👌 ትናንት ካንተ ጋር አብረው ይስቁ ፣ ያቅዱ፣ የወደፊቱን ያስቡ የነበሩና ዛሬ ግን በዝምታ ተውጠው ከዚህ አፈር በታች የተኙትን ወዳጆችህን አስታወስካቸው...❓
👌 ለመሆኑ... እነሱ ዛሬ ካሉበት ጨለማ መቃብር ሆነው ወደዚህ ምድር ለአንድ ደቂቃ ብቻ ተመልሰው 'ይቅርታ' የመጠየቅ ወይም ለአንድ አምላክ የመስገድ ዕድል ቢያገኙ ምን ያህል እንደሚመኙ ታውቃለህ...❓
👌 አንተ ግን ያን እነሱ የተመኙትንና ናፍቀው ያጡትን 'ህይወት' ዛሬ በቤትህ እያለህ፣ ለምን አሁንም ድረስ በውሸት አለም ተዘናግተህ ትኖራለህ...❓
👌 የዛሬዋ ለሊት ለአንተ የመጨረሻዋ ብትሆንና የሚቀጥለው ተረኛ አንተ ብትሆን... ወደ ፈጣሪህ ለመሄድ ምን አዘጋጅተሃል...❓

Forwarded from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔵
👈الإمام البغوي هو أبو محمد الحسين بن مسعود بن محمد الفراء البغوي، المُلقّب بـ "محيي السنة" و"ركن الدين". هو فقيه ومحدث ومفسر من كبار علماء أهل السنة والجماعة، وُلد في بَغْشُور (بين هراة ومرو في إقليم خراسان)
عام 433 هـ، وتوفي عام 516