መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
417 subscribers
125 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ

አሳዛኝ_ታሪክ

አንድ አዛውንት_ክስ_ለማቅረብ ወደ ፍርድ ቤቱ ይሄዳሉ።

ዳኛውም "በማን ላይ ነው ክስህ ?" ሲል ጠየቀ፤
አዛውንቱም "በልጄ ላይ፣ እገሌ የሚባል ሲል መለሰ። ዳኛውም በአዛውንቱ ቃል ተገርመው የነበሩትን ሌሎች ዳኞች ተመለከቱና
"በትክክል ክስህ ምንድን ነው?" ሲል ጠየቀው።

አዛውንቱም "ልጄ እንደ አቅሙ ወርሃዊ ተቆራጭ እንዲያደርግ ለመጠየቅ" አለ።

ዳኛውም "ይህ በልጅህ ላይ ያለህ መብት ነው፤
አዛውንቱ :- ምንም እንኳን ሀብታም ብሆንም ገንዘብም ባያስፈልገኝም፣ ከልጄ ወርሃዊ ተቆራጭ መውሰድ እፈልጋለሁ" አለ።

ዳኛውም በሁኔታው ተገርሞ እያዘነ።
የልጁን መረጃ፣ ስሙንና አድራሻውን ወስዶ ወዲያውኑ እንዲመጣ አዘዘ። ልጁም አባቱን በፍርድ ቤቱ ፊት ለፊት አገኘው። ከዚያም ዳኛው ወደ ልጁ ዞሮ "ይህ አባትህ ነው?" ሲል ጠየቀው። "አዎ፣ ክቡርነቶ፣ አባቴ ነው" አለ።

ዳኛውም “አባትህ  እንደ ችሎታህ መጠን ትንሽ ገንዘብ ወርሃዊ ተቆራጭ እንድታደርግ ጠይቋል?” አለው።

ልጁም በመገረም “ብዙ  ገንዘብ ያለው የማንንም የገንዘብ እርዳታ የማያስፈልገው ሰው ነው እንዴት ሊጠይቀኝ ቻለ?” አለ።

ዳኛውም “ይህ የአባትህፍለጎት ነው፣ የፈለገውንም መጠየቅ ይችላል ” አለ።

አዛውንቱ  “ክቡር ሆይ፣ በየወሩ አንድ ዲናር ለእኔ ተቆራጭ እንዲያደርግ ብታስገድድልኝ ደስ ይለኛል፣ ያለምንም ማዘግየት ከእጁ ካሽ ብቀበል ደስ ይለኛል።” አለ።

ዳኛውም “አዎ፣ በእርግጥ ያንን ታገኛለህ” አለ።
አባትየው ደስ ስላለው ለዳኛው ዱአ አደረገ።

ዳኛው በልጁ ላይ ይህን ውሳኔ አስተላለፈ፡-
“ፍርድ ቤቱ እገሌ ለአባቱ እንደ አባቱ ፍላጎት አንድ ዲናር ወርሃዊ ተቆራጭ መስጠት እንዳለበት ደንግጓል፣ ይህ ተቆራጭ ለሕይወት ዘመን(በህይወት እስካሉ) ተፈፃሚ ይሆናል፣ ይህም  የማንም ጣልቃ ገብነት ሳይኖር ገንዘቡ ከልጁ ወደ አባቱ በእጅ በቀጥታ የሚሰጥ  ይሆናል አለ።

አባትና ልጅ ከፍርድ ቤቱ ከመውጣታቸው በፊት ዳኛው  ለአዛውንቱ እንዲህ አለ “ለምን በልጅህ ላይ ቅሬታ እንዳቀረብክ ናበጣም ትንሽ ገንዘብ እንደጠየቅክ ባውቅ ደስ ይለኛል?”

አዛውንቱ ስቅስቅ ብለው እያለቀሱ

“ክቡር ሆይ ልጄን ለማየት እናፍቃለሁ፣ብዙ ጭንቀቶቹ ከእኔ አርቀውታል፣ ልቤም ከእርሱ ጋር በጣም የተቆራኘ ቢሆንም እንኳ ላየው ላገኘው አልቻልኩም፣በስልክ እንኳን አያናግረኝም። ይህንን ቅሬታ ያቀረብኩት በወር አንድ ጊዜ እንኳ እንዳየው እንዳገኘው ብዬ በማሰብ ነው ” አሉ

ይህን የሰማው ዳኛ ና አብረውት የነበሩት  በሀዘን አለቀሱ ።

ዳኛው ለአዛውንቱ
“በአላህ እምላለሁ፣ ትክክለኛውን ምክንያት ከመጀመሪያው ብትነግረኝ ኖሮ፣ እስርና ግርፋትንም ባዘዝኩ ነበር” አለው።

አዛውንቱ  ፈገግ ብለው “ክቡር ሆይ፣ ይህ ፍርድ ልቤንም ያሳምመዋል ። ልጆች በአባቶቻቸው ልብ ውስጥ ያለውን የፍቅር መጠን ከመዘግየቱ በፊት ቢገነዘቡ እመኛለሁ” አሉ።

እኛስ ግን በስንት ጊዜ ቤተሰቦቻችንን እንጠይቃለን በወር፣በሳምንት፣በአመት?
Audio
👉ቁርአን በትኩረት ማዳመጥ ምንዳ የምናገኝበት ትልቅ ኢባዳ ነው።

🌹"ምርጥ ቲላዋ

      "🌹🇸🇦
         "🌹🇸🇦
             "🌹🇸🇦
                 "🌹🇸🇦
                    "🌹🇸🇦
                       "🌹🇸🇦

መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ
ቁርዓን የልብ መድሃኒት !

🌺 ዑስማን ኢብኑ አፋን እንዲህ አለ፦ቀልባችን(ልባችን) ከኃጢአት ብትፀዳ ኑሮ የጌታችንን ንግግር/ቁርኣንን ባልጠገብነው ነበር።
                    
https://t.me/httpsLuqmane

سورة الكهف
الشيخ محمد ايوب
የጁሙዓ ቀን ሱናዎች
⇝⇝⇝⇝⇝⇝⇝⇝⇝

①⇘ገላን መታጠብ
②⇘ሲዋክ መጠቀም
③⇘ጥሩ ልብስ መልበስ
④⇘ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤⇘ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥⇘ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦⇘በጠዋት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧⇘በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨⇘ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት መጠባ
በቅ

⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
https://t.me/elefiyabemrtikos

https://t.me/httpsLuqmane
👍2
የጁምአ ሱናዎች 👇👇

1⃣🍒ገላን መታጠብ

2⃣🍒 ሽቶ መቀባት

3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም

4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد

ﷺ. . . .ﷺ
ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ
ﷺ . . . .ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/elefiyabemrtikos
🔺=============🔺
ሲድረቱል_ሙንተሐ ዛሬም  ትደምቃለች
🔺==============🔺

🔺👇👇👇👇👇👇👇👇👇🔺
""  السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ""

👌 የሲድረቱል ሙንተሐ እህቶች ዛሬም  በተለመደው ሰዓትና በውቧ ቻናላቸው ለደዕዋ  እህቶቻቸውን  ጋብዘዋል ።  በታላላቅና  በፅናታቸው  የምናውቃቸው  ወደ አሏህ ተጣሪ  በሆኑት ኡስታዞቻችን  የሚካሔድ  ይሆናል ።  ከጁምዓ በኋላ  በሲድራ    በሲድሩካ    ብቅ  በሉ  ትደሰታላችሁ  ....❗️

➢=================➢

🔺የእለቱ ተጋባዥ  ኡስታዞቻችን 🔺
🔻====================🔻

🔺====================🔺
🔺ውዱ አባታችን ሸህ አህመድ 
            ጭፍራ

🔺====================🔺
🔺  ዉዱ ወንድማችን  ኡስታዝ
     አቡ ኡነይስ ሙሀመድ አልቡኮ
     
🔺=ለጥያቄና መልስ  ኡስታዛችን=    
     ➢ =አቡ ኒብራስ=➢

👌 የብልህ እህቶች አጋር ሁኝ ..  ከመልካሞች በመዋል  መስተካከልን  መፅናትን  እውቀትን  ትእግስትን  እንማራለን  ...  ከሞኞች  ከእልከኞችጋ  መዋል  ይቅርብን  እልህና  ጥላቻ  ሒዝብያነት  ተላላፊ  በሽታዎች  ናቸው ...❗️
          🔺==========🔺

👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....

🔺====================🔺
     ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ
    ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ
      ከዙባላ  ውጭ   እንዳትታመሚ
አዎ አታድክሚን  ልክ እንደጫት ቃሚ
    ወጥሪ  በደዕዋ  በሽተኛ አክሚ
    አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ
   እንደዶሮ አትሁኝ  ነገር  አትለቃቅሚ

         🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
     ➤::::::::::::::::::::::::::::::::➤
    ወሬ ይቅርባችሁ በመንሐጅ ላይ በርቱ
   መረጃን ሰብስቢ ከነ ሰንሰለቱ
   ነቃበይ እህታለም ተማሪ በርትተሽ
   አቂዳሽን ያዢ ከሰለፎች ቀድተሽ
   ይሄ ስለሆነ  ነጃ የሚያወጣሽ
   ➤::::::::::::::::::::::::::::::::::
:
      🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

👇               👇            
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
👏2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀዘን ትካዜ ሲሰማን

የቀልባችን መርጊያ የሆነው ቁርአን

ሁሉን ያስረሳናል ألحمد لله

https://t.me/httpsSITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቆንጆ ቲላዋ

🌺بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌷

💐ጣፋጭ ቲላዋ

🌹   የረፋድ     ስጦታዬ ናት

👇👇
ተ⍣⍣⃝⚘️
   ጋ⍣⍣⃝⚘️
     በ⍣⍣⃝⚘️
        ዙ⍣⍣⃝⚘️
           ል⍣⍣⃝⚘️
               ኝ⍣⍣⃝⚘️

⍣⍣⃝⚘️ፏ  ያለ ውሎ    ይሁንላችሁ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/daewaselefiyabemrtikos