መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
417 subscribers
125 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጁምአ ሱናዎች 👇👇

1⃣🍒ገላን መታጠብ

2⃣🍒 ሽቶ መቀባት

3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም

4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد

ﷺ. . . .ﷺ
ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ
ﷺ . . . .ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/elefiyabemrtikos

https://t.me/etebielhkkewelatebteid
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሳምታዊይ የዳዕዋ ፕሮግራማችን


ተጀመረ

ተጀመረ

ተጀመረ

ኡስታዝ ኡቡ አመቲረህማን አህመድ ሸሪፍ ገብቷል
053 An-Najm
Maher Al-Muaiqly
🌷ِسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ🌷

🫀ቁርዓን🎧

  🌹💫
     🌹💫
        🌹ላ  💫
            🌹💫

💫ተጋበዙልኝ💫💫

.=👌ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦

➜ አትረበሽም
➜ አትጨነቅም
➜ አታዝንም
➜ ሁሌም ደስተኛ ናት
/////////////////////////////////////////
https://t.me/elefiyabemrtikos
/////////////////////////////////////////
https://t.me/httpsLuqmane
/////////////////////////////////////////
Forwarded from ደዕዋ ሰለፍያ በጎር { ልጓማ } (ابو عبد الله /ሀሠን ጎር)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👉 ደዕዋ ሰለፍያ በጎር

🔊አሰደሳችና ብርቅየ ዜና 🔊

አጓጊ የሆነ የደዕዋ ፕሮግራም

በአላህ ፈቃድ ይካሄዳል


በጎር

በጎር

በጎር


🫴ጎር እና በዙሪየዋ ላሉ ሙስሊም
ህብረተሰብ ጥሪ ተደርጓል

💫 አርሶም ታጋብዘዋል

መቼ ነው የሚሆነው

ካላችሁ
🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤

ቅዳሜ ------10 /8 / 2018 ec

🕰 ከ 4:00 ጀምሮ ይሆናል


የዕለቱ ተጋባዢ ውድ ኡስታዞች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

ኡስታዝ ሸህ ሰኢድ ልጓማ

ሸህ ሙሃመድ ሁሴን ቤሬዳ

ኡስታዝ አቡ ጃቢር አህመድ

ኡስታዝ ኑር አቡ አብዲልመናን

ወንድም ቃሲም ጦይብ

ሸህ ጀማል ካራ ላፈረቱ

ወንድም በድሩ አንበላ

ወንድም ሃሰን ጎር እና ሌሎችም

ተጋብዘዋል


https://t.me/selefyagorre
https://t.me/selefyagorre

ሸር አድርጉት አቦ አትዘናጉ ውዶች
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጁምአ ሱናዎች 👇👇

1⃣🍒ገላን መታጠብ

2⃣🍒 ሽቶ መቀባት

3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም

4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد

ﷺ. . . .ﷺ
ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ
ﷺ . . . .ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/elefiyabemrtikos

https://t.me/etebielhkkewelatebteid
ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል ገብቷል
✍️ ለትዳር_ደስታሽ_ጥንቃቄ_አድርጊ 🌸
ለሁሉም ሰው ስለ ባልሽ ያለሽን አድናቆትና ፍቅር በይፋ ማሳየት ግዴታ አይደለም። ይልቁንም በውስጥሽና በአንቺና በእሱ መካከል ብቻ ትኩረት ስጪው። ይህንን ሁሉ ለሰዎች ማጋራት ምን ጥቅም አለው?
ይህ ተግባርሽ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል፦
1//ያላገባች እህትን በሃሳብ ሊፈትናት ይችላል።
2// የተፈታች እህትን ልብ ሊያሳዝን ይችላል።
3//ከባሏ ጋር ችግር ያለባትን ባለ ትዳር ሴት ደግሞ ህመሟንና ጭንቀቷን ይጨምርባታል።

በተጨማሪም ወደ ዲናችን እንመለስ፤ እንዲህ በይፋ ስለ ፍቅር ማውራትና የግል ሚስጥርን (خصوصيات) ለሁሉም ማጋራት ከ ሀያእ (ከእፍረት) ጋር አብሮ ይሄዳልን⁉️
ከዚህ ይልቅ
ነገ ለዱንያሽም ለአኼራሽም የምታገኝበትን
ጠቃሚ_ትምህርቶችን (ፋኢዳዎችን) አጋሪ። ይህ ላንቺ የተሻለ ነው፤ የማያውቅ ሰው ተምሮበት ዱዓ ያደርግልሻል
አላህይዘንላቸውእና አዳድእህቶች በዚህነገርላይ ተዘፍቀዋል በሉደበቅበሉ ፍቅርበሚዲያይልቁንስ ባልሽን በሚድያሳይሆን እዛውእቤትሽ በደብውደጅውአክብሪው ፕሮፋይል በመለጣጠፍፍቅርይገለፃልብየ አላምንም ስልሽነው ንግስቷተመለሽ ተዚህድርጊትሽ?!
👍3
የዚክር ጥቅሞች
──────⊱◈◈◈⊰──────

ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁሏህ) ስለ ዚክር ፈዋኢዶች (ጥቅሞች) ሲዘረዝሩ የሚከተሉትን ተናግረዋል:

1⃣➳ዚክር ከሸይጧን ይከላከላል።

2⃣➳ዚክር አላህን ያስደስታል

3⃣➳ዚክር ጭንቀትን ያስወግዳል።

4⃣ ➳ዚክር ደስታን ያመጣል (ይሰጣል)።

5⃣➳ዚክር ውስጣዊና ውጫዊን ጥናካሬ ይሰጣል።

6⃣➳ዚክር «የልብ እና የፊት» ብርሃን ይሰጣል።

7⃣➳ዚክር የ'ሪዝቅ (የሲሳይ) ምንጭ ነው።

8⃣➳ዚክር አላህን ማስታወስ ራስን ያድሳል (update) ያደርጋል።

9⃣➳ዚክር የአላህን ውዴታ ይሰጣል።

🔟➳ዚክር «ነቃ» ያደርጋል (ንቃት ይሰጣል)።

1⃣1⃣➳ዚክር ወደ አላህ እንድትመለስ በእጅጉን ይረዳል።

1⃣2⃣➳ዚክር ወደ አላህ ያቃርባል።

1⃣3⃣➳ዚክር ለዕውቀት ያነሳሳል።

1⃣4⃣➳ዚክር የአላህን ፍራቻ ይሰጣል።

1⃣5⃣➳ዚክር አንተ አላህን ካስታወስክ አላህ ያስታውሰሀል!።

1⃣6⃣➳ዉሃ ለዓሳ ህይወት እንደሆነ ሁላ፣ ዚክር ለቀልብ ህይወት ነው።

1⃣7⃣➳ዚክር ለቀልብ #ቀለብ ነው።

1⃣8⃣➳ዚክር የልብ በረሃን ነወ።

1⃣9⃣➳ዚክር ወንጀልን ያስምራል።

2⃣0⃣➳ዚክር በባሪያዎቹና በአላህ መሐከል ያለውን ግንኙነት ያጠናክራል።

2⃣1⃣➳«ዚክር ሱብሓነላህ» ማለት አላህን የማላቅና የማክበር መገለጫ ነው።

2⃣2⃣➳ዚክር በምቾትህ ጊዜ አላህን ካስታወስክ፤በችግርህ ጊዜ ደግሞ አላህ ያስታውሰሀል!።

2⃣3⃣➳ዚክር ከአላህ ቅጣት ይጠብቅሀል።

2⃣4⃣➳ዚክር ስታደርግ መላኢኮች ይከቡሀል

2⃣5⃣➳ዚክር ከ'ሀሜት፣ከውሸት፣ከአሉባልታ ወሬዎች... ይጠብቅሀል።

2⃣6⃣➳ዚክር አላህን ለማስታወስ ብሎ መቀማመጥ በመላኢኮች ለመከበብ ምክኒያት ነው።

2⃣7⃣➳ዚክር ለጥሩ ስነምግባር ምክኒያት ነው።

2⃣8⃣➳ዚክር በአኼራ «ከቁጭት» ይጠብቃል።

2⃣9⃣➳_ዚክር ጥላ በሌለበት ቀን በአላህ ጥላ ስር ለመሆን ምክኒያት ነው።

3⃣0⃣➳ዚክር ማድረግ አላህ ጥሩ ምንዳን እንዲሰጥ ምክኒያት ነው። (አላህ የተሻለን ነገር ይከፍልሃል)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿نضَّرَ اللهُ امرأً سمِعَ مَقالتي فبلَّغَها﴾

“አላህ ፊቱን ያብራለት ንግግሬን ሰምቶ ላደረሰው (ላስተላለፈው) ሰው።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 189
Audio
ጣፋጭቲላዋ🎧🎧🎧

ሱረቱል አል ማኢዳህ ቃሪዕ

ሚስባህ ሳኒ ሀፊዘሁሏህ🌺🌺



▪️ጆሮ በቁርዓን ሲሞላ ይብቃቃል
▪️ልብ በቁርዓን ሲበራ ይፈወሳል
▪️አይን ወደ ቁርዓን መመልከት ሲያበዛ ይጠራል
▪️ምላስ በቁርዓን ሲረጥብ ይዋባል
▪️ቁርዓንን ስትጎዳኝ ነፍስህ ይፀዳል!!!

            መልካም ቀን

 

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
1
👉10 የልብ ህመሞች ✏️

──────⊱◈◈◈⊰──────

1…… በአላህ (ሱብሀነ ወተአላ) እናምናለን እንላለን ነገር ግን ትዕዛዙን አንተገብርም።
──────⊱◈◈◈⊰──────

2….. ረሱልን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንወዳሉን እንላለን ግን የሳቸውን ፈለገ ሱናቸውን በመተግበር አልተከተልንም ።
──────⊱◈◈◈⊰──────

3….. ቁርዐን እንቀራለን ነገር ግን ወደተግባር አንለውጠውም።

4….. የአላህ (ሱወ) ፀጋ ሁሌ ይደርሰናል ነገር ግን አመስጋኝ አልሆንም።
──────⊱◈◈◈⊰──────

5…. ሸይጧን ጥላታችን እንደሆነ እንናገራለን ግን ከእርሱ ተቃራኒ አልቆምንም።
──────⊱◈◈◈⊰──────

6…. ጀነት መግባትን እንፈልጋለን ነገር ግን ለመግቢያ የሚያግዘን ስራ እየስራን አይደለም።
──────⊱◈◈◈⊰──────

7…. ጀሀንብ መግባትን አንፈልግም ነገር ግን ከሱ ለመራቅ ምንም አይነት ሙከራ አላደረግንም።
──────⊱◈◈◈⊰──────

8…. ሁሉም ህይወት ያለው ነገር እንደሚሞት እናውቃለን ነገር ግን ለሞት እየተዘጋጀን አይደለም።
──────⊱◈◈◈⊰──────

9…. ሰዎችን እናማለን ስህተታቸውን ለማውጣት እንጥራለን ነገር ግን የራሳችንን ጥፋትና ወንጀል እረስተናል።
──────⊱◈◈◈⊰─────

10…. ሙታንን እንቀብራለን ነገር ግን ከዚህ ተግባራችን ትምህርት አንወስድም
──────⊱◈◈◈⊰──────

«✆አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ
ለማድረስ ብዮ ነው።
──────⊱◈◈◈⊰──────
የእሁድ ፕሮግራም


ተጀመረ

ተጀመረ

ተጀመረ


ሸይኻችን ገብቷል
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህን በዚክር ማውሳት እና አለማውሳት በሕይወት እና በሞት ነው የተመሰለው

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَثَلُ الذي يَذْكُرُ رَبَّهُ والذي لا يَذْكُرُ رَبَّهُ، مَثَلُ الحَيِّ والمَيِّتِ.﴾

“ያ! ጌታውን የሚያወሳ እና ያ! ጌታውን የማያወሳ ሰው ምሳሌው፦ እንደ ህያው እና ሙት ነው።”

📚 ቡኻሪ (6407) ሙስሊም (779) ዘግበውታል

እንግዲህ ይሄንን ሐዲስ አይተን ራሳችንን እንፈትንሽ እኔ አልሞትኩም በሕይወት አለው ብለን የምናስብ ከሆነ አላህን በማውሳት ቀናችንን እንጀምር ሙሉ በሆነው በሱ ቃል እንጠበቅ ::

የጠዋት ዚክር ማለትን አትርሱ ከመጥፎ ነገሮች በሱ ቃል ተጠበቁ
የላቀው አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ

🌹🌹🌹 ሰባኸል ኸይር 🌹

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
2