መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
416 subscribers
125 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌺ውብና ለጆሮ ጣፋጭ የሆነ ቲላዋ እያዳመጣቹ🤌

ኢማም ኢብኑ ባዝ
رحمة الله
እንዲህ ይላሉ

ቁርዓን የሚያዳምጥ ሰው ከቃሪዑጋ በእያንዳንዱ ''ሀርፍ'' በአጅር ይጋራል በአጅር እኩል ናቸው። እሱ የሚያገኘውን አጅር አዳማጩም ያገኛል‼️ الله أكبر

መቅራት ባንችልም እናዳምጥ

https://t.me/httpsLuqmane
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀዘን ትካዜ ሲሰማን

የቀልባችን መርጊያ የሆነው ቁርአን

ሁሉን ያስረሳናል ألحمد لله

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/ttphMartiqosjatu
040 Ghafir
Maher Al-Muaiqly
🌺ውብና ለጆሮ ጣፋጭ የሆነ ቲላዋ እያዳመጣቹ🤌

ኢማም ኢብኑ ባዝ
رحمة الله
እንዲህ ይላሉ

ቁርዓን የሚያዳምጥ ሰው ከቃሪዑጋ በእያንዳንዱ ''ሀርፍ'' በአጅር ይጋራል በአጅር እኩል ናቸው። እሱ የሚያገኘውን አጅር አዳማጩም ያገኛል‼️ الله أكبر

መቅራት ባንችልም እናዳምጥ

https://t.me/httpsLuqmane
ቁርአን ተፍሲር ደርስ በተወዳጁ ሸይኻችን




ተጀመረ






ተጀመረ






ተጀመረ






ተጀመረ






ተጀመረ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
𝕢 🌺
𝕦 🌺
𝕣 🌺
𝕒 🌺
𝕟 ➛📖🎧🌺

ተጋበዙልኝ መልካምውሎ ይሁንላችሁ


https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ቁርአን በትኩረት ማዳመጥ ምንዳ የምናገኝበት ትልቅ ኢባዳ ነው።

🌹"ምርጥ ቲላዋ



      "🌹🇸🇦
         "🌹🇸🇦
             "🌹🇸🇦
                 "🌹🇸🇦
                    "🌹🇸🇦
                       "🌹🇸🇦

መልካም ምሽትተመኘሁላችሁ
ቁርዓን የልብ መድሃኒት !

🌺 ዑስማን ኢብኑ አፋን እንዲህ አለ፦ቀልባችን(ልባችን) ከኃጢአት ብትፀዳ ኑሮ የጌታችንን ንግግር/ቁርኣንን ባልጠገብነው ነበር።
                    


https://t.me/httpsLuqmane


https://t.me/daewaselefiyabemrtikos
👍1
18 الكهف
الشيخ عبدالله المطرود
👉 የጁመዓ ቀን ሱናዎች

سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

➊ መታጠብ
➋ ሽቶ መቀባት
➌ ሲዋክ መጠቀም
➍ ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ ከህፍን መቅራት
➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት

قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين

የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል።))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)

👈  وقال رسو اللهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة ويوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ

اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد

 


https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
🔺.......🔺.......🔺.......🔺.......🔺
➢ታ.. ላ ..ቅ   የ ...ም...ስ...ራ...ች➢
🔻.......🔻.......🔻.......🔻.......🔻


🔺.አ..ስ.🔺..ደ..ሳ..ች.🔺.ዜ..ና.🔺


👌በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና  እህቶች በሙሉ🔺... ...

📌አዋጅ❗️ ... አዋጅ❗️ ... አዋጅ


👌በነገው እለት ማለትም ረቡዕ ከጠዋቱ 04:00 ጀምሮ በአይነቱ ለየት፣ሞቅ ደመቅ ያለ ... እና ሁሉም ሰለፍይ ወንድምና እህቶች ሊሳተፉበት የሚገባ ...  ታላቅ የደዕዋ ድግስ እንደተዘጋጀ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

>=====================>🔺

👌ይህ የደዕዋ ፕሮግራም ታላላቅ ኡስታዞቻችን የሚጋበዙበት ፣ የጌታችንን ቃል የምንተዋወስበትና
በአላህ እገዛ  በታላቅ ድምቀት እናሳልፈው ዘንድ ሁላችሁም ምርጥ እና ለዲናችሁ ታጋይ የሆናችሁ ብርቅዬ ወንድምና እህቶች ላቅ ባለ አክብሮት ተጋብዛችኋል።❗️

👌 በውዷ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ለወንዶች በውዷ መድረሳችን ሲድረቱል-ሙንተሀ ለሴቶች ከውድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችን ጋር የደመቀ ውሎን እንውላለን إن شاء الله تعالى በተጨማሪ ግጥም ያላቸው ወንድሞችም ፈታ ሲያደርጉን ይውላሉ...ለምሳሌ

🔺.....ወንድማችን......🔺
...አቡ ዩስራንና
🔺...ወንድማችን አቡ ናሙስ
... ይመስል...

👌እንኳን መቅረድ  ማርፈድ ያስቆጫል❗️

🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺

⭐️..ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ከሳዑድ
🔺..ሸይኽ ሰኢድ ከልጓማ ሰማይ ስር
🔺..ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከደሴ
🔺..ኡስታዝ አቡል አባስ ከሀርቡ
🔺..ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከከላላ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ከገነቴ
🔺..ኡስታዝ አቡ ፈይሶል ከሳዑድ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ከገራዶ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ከጎሀ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ከመርሳ
🔺..ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ከገራዶ
🔺..ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ከሀያት ሰፈር
🔺..ኡስታዝ አህመድ ሸሪፍ
🔺..ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ከዱፍቲ

👌ሌሎችም አያሌ ኡስታዞችና ወንድሞች በዚህ ፕሮግራም ላይ ይሳተፋሉ::

➤...🔻መስጅደል- አቅሷችን🔻...➤

🔻................➤...............🔻
🔺መስጅደል አቅሷችን ውቧ መስጅዳችን:
  እምብርት ነሽ እኮ የጦሳ ማዷችን::
  ታስታውሻለሽ ወይ ያን ጊዜ በጧቱ:
  ልጆችሽ ተሳደው  እንድያ ሲንገላቱ:
   ጠላቶችሽ በዝተው እየተሯሯጡ:
   አንችኑ ለማጥፋት ሊቀጩሽ በለቱ:
   ግን አሸነፍሻቸው ታገልሽው በብርቱ።

🔻...................➢.................🔻
🔺አንቺ መቼ ሰምተሽ መቼስ አቀረቀርሽ:
የነዚያ የጀግኖች የሰለፍዮቹ የሱንዮች ሁነሽ:
ለዲን  በሚሰው በደፋር ልጆችሽ:
ቁርአን ሀድስን መረጃሽን ታጥቀሽ:
እንደምታሸንፊ ተስፋሽን ሰንቀሽ:
እዚህ ላይ ደርሰሻል ፅጌረዳ መስለሽ:
ጠላቶችሽንም ገርፈሽ አንገብግበሽ:
በደሊል አለንጋ በአል-መንጀኒቅ ልጅሽ:
መኖር ቀጥለሻል ትውልድን እያነፅሽ::
➤...............🔻...............➤

🔺....ማንበብ...Reading

           Then🔺...ሼር... Share

                            🔺.... ጆይን...join...

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
𝕢 🌺
𝕦 🌺
𝕣 🌺
𝕒 🌺
𝕟 ➛📖🎧🌺

ተጋበዙልኝ መልካምውሎ ይሁንላችሁ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን

ተጀመረ


ተጀመረ


ተጀመረ


ታላቁ አባታችን በጣም የምንወዳቸው ለልጆቻቸው ተናናሽ የሆኑት ሸይኽ ሰኢድ ልጓማ ገብተዋል


🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👍21