La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጁሙዓ ቀን ሱናዎች

) ገላን መታጠብ
②) ሲዋክ መጠቀም
③) ጥሩ ልብስ መልበስ
④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥) ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ


☞☞በዚች ምድር ላይ እንደ ረሱል ﷺ ያፈቀረ እንደሳቸውም የተፈቀረ የለም።
ወፊትም አይኖርም!🌹

☞ሰሉ አለ ነቢ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድﷺ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
🍃መልካም ጁምዓ🌹

❀::::::::::ይሁንላችሁ ኢንሻ አላህ::::::::


https://t.me/httpsLatahzen
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃ጁምዓ🍃

‏قال ﷺ :
"أفضل الأيام عند الله يوم الجمعة"

قال المحدث الألباني : صحيح

📚السلسلة الصحيحة - رقم : 1502
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው

ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ "ሰሂህ" ብለውታል።
📚 [አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1502]

‏قال ﷺ :

"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشراً"

قال المحدث الألباني : حسن

📚السلسلة الصحيحة - رقم : 1407

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድበታል።

ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሀሰን " ብለውታል።
📚[አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1407 ]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ረመዿን ተከታታይ አጫጭር የሙሐደራ ግብዣ ከአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጋር: ክፍል ⑧

በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
La tehzen
🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀 🌹ሑረል • ዓይን 🌹 ~ ክፍል አራት(4) ~ ሉዕባ ሆይ!… ዓብደላህ ኢብኑ መስኡድ (ረ ዐ) እንዲህ ብለዋል… በጀነት ውስጥ ሉዕባ የምትባል የጀነት ሴቶች ሁሉ በቁንጅናዋ የሚገረሙባት እንስት አለች ፤ ትካሻዋን በእጃቸው መታ እያደረጉ እንዲህ ይሏታል «ሉዕባ ሆይ! ምነኛ እድለኛ ነሽ ፈላጊዎችሽ ቢያዩሽ ኖሮ አንቺን ለማግኘት ምነኛ በለፉ ነበር። በዓይኖቿ መሀልም ‹‹እኔ የሚፈልግ…
🌹ሑረል = ዓይን🌹

~ ክፍል አምስት(5)

የሰውነቷ ቅርጿ ፤ የቆዳ ቀለሟ ፤ ተክለ ሰውነቷ ያፈዛል ፤ የማይጠወልገውና የማይረግፍ ውበትን አላህ አጎንጽፏታል።

በድንኳኖች ውስጥ የተጨጎሉ የዓይኖቻቸው ጥቁረትና ንጣት ደማቅ የኾኑ ናቸው፡፡
አል ረሕማን - 72

የሑረል ዓይኗና የዱኒያዋ እንስት ተረብ
=========================

ሑረል ዓይን

እናንተ የዲኒያ ሴቶች ሆይ! ቁንጅናችን የሚያፈዝ ጸባያችን የሚማርክ በቁረአንና ሐዲስ ተደጋግመን የተወሳን ውብ እንስቶች ነን። ረሱል (ሰ ዐ ወ) ስለ እኛ ያሉትን ስሙ…

አንዲት እንስት ወደ ምድር ብመለከት ፀሐይንና ጨረቃን ጋርዳ ምድርን በተለየ ብርሃን ባካበበች ነበር።

አላህም እንዲህ ይላል…

ፀባየ መልካሞች ፤ መልከ ውብ ሴቶች አሉ
አል ረህማን = 55 70

ጌታችን አላህ ለጀነት ሰዎች ያዘጋጀን ከውቦች ሁሉ ያስበለጠን ያለ ምክንያት አይደለምና ቆንጆን ለማየት ከፈለጋችሁ ወደ እኛ መዞር ብቻ ነው ምርጫችሁ።

የዱኒያዋ እንስት

‹‹በቁንጅና ከእናንተ በሰባ (70) እጥፍ እንድንበልጥ ተደርገን ተፈጥረናል››

«ጀነትን የተጎናጸፉ የዱኒያ ሴቶች ዱኒያ ላይ በደከሙት ዒባዳ ምክንያት ከሑረል ዓይን በ70 እጥፍ የበለጠ ቁንጅና ይኖራቸዋል»
ተብሎ በረሱል (ሰ ዐ ወ) አንደበት እንደተነገረልን አትዘንጉ።

ሑረል = ዐይን

እኛ በጀነት ውስጥ እጅ ለእጅ ተያይዘን ፍጥረታት ሰምቶ በማያውቀው ተስረቅራቂ አንደበታችን እንዲህ እያልን እንዘፍናለን።
እኛ ስንስቅ እኮ
የጨረቃ ገላ እስኪያልቅ ይሸረፋል
ሙሉ ፣ ግማሽ ፣ ሩብ እያለ ይጠፋል
ከክዋክብት እንደቅጠል እግር ስር ይረግፋል።

የዱኒያዋ እንስት

የዱኒያ ሴቶች ሆይ! እናታችን ዓዒሻ ሑረል ዓይኖች ይህንን ሲሉ ተገርመው እናንተን ወክለው የሰጡትን ምላሽ አድምጡ ሑረል ዓይኖች እጅ ለእጅ ተያይዘው በአንድነት ሲዘፍኑ የዱኒያ ሴቶች ተቃቅፈው ምላሽ ይሰጣሉ።


ለጌታችን ሱጅድ ወርደናል
ጾመናል ፣ ሰድቀናል
በወድእ ፊታችንም አብርቷል
አላገኛችሁም እናንተ ይሄን እድል
እልፍ አእላፍ አይኖች እኛ ላይ ያርፋሉ
እንኳን ያዩን ቀርቶ ስለኛ የሰሙ ቆንጆ ናት ያላሉ
ውበት እና ጣፋጭ በእኛ ይመሳሰላሉ
ሁሌም ያዩን ለታ የማናት ይላሉ

ሑረል ዓይኗ

እኛ ለባሎቻችን
ኮከቦቹ
ጨረቃ ወለደች እየተባባሉ
እኛን ተጠግተው ብርሃን ተሞሉ

የዱኒያዋ እንድት
ቃላት አሳምረው
ስለናንተ ውበት አድንቀው የፃፉ
እኛ የመጣንለት ትተዋችሁ አለፉ

ሑረል ዓይኗ
ውበት ከኛ ነው ዘንቦ የሚንጠባጠበው ቆንጆና ጣፋጭ ውበት መሳጭ የሚሉ ቃላቶች ሁሉ አይገልጹንም ያዩን ፈዘው ቀልባቸው ይሰረቃል። ጨረቃ ከእኛ ትደበቃለች አይናችን ሳይኳል የተኳለ ነው። ጡባ ሊመን ኩና ለሁ ወካነ ለና።

የዱኒያዋ እንስት
አይኖቻችንን አይተው ከዋክብት አፈሩ
ድንቁም ብረሃን ሆንን ብለው ተናገሩ
ፀሀይዋም ጠለቀች ባለችበት ቦታ
እኛን ስታይ ጊዜ ተደናግራ ፈርታ
ዓኢሻ አስከተሉና ‹‹በአላህ እምላለሁ አሸነፍናቸው ወዷ እህቴ ሆይ በጀነት ውስጥ የሑረል ዓይኖች ሁሉ አለቃ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ።››

ሁለቱ ውብ እንስቶች
ሁለት ታላላቅ ብርሃናት ቢያበሩ በምድር
ምድር ያቺን ጊዜ እንዴት ትሆን ነበር።

የምስክርነት ቃል
===========

ኡሙ ሰለማህ (ረ ዐ) ያረሱለላህ (ሰ ዐ ወ) የዱኒያ ሴቶች ናቸው ወይስ ሑረል ዓይኖች ጀነት ውስጥ በቁንጅና በላጮቹ? በማለት የአላህ መልእክተኛን ጠየቀቻቸው።

ረሱልም (ሰ ዐ ወ) የዱኒያ ሴቶች ናቸው በላጮች ምክንያቱ ምንድን ነው? በማለት አስከተለች። በመስገዳቸውና ባደረጉት ኢባዳ ምክንያት አላህ ፊቶቻቸውን ነር ፤ ሰውነታቸውን ሀር አለበሳቸው። መልካም ነጭ ፣ ልብሳቸው አረንጓዴ ፣ ማበጠሪያቸው ወርቅ ፣ እጣን ማጨሻቸው ሉል ፣ ጌጦቻቸው ሁሉ ውብ ነው።

እንዲህም ይላሉ እኛ ዘወትር ነዋሪዎች ነን ፣ ሞት የማያውቀን የማናረጅ ወጣቶች ነን


እኛ ለነርሱ የሆንን ፣ እሱም ለኛ የሆነ የጀነቱ ሙሽራ ደስታው ምነኛ ያማረ ፣ ጡባም ለርሱ ሆነ።

ጡባ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁን?

በጀነት ውስጥ የወርቅ ዛፍ ነው። የጀነት ሰዎች ልብስም ከሱ ነው የሚሰራው። ጥላው መቶ አመት በጣን ፈረስ ያስኬዳል። ለማን እንደሆነ ታውቃላችሁ? እስቲግፋርን ለሚያበዙ ሰዎች ነው።

ለዱኒያዋ እንቡጥ ፅጌረዳ
ዐይን ውስጥ የምትገባ ከጨረቃ ደምቃ
ውበተስ እሷ ናት የምትታይ ልቃ
ሳቋ ሞገስ አለው ከፀሀይም በላይ
ስትስቅ ይቀናሉ ክዋክብተ ሰማይ

ለጀነቷ ሙሽራ

አንቺም የሷ አምሳል በጣም የቆነጀሽ
ዓይን ውስጥ የምትገቢ ከፍጡራን ደምቀሽ
አንደበት የምታስሪ በፍፁም ውበት
.
.
ይቀጥላል

https://t.me/httpsLatahzen