መንሀጀሠለፍን ኑሩበትእጂ አታስመስሉበት
416 subscribers
126 photos
112 videos
272 links
ይህቻናል ዋናአላማው ዳእዋሠለፍያን ለቀጣይትውልድ ተደራሽእድትሆን ታስቦ የተከፈተነው
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካ
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉ቁርአን በትኩረት ማዳመጥ ምንዳ የምናገኝበት ትልቅ ኢባዳ ነው።

🌹"ምርጥ ቲላዋ



      "🌹🇸🇦
         "🌹🇸🇦
             "🌹🇸🇦
                 "🌹🇸🇦
                    "🌹🇸🇦
                       "🌹🇸🇦

መልካም ውሎ ተመኘሁላችሁ
ቁርዓን የልብ መድሃኒት !

🌺 ዑስማን ኢብኑ አፋን እንዲህ አለ፦ቀልባችን(ልባችን) ከኃጢአት ብትፀዳ ኑሮ የጌታችንን ንግግር/ቁርኣንን ባልጠገብነው ነበር።
                    

https://t.me/elefiyabemrtikos

https://t.me/httpsLuqmane
1
رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ🌺
🍃🌻
Audio
ሱረቱል አል _ዒምራን

ቃሪዕ

ሚስባህ ሳኒ ሀፊዘሁሏህ

🌹ጥፍጥ ያለች የንጋት ግብዣ
                   

      ➘➘ተጋበዙልኝ➘➘
                   

     ቁርአን የልብ መድሃኒት ነው❗️
                   

      🌹መልካም ውሎ ይሁንላችሁ🌹
                   
=====◉◉◉🌺🍃◉◉◉=====◉

ትደመጥ ትደመጥ

Like, share, join

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/elefiyabemrtikos
https://t.me/httpsLuqmane
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በውዱ ነቢያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ

اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ


  ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌸ዉብ የሆነ ቲላዋ🌸

     🌸 መልካም ለይልይሁንላችሁ🌸

🌸ቁርአን የልባችን መዳኒት 🌸
🌸የጭንቀት ሁሉ መፈወሻ መዳኒት🌸

      🌹🌸

               🌹🌸

                    🌹🌸

                        🌹🌸

                            🌹🌸

                               🌹ኝ    ✍️

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
Audio
ቆንጆ ቲላዋ

🌺بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌷


💐ጣፋጭ ቲላዋ

🌹   የማለዳ     ስጦታዬ ናት

👇👇
ተ⍣⍣⃝⚘️
   ጋ⍣⍣⃝⚘️
     በ⍣⍣⃝⚘️
        ዙ⍣⍣⃝⚘️
           ል⍣⍣⃝⚘️
               ኝ⍣⍣⃝⚘️


⍣⍣⃝⚘️ፏ  ያለ ውሎ    ይሁንላችሁ

https://t.me/httpsLuqmane


https://t.me/ttphsesaseyfu
👌السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ــ

⭕️👉ውድ ና የተከበራቺሁ እህት ወንድሞች እንደት ናቺሁ  አስደሳች ዜና ይዘንላቺሁ መተናል እሱም  ለጧሊበል ኢልም ነው ለእውቀት ፈላጊወች በሙሉ   አድስደርስ ልንጄምር ስለሆነእና መከታተል ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች አህለን ወሰህለን ተፈضሉ ብለናል!



📚የምንጄምረው  ነገ  የኪታብ ስም   አርባዒን አነዋውያ ይሆናል ኢንሻአሏህ

👉ሰዓት  በኢትዮ 8፡00ይሆናል


↪️ሸር  ሸር  ሸር  ሸር  አድርጓት!

📌ለቀጥታ ስርጭት

ጠቅ ጠቅ ጠቅ አድርጓት👇👇👇


https://t.me/kewellomashaqdmiyaletewuhid
👍21
060 - Al-Mumtahanah (The Woman to be examined) سورة الممتحنة
القارئ: احمد محمد طاهر Reciter: Ahmed Mohammed Taher
ማራኪ የቁርአን ግብዣ


አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!!
💎ከቁርአን ጋር እንኑር

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/httpsLuqmane

https://t.me/httpsLuqmane
1
✍️"ምርጥ_ምክር_ከምርጡ_ነብዬ,,🌹.📚"

አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው ይላል አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ፦

✍️.የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አላህን በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮችህ ውበት ይሆንልሀልና

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ⁉️

✍️.የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ በሰማይ እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ⁉️

✍️.የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ዝምታን አብዛ ; ሰይጣንን ማባረሪያ ፣ ለዲንህ ይረዳሀልና

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ⁉️

✍️.የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ሳቅ አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን ኑር ይወስዳልና

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ⁉️

✍️.የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ እውነትን ተናገር መራራ እንኳን ቢሆን

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ⁉️

✍️.የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ በአላህ ላይ የሰውን ወቀሳ አትፍራ

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ⁉️

✍️.የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ የሰዎች ገመና የራስክን ገመና ከማወቅ ( ከመከታተል) እንዳይከለክልክ
1