መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
416 subscribers
125 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
🔵
👈الإمام البغوي هو أبو محمد الحسين بن مسعود بن محمد الفراء البغوي، المُلقّب بـ "محيي السنة" و"ركن الدين". هو فقيه ومحدث ومفسر من كبار علماء أهل السنة والجماعة، وُلد في بَغْشُور (بين هراة ومرو في إقليم خراسان)

عام 433 هـ، وتوفي عام 516
لا ﺇﻟﻪَ ﺇﻻَّ ﺍﻟﻠَّﻪ ﻭﺣْﺪﻩُ ﻻَ ﺷَﺮِﻳﻚَ ﻟﻪُ، ﻟَﻪُ ﺍﻟﻤُﻠْﻚُ، ﻭﻟَﻪُ ﺍﻟﺤﻤْﺪُ، ﻭَﻫُﻮ ﻋَﻠَﻰ ﻛُﻞِّ
ﺷَﻲﺀٍ ﻗَﺪِﻳﺮ

لا ﺇﻟﻪَ ﺇﻻَّ ﺍﻟﻠَّﻪ ﻭﺣْﺪﻩُ ﻻَ ﺷَﺮِﻳﻚَ ﻟﻪُ، ﻟَﻪُ ﺍﻟﻤُﻠْﻚُ، ﻭﻟَﻪُ ﺍﻟﺤﻤْﺪُ، ﻭَﻫُﻮ ﻋَﻠَﻰ ﻛُﻞِّ
ﺷَﻲﺀٍ ﻗَﺪِﻳﺮ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
1
وعـــــــلـــــــيـــــكــــــم الــــســـــلام
ورحـــــمــــــة الــــلــــه  وبـــــــــركــــــــاتـــــــــه

عــــيــــد  مـــبـــارك
تــــقــــــبـــــل الــلــه مـــنــا ومــــنـــكـــم  🌸
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته

መልእክት ለሁሉም ሰለፍዮች

👉إنا لله وإنا إليه راجعون


🔥 👉
#እህታችን #ሀያት_ኩታበር ወደ ማይቀረው ሃገር ሂዳለችና ነገ በጧት #በኩታበር ከተማ #በመገኘት ሽኝኝት እንድናደርግላት !!

#ሁላችንም መቃብር ቦታ #በመገኘት #እህታችንን የመሸኘት #ግደታ አለብን !! #አደራም ብላችኋለች 

إنا لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى

إن العين تدمع والقلب يحزن ولا نقول إلا ما يرضي ربنا

የመቃብር ቦታው 
#ኩታበር ከተማ ነው
 
#ማሳሰቢያ :-  እህታችን  الله  ይዘንላትና #ለዳዕዋ ሠለፍያ አቅሟ በቻለው ያክል ስትጠቅም ና #እህቶቿንም ሆነ #ወንድሞቿን ስታገዝ ስታጠናክር የነበረች ጠንካራ እህታችን ነች  ‼️
---------
🔥 👉 #ይህቺ  እህታችን ገና #ህመም ላይ ባለችበት ሠኣት ጀምራ #መልካምን ሽኝኝት እንድታደርጉላትና #ሱናን በጠበቀ መልኩ ወደ الله #እንድንሸኛት በተደጋጋሚ #ወስያ ልካለች !!

📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
ሠለፍይእህታችን ወደማይቀረው ሀገርሄዳለች አላህጀነተልፊርደውስንይወፍቃት ሁላችሁምዱአአድርጉላት በቃዱኒያእደዚህናት ሡብሀንአላህ💧💧💧
የጁምአ ሱናዎች 👇👇

1⃣🍒ገላን መታጠብ

2⃣🍒 ሽቶ መቀባት

3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም

4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد

ﷺ. . . .ﷺ
ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ
ﷺ . . . .ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/elefiyabemrtikos

https://t.me/etebielhkkewelatebteid