Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌺ውብና ለጆሮ ጣፋጭ የሆነ ቲላዋ እያዳመጣቹ🤌
ኢማም ኢብኑ ባዝ
رحمة الله
እንዲህ ይላሉ
ቁርዓን የሚያዳምጥ ሰው ከቃሪዑጋ በእያንዳንዱ ''ሀርፍ'' በአጅር ይጋራል በአጅር እኩል ናቸው። እሱ የሚያገኘውን አጅር አዳማጩም ያገኛል‼️ الله أكبر
መቅራት ባንችልም እናዳምጥ
https://t.me/httpsLuqmane
ኢማም ኢብኑ ባዝ
رحمة الله
እንዲህ ይላሉ
ቁርዓን የሚያዳምጥ ሰው ከቃሪዑጋ በእያንዳንዱ ''ሀርፍ'' በአጅር ይጋራል በአጅር እኩል ናቸው። እሱ የሚያገኘውን አጅር አዳማጩም ያገኛል‼️ الله أكبر
መቅራት ባንችልም እናዳምጥ
https://t.me/httpsLuqmane
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀዘን ትካዜ ሲሰማን
የቀልባችን መርጊያ የሆነው ቁርአን
ሁሉን ያስረሳናል ألحمد لله
https://t.me/httpsLuqmane
https://t.me/ttphMartiqosjatu
የቀልባችን መርጊያ የሆነው ቁርአን
ሁሉን ያስረሳናል ألحمد لله
https://t.me/httpsLuqmane
https://t.me/ttphMartiqosjatu
040 Ghafir
Maher Al-Muaiqly
🌺ውብና ለጆሮ ጣፋጭ የሆነ ቲላዋ እያዳመጣቹ🤌
ኢማም ኢብኑ ባዝ
رحمة الله
እንዲህ ይላሉ
ቁርዓን የሚያዳምጥ ሰው ከቃሪዑጋ በእያንዳንዱ ''ሀርፍ'' በአጅር ይጋራል በአጅር እኩል ናቸው። እሱ የሚያገኘውን አጅር አዳማጩም ያገኛል‼️ الله أكبر
መቅራት ባንችልም እናዳምጥ
https://t.me/httpsLuqmane
ኢማም ኢብኑ ባዝ
رحمة الله
እንዲህ ይላሉ
ቁርዓን የሚያዳምጥ ሰው ከቃሪዑጋ በእያንዳንዱ ''ሀርፍ'' በአጅር ይጋራል በአጅር እኩል ናቸው። እሱ የሚያገኘውን አጅር አዳማጩም ያገኛል‼️ الله أكبر
መቅራት ባንችልም እናዳምጥ
https://t.me/httpsLuqmane
Forwarded from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ቁርአን ተፍሲር ደርስ በተወዳጁ ሸይኻችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ቁርአን በትኩረት ማዳመጥ ምንዳ የምናገኝበት ትልቅ ኢባዳ ነው።
🌹"ምርጥ ቲላዋ
"🌹ተ🇸🇦
"🌹ጋ🇸🇦
"🌹በ🇸🇦
"🌹ዙ🇸🇦
"🌹ል🇸🇦
"🌹ኝ🇸🇦
መልካም ምሽትተመኘሁላችሁ
ቁርዓን የልብ መድሃኒት !
🌺 ዑስማን ኢብኑ አፋን እንዲህ አለ፦ቀልባችን(ልባችን) ከኃጢአት ብትፀዳ ኑሮ የጌታችንን ንግግር/ቁርኣንን ባልጠገብነው ነበር።
https://t.me/httpsLuqmane
https://t.me/daewaselefiyabemrtikos

👍1
18 الكهف
الشيخ عبدالله المطرود
👉 የጁመዓ ቀን ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
⭕ سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ መታጠብ
➋ ሽቶ መቀባት
➌ ሲዋክ መጠቀም
➍ ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ ከህፍን መቅራት
➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
⭕ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين
⭕የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል።))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)
👈 وقال رسو اللهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة ويوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ
اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد

የተፍሲረ ደርሳችን በተወዳጁ ሸይኻችን
አቡ ኒብራስ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ቁርአን ማለት የሂወት መስመርክን ማስተካከያ ነዉ
ቲክቶክና ዛዛታዉ ይቅርብህና ናተማር
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
አቡ ኒብራስ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ቁርአን ማለት የሂወት መስመርክን ማስተካከያ ነዉ
ቲክቶክና ዛዛታዉ ይቅርብህና ናተማር
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Telegram
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!
ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!
ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
Forwarded from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺.......🔺.......🔺.......🔺.......🔺
➢ታ.. ላ ..ቅ የ ...ም...ስ...ራ...ች➢
🔻.......🔻.......🔻.......🔻.......🔻
🔺.አ..ስ.🔺..ደ..ሳ..ች.🔺.ዜ..ና.🔺
👌በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች በሙሉ🔺... ...
📌አዋጅ❗️ ... አዋጅ❗️ ... አዋጅ
👌በነገው እለት ማለትም ረቡዕ ከጠዋቱ 04:00 ጀምሮ በአይነቱ ለየት፣ሞቅ ደመቅ ያለ ... እና ሁሉም ሰለፍይ ወንድምና እህቶች ሊሳተፉበት የሚገባ ... ታላቅ የደዕዋ ድግስ እንደተዘጋጀ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
>=====================>🔺
👌ይህ የደዕዋ ፕሮግራም ታላላቅ ኡስታዞቻችን የሚጋበዙበት ፣ የጌታችንን ቃል የምንተዋወስበትና
በአላህ እገዛ በታላቅ ድምቀት እናሳልፈው ዘንድ ሁላችሁም ምርጥ እና ለዲናችሁ ታጋይ የሆናችሁ ብርቅዬ ወንድምና እህቶች ላቅ ባለ አክብሮት ተጋብዛችኋል።❗️
👌 በውዷ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ለወንዶች በውዷ መድረሳችን ሲድረቱል-ሙንተሀ ለሴቶች ከውድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችን ጋር የደመቀ ውሎን እንውላለን إن شاء الله تعالى በተጨማሪ ግጥም ያላቸው ወንድሞችም ፈታ ሲያደርጉን ይውላሉ...ለምሳሌ
🔺.....ወንድማችን......🔺
❗...አቡ ዩስራንና
🔺...ወንድማችን አቡ ናሙስ
❗... ይመስል...❗
👌እንኳን መቅረድ ማርፈድ ያስቆጫል❗️
🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺
⭐️..ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ከሳዑድ
🔺..ሸይኽ ሰኢድ ከልጓማ ሰማይ ስር
🔺..ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከደሴ
🔺..ኡስታዝ አቡል አባስ ከሀርቡ
🔺..ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከከላላ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ከገነቴ
🔺..ኡስታዝ አቡ ፈይሶል ከሳዑድ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ከገራዶ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ከጎሀ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ከመርሳ
🔺..ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ከገራዶ
🔺..ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ከሀያት ሰፈር
🔺..ኡስታዝ አህመድ ሸሪፍ
🔺..ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ከዱፍቲ
👌ሌሎችም አያሌ ኡስታዞችና ወንድሞች በዚህ ፕሮግራም ላይ ይሳተፋሉ::
➤...🔻መስጅደል- አቅሷችን🔻...➤
🔻................➤...............🔻
🔺መስጅደል አቅሷችን ውቧ መስጅዳችን:
እምብርት ነሽ እኮ የጦሳ ማዷችን::
ታስታውሻለሽ ወይ ያን ጊዜ በጧቱ:
ልጆችሽ ተሳደው እንድያ ሲንገላቱ:
ጠላቶችሽ በዝተው እየተሯሯጡ:
አንችኑ ለማጥፋት ሊቀጩሽ በለቱ:
ግን አሸነፍሻቸው ታገልሽው በብርቱ።
🔻...................➢.................🔻
🔺አንቺ መቼ ሰምተሽ መቼስ አቀረቀርሽ:
የነዚያ የጀግኖች የሰለፍዮቹ የሱንዮች ሁነሽ:
ለዲን በሚሰው በደፋር ልጆችሽ:
ቁርአን ሀድስን መረጃሽን ታጥቀሽ:
እንደምታሸንፊ ተስፋሽን ሰንቀሽ:
እዚህ ላይ ደርሰሻል ፅጌረዳ መስለሽ:
ጠላቶችሽንም ገርፈሽ አንገብግበሽ:
በደሊል አለንጋ በአል-መንጀኒቅ ልጅሽ:
መኖር ቀጥለሻል ትውልድን እያነፅሽ::
➤...............🔻...............➤
🔺....ማንበብ...Reading
Then🔺...ሼር... Share
🔺.... ጆይን...join...