መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
416 subscribers
126 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ እያለ " ምነው ማታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ"★
~~
ኢማሙ አህመድን ያስለቀሰ ልብ የሚነካ ግጥም


→ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ
→እያለ " ምነው ማታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ"
→"ከፍጡሮቼ ሁሉ ወንጀልህን እየሸሸግክ
→እኔ ጋር ግን መጣህ አመፅክን ተሸክመክ"
→ወይኔ! ምን ይውጠኛል
→ማንስ ይጠብቀኛል
→ጊዜ ሄዶ አልፎ ጊዜ ሲተካ
→ነፍሴ በምኞት ሲረካ
→ዘነጋሁ የወዲያኛውን
→ከሞት ከፈኔ የሚከተለውን
→ዘላለም ለመኖር ቃል እንደተገባልኝ
→ሞት የሚባል ነገር እንደማይመጣብኝ
→ይሄው ጣእረ–ሞት መጣ
→ማን ያተርፈኛል ከዚህ ጣጣ?
→ዙርያየ ያሉን ቃኘሁኝ
→የሚጠቅመኝ ግን አጣሁኝ
→ምን እንዳስቀደምኩ ልጠየቅ ነኝ
→ለዚህ ግዜየ የሚሆነኝ
→ያኔ ምን ይሆን መልሴ
→በእምነቴ ችላ ያልኩትን እራሴ
→ወይኔ! ከቶ ምን ይብቃኝ
→ሰምቼ አልነበርን የጌታዬ ቃል ሲጠራኝ?
→በቃፍም፣በያሲን ያለውን
→ምነው አልሰማሁ ተግሳፁን
→ምነው አልሰማሁ ትንሳኤውን
→የፍርዱን ቀንና መሰብሰቡን?
→መለከል–መውት ሲፈልገኝ
→አልሰማሁም ወይ ሲጠራኝ?
→ጌታ ሆይ! እኔ ባሪያህ ተመለስኩኝ
→ማን አለ ከለላ የሚሰጠኝ
→ከምሕረተ ሰፊው ጌታ ሌላ
→እኔን ወደ ሀቅ የሚመራ
→በንሰሐ መጣሁ ይቅር በለኝ
→መልካም ሚዛኔን አክብድልኝ
→ሒሳቤን አርገው ቀና
→ተስፋዬ አንተው ነህና
~~
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉ቁርአን በትኩረት ማዳመጥ ምንዳ የምናገኝበት ትልቅ ኢባዳ ነው።

🌹"ምርጥ ቲላዋ



      "🌹🇸🇦
         "🌹🇸🇦
             "🌹🇸🇦
                 "🌹🇸🇦
                    "🌹🇸🇦
                       "🌹🇸🇦

መልካም ውሎ ተመኘሁላችሁ
ቁርዓን የልብ መድሃኒት !

🌺 ዑስማን ኢብኑ አፋን እንዲህ አለ፦ቀልባችን(ልባችን) ከኃጢአት ብትፀዳ ኑሮ የጌታችንን ንግግር/ቁርኣንን ባልጠገብነው ነበር።
                    

https://t.me/elefiyabemrtikos

https://t.me/httpsLuqmane
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ወንድም እህቶች 👇

ወንድም አቡ ዩስራ ሙራድ

👌ህክምና ተደርጎለት ጥሩ ለውጥ ላይ ነው

አላህ አፈያውን ይመልስለት
👍5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌸ዉብ የሆነ ቲላዋ🌸

     🌸 መልካም ለይልይሁንላችሁ🌸

🌸ቁርአን የልባችን መዳኒት 🌸
🌸የጭንቀት ሁሉ መፈወሻ መዳኒት🌸

      🌹🌸

               🌹🌸

                    🌹🌸

                        🌹🌸

                            🌹🌸

                               🌹ኝ    ✍️

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
1

     ነገ ስትጠየቅ ድንጋጤው እንዲቀንስልህ;
        ዛሬ ተጠያየቅ!!


   ፉደይል ኢብኑ ኢያድ አላህ ይዘንለት ከአንዱ ጋ መንገድ ላይ ተገናኝተው እንዲህ ሲል ጠየቀው……
ፉደይል…… "ዕድሜህ ስንት ነው?"
ሰውየው…… "ስልሳ ዓመቴ ነው"

ፉደይል…… "ስልሳ ዓመት በሙሉ ወደ ጌታህ እየሄድክ ነው አሁን ደግሞ ልትደርስ ተቃርበሀል።"
ሰውየው……  በመደናገጥ ስሜት
"إنّا لله وإنّا إليه راجعون"
   "እኛ የአላህ ነን: ወደ እሱም ተመላሾች ነን።"

ፉደይል…… "የዚህን ትርጉም ታቃለህን?"
    "ይህ ማለት እኮ እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ: መመለሻዬም ወደሱ ነው ማለት ነው።
  የአላህ ባሪያ መሆኑና ወደ አላህ እንደ ሚመለስ ያወቀ ሰው; አላህ ፊት እንደ ሚቆም ሊያውቅ ይገባዋል።
  አላህ ፊት እንደ ሚቆም ያወቀ ሰው; አላህ ፊት እንደ ሚጠየቅ ሊያውቅ ይገባዋል።
  አላህ ፊት እንደ ሚጠየቅ ያወቀ ሰው ደግሞ ለጥያቄው ምላሽ ማዘጋጀት ይገባዋል።" አለው

ሰውየው……  ከቅድሙ የበለጠ ደነገጠና "እሺ መፍትሔው ምንድን ነው?"
ብሎ ጠየቀው

ፉደይል…… "በጣም ቀላል ነው"
  አለው
ሰውየው…… "ምንድን ነው እሱ?"
    ሲል ጠየቀ

ፉደይል……
    "تُحسِن فيما بقي، يُغفر لك ما مضى، فإنّك إنْ أسأتَ فيما بقي، أُخِذْتَ بما مضى وبما بقي."
"በተቀረህ ዕድሜ መልካም ስራ ስራበት; ያለፈውን ስህተትህ ትማራለህ።
  በተቀረው ዕድሜህ መጥፎ ከሰራህበት ግን ባሳለፍከውም በተቀረውም ትያዛለህ።"
          አለው።
[جامع العلوم والحكم لابن رجب (1 / 383)]





👇
👉 "ዛሬ ራሱን ሂሳብ ያደረገ የነገውን ሂሳብ ይቀልለታል!!"


🌹🌹አሏህ በጀነት ይሠብስበን🌷🌷
1