መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
416 subscribers
126 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
🔻የአገር ልጅሁኖ የቲክቶክ ዘበኛ

🔻የአገርልጅ ሁኖ የሾይጣን ጓደኛ የፌስቡክ ምርኮኛ
🔻 እደት እደሚቀፍ ይህ ወደል አህያ
🔻ድኑን አይማርም የመታው መጋኛ

🔻መቸ አያቸውንና እነዚህንጀግኖች አገርየሚያኮሩ🍀

🌹ቁርአን ሀድስ ጨብጥ ያዝ የሚሉ፤

ሸክየን አብየን ቦረናውሸህየን ኩታኩቱን ትተህ
ቁርአን ሀድስን ጭብጥ አር አተየእያሉየሚሉ

ሀድስቁርአኑን ቅጣት ሳይቀንሱ

እርግፍፍ ብጥርጥር አርገው የሚያቅሙ

ሰለፍይ ወድሞች በጣምይለያሉ፡፡

🔻የመደር ቃልቻን በመረጃድሽቃ አፈር ያስግጣሉ

ለነገሩ የመደርቃልቻ ድሽቃውም አያስፈልገው
ይበቃዋል ትፋሹ


ሱለፍዩ ጀግና ገጠሩን ሲገባقال جل وعلا
فقال الرسول الله
🔻ብሎሲጀምር ገበሬው ቀጥአለ ሀቅን ለመቀበል ሳያወላውል

🔻የመደር ቃልቻ ተዛም ብድግ አለየአፉን ሊዘረዝር
ይሄ ውሀብያ ትክክል አደለም በማለት ጀመረ
ገበሬው አባቴ ይህን ጉድሰማና ሀቅን ከመቀበልወደኃላአለ

ገበሬው አባቴ ገናመይተማር በመደር ቃልቻ እጅግ ተፈተነ

አይይገበሬው አባቴ ሀቅን ተመቀበል ምን አዘነጋህ

አረለመሆኑ አብየሾክየ አልፈህ ስሸርክ
የመደር ቃልቻ መቸ ሀግ አለህ🖇

ታመህ ስትተኛ ጅንሲይዝህየሀጅን መሳሪያ
አምጣአለጉደኛው ጅንበጅን ላይ ሊጨምርብህ

ጉድነው አፉን አሾልሹሎ ገፎውን ለመዋጥ

ሀቅን ሀቅ አደለም እያለአለህ

ታዳ ውዱአባቴ ሀቅን ተመቀበል ምን አዘነጋሀል

የመደር ቃልቻ መቸም ታቀዋለህ እኔባልነግርህ


መቸምደሊልየለው ጫትናሙክት

መቸም ደሊል የለው ጫትና ሙክት

እግድህ ጨረስኩኝ የሙክትን ውሸት የሙክትንወሬ

ተመልሸመጣሁ ታሳዝነኛለህ እሳሳልሀለሁ ገሬው አባቴ

እውነቱን ልነገርህ የኔውድ አባቴ እደውበጠቅላላ
ባጤልን ተውና ሀቅል ለመቀበል ዝግጁ ሁንማ

እጅግይጣፍጣል ተውሂድናሱና
እጅግ ይጣፍጣል ተውሂድናሱና

ገጣሚ አደለ
ሁም
👍21👎1
ጁሙአና እሁድ ማታ ላይ የትም ቦታ ላሉ ወንድምና እህቶች ለየት ያለ ስሜት የሚሠጥባቸው ቀን ነው ምክንያቱም ሁሉም በአንድ መድረክ ብለው ዳዕዋና ፈተዋ የሚጠጡበት ስለሆነ ነው

መሠባሠቢያ መድረካቸው ውዷ መድረሳቸው ጦሳ ናት
👍1
🌸ዉብ የሆነ ቲላዋ🌸

     🌸 መልካም ለይልይሁንላችሁ🌸

🌸ቁርአን የልባችን መዳኒት 🌸
🌸የጭንቀት ሁሉ መፈወሻ መዳኒት🌸

      🌹🌸

               🌹🌸

                    🌹🌸

                        🌹🌸

                            🌹🌸

                               🌹ኝ    ✍️

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
👍3
የእሁድ ማታ ፕሮግራም

ተጀመረ

ተጀመረ


ተጀመረ

ፈጠን ፈጠን ፈጠን በመንገድ ላይ ያላችሁ


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
✍️ውዷ እህቴ🎀

➤በማንኛውም አጋጣሚ የበታችነት ስሜት አይሰማሽ‼️
➤የሰው ልጅ ዝቅ ሊያረግሽ ይችላል‼️
➤የዋህነትሽን ሞኝነትሽን ሊጠቀምበት ይችላል‼️

➤አላህ ዘንድ ደሞ ንፁህ ልብ ይዞ መቅረብ አያሳፍርም።

➤ ሁሌም ቢሆን ቅን ለማሰብ ሞክሪ‼️
➤የቅን ልቦች ምንዳ አላህ ዘንድ ነውና በሁሉ ነገርሽ ወደ ሀያሉ ጌታሽ ተደገፊ አወድቂም።


https://t.me/httpsSITOTA_YESELEFY_EHTOCH
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማራኪ የቁርአን ግብዣ


አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!!
💎ከቁርአን ጋር እንኑር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
በህይወታችን ውስጥ ብዙ ሰዎች አሉ።
:
ልክ እንደ ፔንግዊን! ከፊትህ ነጭ ሲሆኑ ከኋላህ ግን ጥቁር ናቸው።"

ጌታዬ ሆይ! ከክፋታቸው አንተ ጠብቀን!



https://t.me/httpsLuqmane
📚ሡርቱል ካሕፍ ቃሪዕ ተውፊቅ አልሀበሺ 🌹
💎የጁምአ ስጦታዬ

🌺


🌺ሱረቱል ካህፍን  የቻለ ይቅራ📖 ያልቻለ ያዳምጥ🎧

በአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ

🌺﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا 🌺ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

🌺قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
🍓በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂

🌺اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ🍃

https://t.me/Nissa_aselefya

https://t.me/Nissa_aselefya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉ቁርአን በትኩረት ማዳመጥ ምንዳ የምናገኝበት ትልቅ ኢባዳ ነው።

🌹"ምርጥ ቲላዋ



      "🌹🇸🇦
         "🌹🇸🇦
             "🌹🇸🇦
                 "🌹🇸🇦
                    "🌹🇸🇦
                       "🌹🇸🇦

መልካም ውሎ ተመኘሁላችሁ
ቁርዓን የልብ መድሃኒት !

🌺 ዑስማን ኢብኑ አፋን እንዲህ አለ፦ቀልባችን(ልባችን) ከኃጢአት ብትፀዳ ኑሮ የጌታችንን ንግግር/ቁርኣንን ባልጠገብነው ነበር።
                    

https://t.me/elefiyabemrtikos

https://t.me/httpsLuqmane
👍2
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


👉ወንዶቹ በዚህ ሰዓት ቢዚ ትሆናላችሁ ብዬ ነበር የተወሰን ወንድሞች ይመቸናል ካላችሁ በጦሳ ማዶ ቀጥታ ይሰራጫል ....❗️

=====🔺=====🔺=======

👉 የዛሬ_ የአል_ሚዕራጅ የእህቶች ቂርአት ይህቺ ሱራ ናት ... እህቶች እዛው አል_ሚዕራጃችሁ ላይ ተሰየሙ ...ወንድሞች ስራ ላይ ሆናችሁም ቢሆን በጦሳ ማዶ ይጠለፍላችኋል ተከታተሉ ።

-------

🔺 እህቶች በዚያው በኸልዋችሁ በአል_ሚዕራጃችሁ ቀጥሉ ...❗️



ከቀኑ 4:40 ጀምራችሁ ተሰየሙ

👉
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11446


👉
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11446