መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
416 subscribers
125 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
🌸ዉብ የሆነ ቲላዋ🌸

     🌸 መልካም ለይልይሁንላችሁ🌸

🌸ቁርአን የልባችን መዳኒት 🌸
🌸የጭንቀት ሁሉ መፈወሻ መዳኒት🌸

      🌹🌸

               🌹🌸

                    🌹🌸

                        🌹🌸

                            🌹🌸

                               🌹ኝ    ✍️

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
👍3
የእሁድ ማታ ፕሮግራም

ተጀመረ

ተጀመረ


ተጀመረ

ፈጠን ፈጠን ፈጠን በመንገድ ላይ ያላችሁ


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
✍️ውዷ እህቴ🎀

➤በማንኛውም አጋጣሚ የበታችነት ስሜት አይሰማሽ‼️
➤የሰው ልጅ ዝቅ ሊያረግሽ ይችላል‼️
➤የዋህነትሽን ሞኝነትሽን ሊጠቀምበት ይችላል‼️

➤አላህ ዘንድ ደሞ ንፁህ ልብ ይዞ መቅረብ አያሳፍርም።

➤ ሁሌም ቢሆን ቅን ለማሰብ ሞክሪ‼️
➤የቅን ልቦች ምንዳ አላህ ዘንድ ነውና በሁሉ ነገርሽ ወደ ሀያሉ ጌታሽ ተደገፊ አወድቂም።


https://t.me/httpsSITOTA_YESELEFY_EHTOCH
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማራኪ የቁርአን ግብዣ


አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!!
💎ከቁርአን ጋር እንኑር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
በህይወታችን ውስጥ ብዙ ሰዎች አሉ።
:
ልክ እንደ ፔንግዊን! ከፊትህ ነጭ ሲሆኑ ከኋላህ ግን ጥቁር ናቸው።"

ጌታዬ ሆይ! ከክፋታቸው አንተ ጠብቀን!



https://t.me/httpsLuqmane
📚ሡርቱል ካሕፍ ቃሪዕ ተውፊቅ አልሀበሺ 🌹
💎የጁምአ ስጦታዬ

🌺


🌺ሱረቱል ካህፍን  የቻለ ይቅራ📖 ያልቻለ ያዳምጥ🎧

በአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ

🌺﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا 🌺ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

🌺قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
🍓በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂

🌺اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ🍃

https://t.me/Nissa_aselefya

https://t.me/Nissa_aselefya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉ቁርአን በትኩረት ማዳመጥ ምንዳ የምናገኝበት ትልቅ ኢባዳ ነው።

🌹"ምርጥ ቲላዋ



      "🌹🇸🇦
         "🌹🇸🇦
             "🌹🇸🇦
                 "🌹🇸🇦
                    "🌹🇸🇦
                       "🌹🇸🇦

መልካም ውሎ ተመኘሁላችሁ
ቁርዓን የልብ መድሃኒት !

🌺 ዑስማን ኢብኑ አፋን እንዲህ አለ፦ቀልባችን(ልባችን) ከኃጢአት ብትፀዳ ኑሮ የጌታችንን ንግግር/ቁርኣንን ባልጠገብነው ነበር።
                    

https://t.me/elefiyabemrtikos

https://t.me/httpsLuqmane
👍2
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


👉ወንዶቹ በዚህ ሰዓት ቢዚ ትሆናላችሁ ብዬ ነበር የተወሰን ወንድሞች ይመቸናል ካላችሁ በጦሳ ማዶ ቀጥታ ይሰራጫል ....❗️

=====🔺=====🔺=======

👉 የዛሬ_ የአል_ሚዕራጅ የእህቶች ቂርአት ይህቺ ሱራ ናት ... እህቶች እዛው አል_ሚዕራጃችሁ ላይ ተሰየሙ ...ወንድሞች ስራ ላይ ሆናችሁም ቢሆን በጦሳ ማዶ ይጠለፍላችኋል ተከታተሉ ።

-------

🔺 እህቶች በዚያው በኸልዋችሁ በአል_ሚዕራጃችሁ ቀጥሉ ...❗️



ከቀኑ 4:40 ጀምራችሁ ተሰየሙ

👉
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11446


👉
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11446
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌸ዉብ የሆነ ቲላዋ🌸

     🌸 መልካም ለይልይሁንላችሁ🌸

🌸ቁርአን የልባችን መዳኒት 🌸
🌸የጭንቀት ሁሉ መፈወሻ መዳኒት🌸

      🌹🌸

               🌹🌸

                    🌹🌸

                        🌹🌸

                            🌹🌸

                               🌹ኝ    ✍️

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
👍1🍓1
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

የዛሬው  የተፍሲር   ምዕራፍ   ሱረቱል_ቃሪዓ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻


👉እነ ኡሙ   በክላሳችሁ  አል_ሚዕራጅ

👉እነ አቡም  በክላሳችሁ  በከጦሳ  ማዶ

------
👉ወንዳወንድ  ሴትና ሴታሴት ወንድ ባህሪ የተዋዋሳችሁ  ሆይ  አደብ ከሐድስ ከቁርአን  ግዙ  ሸምቱ  ።

👉አትለያዬን  ለምትሉ  አብሽር የኔን  ኔት ይጭነቀው  ።  አስቸጋሪ  ሲሆን  ይሻላል  አክሰሱ  ካለ  ተለያይታችሁ  ብትቀሩ  ያምራል  ደስ  ይላል  ።  ኡሙ የሚለውን  አልቀይር  ብላችሁ  ወጥመድ  እየገባችሁ ነው  ። ብዙ አነሮች  ወይም ተኩላዎች አሉ  ።  ለማጥመድ  የምትገባ  ሒዝብይ  ካለህ  ሰለፍዮቹ  እንስቶች  ላንተ ስለማይሆኑ  ተስፋ ቁረጥ  ይልቅ  ጠንክረህ  ቅራ ....




👇👇 የወንዶች  የቀጥታ  ስርጭት 👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11572
👍31💯1