መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
416 subscribers
125 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
✍️ ታላቁ ዓሊም ሱፍያን አል-ሰውሪ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ
🔻አንድን አማኝ (ሙእሚን) ከመክዳት ተጠንቀቅ! አማኝን የከዳ ሰው አላህንና መልእክተኛውን ﷺ እንደከዳ ይቆጠራል።
🔺 ወንድምህን ለአላህ ብለህ ከወደድከው፤ ስለ እርሱ ስትል ነፍስህንም ሆነ ገንዘብህን ለግስ (አትሰስት)።
🔺ከጠብ፣ ከከንቱ ክርክርና ከድርቅና ተጠንቀቅ! (እነዚህ ውስጥ ከገባህ) በደለኛ፣ ከዳተኛና ወንጀለኛ ትሆናለህና።
➡️ በሁሉም ሁኔታዎች ውስጥ ትዕግስትን (ሶብርን) አጥብቀህ ያዝ፤ ትዕግስት ወደ መልካም ስራ (ቢር) ይመራል መልካም ስራ ደግሞ ወደ ጀነት ይመራል።
ምንጭ፦ ሒልየቱል አውሊያእ (7/82)
➡️እውነተኛ ወንድማማችነት በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባር የሚገለጽ ነው። ለአላህ ብሎ መዋደድ ማለት ለወንድምህ መቆምና መደገፍ ነው።
➡️ ክርክርና ጭቅጭቅ ልብን ያድፋሉ፤ ሰላማችንን ያጠፋሉ። በሐቅ ላይ ብንሆን እንኳ ክርክርን መተው ለልብ ጥንካሬ ትልቅ ሚና አለው።
➡️ ትዕግስት (ሶብር) የሁሉም ስኬት መጀመሪያ ነው። ዛሬ የምናልፍባቸው ፈተናዎች በትዕግስት ካሳለፍናቸው ነገ የጀነት መግቢያ መንገዶቻችን ይሆናሉ።
"🫧በሕይወትና በሞት መካከል ምርጫ የለህም፤ በመጨረሻው መንገድህ ላይ ሞት አይቀሬ ነውና።

🍃በዱንያ ላይ ዘለዓለማዊነት የለም፤ እያንዳንዱ ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት!

🍃ነገር ግን በሐቅ መንገድ ወይም በጥመት መንገድ ላይ በመጓዝ መካከል ምርጫ ተሰጥቶሃል።

🍃አላህ ለባሮቹ የመዳኛ መንገዶችን ግልጽ አድርጓል፤ ከጥፋት መንገዶችም አስጠንቅቋቸዋል።

🍃የተጓዦች ቁጥር ማነስ ሳይበግርህ የመዳኛውን መንገድ ተከተል፤ የጥፋተኞች ብዛትም ሳያታልልህ ከጥፋት መንገድ ራቅ።"



👇👇👇𝚓𝚘𝚒𝚗
╭┅━━━━•🌸🌸•━━━━━┅┐
⚘ ⚘ 
https://t.me/httpsLuqmane
╰┅━━━━•🌸🌸•━━━━━┅╯
ጥያቄና መልስ 💥52💥
በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
             5⃣2⃣🔺

🔴👉ሪባ ለሚበላሠው ዘካ መስጠት ይቻላልን

⭕️👉ሱጁዴቱ ቲላዋ ሁክሙን ብታብራራልን

🔴👉ሴት ልጅ  በሸሪአ እርድ ማረድ ትችላለችን

🔴👉እናቴ ታማብኝ ካልታከምሽ አላናግርሽም ብየ ምየ ነበር ከፋራ ማውጣት አለብኝን

🔴👉 ባለቤቴን በጣም እወደዋለሁ ጓደኛየ በጣም ቆጆናት እኛቤት ትመጣለች እና እባሌጋር ቲሳሳቁ ደረስኩ ተናድጀ ጀበናውን አሷላይ ሰበርኩት አሁን ታሽጋለች እና አውፍታ ልጠይቃትን

🔴👉 ባሌ በጣም ስለበደለኝ በቄስ ደብተራ አስደግሜ አሳበድኩት ከዛ ዳእዋ ስሰማ ኩፍር መሆኑን ሳቅ ተጨነኩ አሁን ምላድርግ

🔴👉 ጓደኛየ ነበረች ባሏን በበሀር አመጣችው ወንድሜነው  እያለች እህቴናት እያለ አሁን አብረውናቸው ኒካው እደት ይታያል

🔴👉ባል አግብቼ ነበር ነገርግን አይሰግድም አቂዳውም የተበላሸነው ከዛ ተጣላን ኒካውን አውርድልኝ ስለው እቢ አለኝ በቃዲ መፈታት እችላለሁን

⭕️👉 የታሪከሶላት ለጆች ሁክሙ ምድነው

⭕️👉ባል አግብቼነብር ወኪሉ የዳረኝ ሙሽሪክነው  ስለዝህ ባሌን ኒካችን ትክክል አደለም እንደስ ስለው እቢ አለኝ እቢሲለኝ ፍታኝ  ስለው የሰራሽውን አካፍሊኝና አለኝ ምላድርግ


ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ

🕰ليلة الإثنين الموافق/١٧/ذوالقعدة/١٤٤٧هـ)🕰


👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ

  📱ቁጥር  5⃣2⃣
       
        ➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
        ➤------------------➤
Audio
ሀዘን ትካዜ ሲሰማን

የቀልባችን መርጊያ የሆነው ቁርአን

ሁሉን ያስረሳናል ألحمد لله

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/ttphMartiqosjatu
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🍀Qur'an 🍀

ቆንጆ ቲላዋ

🌺بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌷


💐ጣፋጭ ቲላዋ

🌹   የምሽት   ግብዣየነው

👇👇
ተ⍣⍣⃝⚘️
   ጋ⍣⍣⃝⚘️
     በ⍣⍣⃝⚘️
        ዙ⍣⍣⃝⚘️
           ል⍣⍣⃝⚘️
               ኝ⍣⍣⃝⚘️


⍣⍣⃝⚘️ፏ  ያለ ምሽት    ይሁንላችሁ

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/daewaselefiyabemrtikos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🍃بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🍃

┊  ┊  ┊  ┊
┊  ┊  ┊ ★️🍃
┊  ┊  ★️🍃
┊  ★🍃
🍃 ማር


🌷ውዷመድረሳችን🌷

🌷ፏያለውሎይሁንላችሁ🍃


https://t.me/elefiyabemrtikos

https://t.me/elefiyabemrtikos