ ላይ ብቻ መጠከር እንዳለብኝ ለጌታዬ ቃል ገባሁ ።የአላህ ኒዕማ ብዙ ነውና ምርጥ እህቶች አላህ ሰጠኝ በፕሮግራም በሙራጅአችን በረታን ።

እኔም ላትቅነጡ ሚራህመቲላሂ የምትለውን የጌታዬን ቃል ጉልበትም አቅምም ሆነችኝ
ልክ ከእሱ በተለያየሁ በአመቴ አላህ ሷሊሁን የትዳር አጋር እንዲወፍቀኝ ያለምንም ማቋረጥ ሙሉ ሁለት አመት በሱጁድ ጠዬኩት እኔ የማላውቀው እሱም የማያውቀኝ ግን አንተጋ ተወዳጅ የሆነውን ባሪያህን ወፍቀኝ ያረብ ቤተሰቤን የሚወድ የሚያከብርልኝን የዱኒያ ፍቅር የሌለውን ለአኼራው የሚጨነቅ በቂርአቱ በአቂዳው ጀግና የሆነውን ውዱ ባሪያህን ወፍቀኝ ያረብ እያልኩ ጠዬኩት ።ለከልሀምድ ወሚና ካልኩት በላይ የሆነውን ባሪያውን ወፈቅኝ አልሀምዱሊላህ

አሁን ባለትዳር ነኝ ሁለት አመታችን እሱን ካገባሁ ጀምሬ የአረብ ቤት አልነካኝ እንደ
ልክ በሁለት አመታችን ሁለታችንም ተያዝን እቃችን ያለዘመድ በሰው ሀገር በባዶ እጃችን መጣን

ወላሂ ነው የምላችሁ እሱም ከለበሳት ቶብ ጀለብያ እኔም ከለበስኳት ጅልባብና ኒቃብ ውጭ ምንም የለን

እዚህ መተን አራት ወር ከቤተስብ ጋር
ቆዬን
ለሰለፊያ ያላቸው ጥላቻ ቆሞ ይሄዳል
ምክኒያቱም ሆድ አደሮች ስለሰለፊዮች የሚነግሯቸው መጥፎ ነገር ነው

በተለይ ለኒቃብቢስት ያላቸው ጥላቻ ይከብዳል ብቻ አለፈ

ከቤተሰብ ጋር ሆነን ሁልጊዜ  አንኖር  ያረብ ኸይሩን እሻልን

እላለሁኝ ሁልጊዜ

እኩዋን ቤት ተከራይተን እቃ አሟልተን ጎጆ የምንመሰርትበት ይቅርና ለካርድ እኩዋን ከኪሱ ያጣንበት ጊዜ ብዙ ነው

ቢገርማችን ያንን ቤቴን አጥቼ
ከዛም  በሰው ሀገር በጣም ብዙ ንብረታችን ክስር ሲል

እዚህ እንደው ይህ ሁሉ ደርሶብሽ ያንን ያክል አመት ለፍተሽ በባዶ እጅሽ መተሽ እንዴት አላበድሽም አይምሮሽ ለምን አልተነካም ብለው በግልፅ የነገሩኝ አሉ

እኔም አልኳደቸው ይሄንን ሁሉ ንብረት እድሜዬንም ውበቴንም ጉልበቴንም ወስዶ በእሱ ካሰኝ አልኳቸው ምክኒያቱም አመስጋኝ ባል አላህ ወፍቆኛል ።
ግን ባለቤቴ እጅግ ሲጠና አመስጋኝ ነው ወላሂ ከኪሱ አምስት ሳንቲም ሳይኖር ጌታውን ያመሰግናል ሁልጊዜ አልሀምዱሊላህ ያረብ ይላል


ችግሬን ሁሉ ባለቤቴ ደግነት በዬዋህነቱ
ጌታውን አመስጋኝ በመሆኑ አለፍኩት እጅጉን እፅናናለሁኝ

እናም አሁን ላይ ቤታችንን ተከራይተን ቤታችን ሙሉ ሆኖ ትዳራችንም በፍቅርና በመተሳሰብ ተሞልቶ እዬኖርኩ ነው
በአለም ላይ እንደኔ በትዳሯ ደስተኛ ያለች ሴት ያለች አይመስለኝም

ባለቤቴን ቤተሰቤ በጣም ይወዱታል እሱም በጣም ይወዳቸዋል ።ብቻ ምን ልበላችሁ በደስታ የተሞላ ሂወት ረቢ ወፈቀኝ

አትግፉ መከፋት ችግር የለውም ለጊዜው ቢያምም ሰው አትበዲሉ
ያ የእኔን ንብረት የወሰደው ----ዛሬ ላይ ሁሉንም አቶ ባዶ ሜዳ ላይ ወዲቋል የጎዳና ተዳዳሪ ሆኖ ከሰው ፍርፋሪ ሲለምን አዬሁት

መገን ጀሊሉ ሁሉንም በፍርዱ ታስቀምጣለህ

ፍርዱ ሚዛኑ ዝንፍ የማይል የአላህ ሚዛን ብቻ ነው
እንደ አባት ኩራት
እንደ ወንድም መከታ
እንደ ባል ንጉስ  መሰተሪያዬ 
እንደ ጓደኛ ሚስጥረኛዬ የሆነ የረበና ስጦታ የሆነ ባል አላህዬ ወፈቀኝ

አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ከማለት ውጭ በምን ም አልገልፀው የረቢን ስጦታ



ያአሏህ ሱብሀነሏህ ሚገርም ታሪክ


ለእህቶቻችን አድርሱት

አንብባችሁ ከተመቻችሁ ሸርር ያድርጉ👇👇👇👇👇👇

https://t.me/fuad_ebrahim_9025_prt

https://t.me/fuad_ebrahim_9025_prt

https://t.me/Ye_setoch_Jemea


https://t.me/Ye_setoch_Jemea
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌷ِسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ🌷

🫀ቁርዓን🎧

  🌹💫
     🌹💫
        🌹ላ  💫
            🌹💫

💫ተጋበዙልኝ💫💫

.=👌ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦

➜ አትረበሽም
➜ አትጨነቅም
➜ አታዝንም
➜ ሁሌም ደስተኛ ናት
/////////////////////////////////////////
https://t.me/elefiyabemrtikos
/////////////////////////////////////////
https://t.me/httpsLuqmane
/////////////////////////////////////////
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ቁርኣንን አዘውትሮ ከማየት የበለጠ አቅልንና ሩህን የሚገነባ፤ አካልን የሚጠብቅና እድለኝነትን በውስጡ የያዘን ነገር አላየሁም።»

         [ኢብን ተይሚ-ይ'ያህ]


https://t.me/elefiyabemrtikos

https://t.me/httpsLuqmane
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በውዱ ነቢያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ

اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ


  ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
የጁሙአ ኹጥባ

ጥሩ ስነምግባር በሚል


ኑኑኑ እናዳምጥ
🌷ِسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ🌷

🫀ቁርዓን🎧

  🌹💫
     🌹💫
        🌹ላ  💫
            🌹💫

💫ተጋበዙልኝ💫💫

.=👌ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦

➜ አትረበሽም
➜ አትጨነቅም
➜ አታዝንም
➜ ሁሌም ደስተኛ ናት
/////////////////////////////////////////
https://t.me/elefiyabemrtikos
/////////////////////////////////////////
https://t.me/httpsLuqmane
/////////////////////////////////////////