መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
416 subscribers
125 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
🔺=============🔺
ሲድረቱል_ሙንተሐ ዛሬም  ትደምቃለች
🔺==============🔺

🔺👇👇👇👇👇👇👇👇👇🔺
""  السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ""

👌 የሲድረቱል ሙንተሐ እህቶች ዛሬም  በተለመደው ሰዓትና በውቧ ቻናላቸው ለደዕዋ  እህቶቻቸውን  ጋብዘዋል ።  በታላላቅና  በፅናታቸው  የምናውቃቸው  ወደ አሏህ ተጣሪ  በሆኑት ኡስታዞቻችን  የሚካሔድ  ይሆናል ።  ከጁምዓ በኋላ  በሲድራ    በሲድሩካ    ብቅ  በሉ  ትደሰታላችሁ  ....❗️

➢=================➢

🔺የእለቱ ተጋባዥ  ኡስታዞቻችን 🔺
🔻====================🔻

🔺====================🔺
🔺ውዱ አባታችን ሸህ አህመድ 
            ጭፍራ

🔺====================🔺
🔺  ዉዱ ወንድማችን  ኡስታዝ
     አቡ ኡነይስ ሙሀመድ አልቡኮ
     


🔺=ለጥያቄና መልስ  ኡስታዛችን=    
     ➢ =አቡ ኒብራስ=➢

👌 የብልህ እህቶች አጋር ሁኝ ..  ከመልካሞች በመዋል  መስተካከልን  መፅናትን  እውቀትን  ትእግስትን  እንማራለን  ...  ከሞኞች  ከእልከኞችጋ  መዋል  ይቅርብን  እልህና  ጥላቻ  ሒዝብያነት  ተላላፊ  በሽታዎች  ናቸው ...❗️
          🔺==========🔺


👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....

🔺====================🔺
     ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ
    ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ
      ከዙባላ  ውጭ   እንዳትታመሚ
አዎ አታድክሚን  ልክ እንደጫት ቃሚ
    ወጥሪ  በደዕዋ  በሽተኛ አክሚ
    አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ
   እንደዶሮ አትሁኝ  ነገር  አትለቃቅሚ

         🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
     ➤::::::::::::::::::::::::::::::::➤
    ወሬ ይቅርባችሁ በመንሐጅ ላይ በርቱ
   መረጃን ሰብስቢ ከነ ሰንሰለቱ
   ነቃበይ እህታለም ተማሪ በርትተሽ
   አቂዳሽን ያዢ ከሰለፎች ቀድተሽ
   ይሄ ስለሆነ  ነጃ የሚያወጣሽ
   ➤::::::::::::::::::::::::::::::::::
:
      🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

👇               👇            
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
👏2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀዘን ትካዜ ሲሰማን

የቀልባችን መርጊያ የሆነው ቁርአን

ሁሉን ያስረሳናል ألحمد لله

https://t.me/httpsSITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቆንጆ ቲላዋ

🌺بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌷


💐ጣፋጭ ቲላዋ

🌹   የረፋድ     ስጦታዬ ናት

👇👇
ተ⍣⍣⃝⚘️
   ጋ⍣⍣⃝⚘️
     በ⍣⍣⃝⚘️
        ዙ⍣⍣⃝⚘️
           ል⍣⍣⃝⚘️
               ኝ⍣⍣⃝⚘️


⍣⍣⃝⚘️ፏ  ያለ ውሎ    ይሁንላችሁ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/daewaselefiyabemrtikos
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته


ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው


ዳዕዋ የሚጀመረው 3:00 ላይ  ይሆናል

ዳዕዋ የሚተላለፈው በቀጥታ ስርጭት በታላቁ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ነው





https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
1
ቆንጆ ቲላዋ

🌺بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌷


💐ጣፋጭ ቲላዋ

🌹   የማልለዳ    ግብዣየነው

👇👇
ተ⍣⍣⃝⚘️
   ጋ⍣⍣⃝⚘️
     በ⍣⍣⃝⚘️
        ዙ⍣⍣⃝⚘️
           ል⍣⍣⃝⚘️
               ኝ⍣⍣⃝⚘️


⍣⍣⃝⚘️ፏ  ያለ ውሎ    ይሁንላችሁ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/daewaselefiyabemrtikos
ኑኑ ትንሽ ኹጥባ እናዳምጥ


ወላጆችን ስለመቀስቀስ ልጆቻቸውን በጥሩ ስነ ምግባር
ላይ ስለማሳደግ

ከአማረኛ ትርጉም ጋር

https://t.me/httpsSITOTA_YESELEFY_EHTOCH
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

በአሏህፍቃድነገየምትጀመረውኪታብ

🔺👌በታላቁአሊም ሸይኽ አብደል አዚዝ አራጂሂ የተዘጋጀችው  ሙኽተሶር አህካሚ ስያም

👌مختصر في أحكام  الصيام للإمام العبد العزيز بن عبد الله الراجحي حفظه الله تعالى.


ሰዓታችን

በኢትዮ አቆጣጠር 8:ሰዓት
 
በዱባይ 3:ሰዓት

በሳኡድ 2:ሰዓት
 

ሊንኳንሸር ሸር  አድርጓት ባረከሏሁፊኩም
👇👇👇👇👇👇 👇👇

https://t.me/kewellomashaqdmiyaletewuhid
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

👌 ዓቂዳ  መንሐጅ  ፊቅህን  አኽላቅን  ያቀፈ መረጃን መሰረት ባደረገ መልኩ የዑለሞቹንም አቀራረብ መሰረት በማድረግ  እንዳቅሚቲ  ለኡማው  ተደራሽነት  እንድኖረው  እንታገላለን ...❗️

-------

👌የጦሳ  ልጆች  መድረሳችሁን  አሰራጯት  አስተዋውቋት ባስር እጥፍ የሚበልጡንን  ወደ ግማሽ አምጥተናቸዋል  ይሔ  ታላቅ ለውጥ  ነው  ።  እንደዘመቻቸው  ቢሆን  ወደፊት ሳይሆን  ወደኋላ  ይወስደን  ነበር  ። በፈጣሪያችን  እገዛ  ከዚያን በኋላ  በልጆቿ  ጥንካሬ  ጦሳችን  ተመንድጋለች  ።  ሳስበው  እድገቷ  ታአምር  ሆኖብኛል ። 


👇👇  ጠቅ  ጠቅ  አድርጓት 👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/13143
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ቁርአን በትኩረት ማዳመጥ ምንዳ የምናገኝበት ትልቅ ኢባዳ ነው።

🌹"ምርጥ ቲላዋ



      "🌹🇸🇦
         "🌹🇸🇦
             "🌹🇸🇦
                 "🌹🇸🇦
                    "🌹🇸🇦
                       "🌹🇸🇦

መልካም ለይል ተመኘሁላችሁ
ቁርዓን የልብ መድሃኒት !

🌺 ዑስማን ኢብኑ አፋን እንዲህ አለ፦ቀልባችን(ልባችን) ከኃጢአት ብትፀዳ ኑሮ የጌታችንን ንግግር/ቁርኣንን ባልጠገብነው ነበር።
                    


https://t.me/httpsLuqmane


https://t.me/httpsLuqmane
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌷ِسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ🌷

🫀ቁርዓን🎧

  🌹💫
     🌹💫
        🌹ላ  💫
            🌹💫

💫ተጋበዙልኝ💫💫

.=👌ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦

➜ አትረበሽም
➜ አትጨነቅም
➜ አታዝንም
➜ ሁሌም ደስተኛ ናት

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
2👍1
018 - Al-Kahf (The Cave) سورة الكهف
القارئ: احمد محمد طاهر Reciter: Ahmed Mohammed Taher
የጁምአ ሱናዎች 👇👇

1⃣🍒ገላን መታጠብ

2⃣🍒 ሽቶ መቀባት

3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም

4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد

ﷺ. . . .ﷺ
ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ
ﷺ . . . .ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/elefiyabemrtikos

https://t.me/etebielhkkewelatebteid