La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
ተጋብዛችኋል ከነዚህ ውስጥ በአንዱ እንኳ አለመሳተፍ ያስቆጫል!
(1)በአካላቸው ላይ ወይም በሰውነታቸው ላይ በርካታ ጉዳት የደረሰባቸው ፣ ጭንቅና መከራ ተደራርቦባቸዋል አላህ ሱብሀነው ወታአላን ተማፅነውታል ------------አለይ ሰላም18 አመት ነው የአልጋ ቁራኛ ሁነው ያሳለፉት??
Anonymous Quiz
0%
ሀ / የሱፍ አለይሰላም
0%
ለ/ ኑህ አለይሰላም
0%
ሐ/ሙሳ አለይሰላም
100%
መ/አዩብ አለይ ሰላም
0%
ሠ/ ረሱል ሰለላህ አለይ ወሰለም
💚💚የጀነት በራፍ 8 ናቸው💚💚

1. ባቡ ሰላህ:- ሰላትን አዘውትረው ለሚስግዱ ሚገቡበት በር
2. ባቡ ጂሀድ:- ጂሀድ ለሚወጡ ሰዎች ሚገቡበት በር
3. ባቡ ሰደቃህ:- ሰደቃህ ለሚያወጡ ሰዎች ሚገቡበት በር
4. ባቡ ረያን:- የፆመኞች በር
5.ባቡ ሀጅ:- በየአመቱ ሀጅ ለሚያደርጉ ሰዎች
6.ባቡ ቃዲሚን:- ለታጋሾች እና ይቅርታ አድራጊዎች
7.ባቡ ኢማን:- ለደግ ሰዎች እና እምነታቸውን በደግነት ለሚጠብቁ
8.ባቡ ዚክር:- አላህን በብዛት ለሚያወሱ
🖤🖤የጀሀነም በራፍ 7 ናቸው🖤🖤

1.ጀሂም:- በአላህ እና በመልክተኛው አምነው ትእዛዝ ያልጠበቁ ሰዎች ሚገቡበት በር ነው
2.ጀሀነም:- ትልቁ በር ሲሆን ጣኦት አምላኪ ሚገቡበት ነው
3.ሰኢር:- እሳትን ሚያመልኩ ሚገቡበት ነው
4.ሰቀር:- በአላህ የማያምኑ ሚገቡበት ነው
5.ለዛ:- ሙሳን አምላክ ነው ያሉ ሚገቡበት ነው
6.ኸዊያህ:- ኢሳን አምላክ ነው ያሉት ሚገቡበት ነው
7.ኩታማህ:- በአስከፊነቱ ከጀሀነም የላቀ ሲሆን ለአጋሪዎች ተደግሳለች

ጀነት ሲገለፅ የሰው ልጅ ተስፈኝነቱ ሚገልፀው በሚወደው ከለር በልምላሜ በአትክልት በዛፎች በአረንጓዴ ከለር ነው።💚💚💚💚💚💚
ኩፍር እና ጀሀነም እንዲሁ የሰው ልጅ በሚፈራው ተስፋ መቁረጡን ሀዘኑን የአደጋውን ከባድነት ሚገልፀው ጥቁር ከለር ነው።🖤🖤🖤
Join 4 more👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzen
🦋❤️ ግጥሜን ተጋበዙልኝ አህባቢ🦋❤️

🤲❤️🤲 አመስግን•••••••••••🤲❤️🤲


እድሉን ለሰጠህ ይችንቀን ለማየት
ከበሽታ አርቆህ በመልካም ጤንነት
ብዙ ሰው ሲሰቃይ በረሀብ በስደት
የእለት ጉርሱን አጦ ሲኖር በፍርሃት
አንተ ግን ኗሪ ነህ በጤና ና ድሎት
ከቤተሰብ ጋራ ርቆህ ብቸኝነት
ታዲያ እንዴት አንተ አላህን ዘነጋህ
እሱን ማመስገንን ኧረ እንዴትስ ረሳህ
እሱ ትዝ የሚልህ ጤናህ ሲቃወስ ነው
ትዳር እና ልጆች ሪዝቅን ሥታጣ ነው
ልብህ ሲጨናነቅ ዘመድ ሲሞትብህ
ያ አላህ ያ ረቢ አብዝተህ ትላለህ
በድሎት ጊዜ ግን እሡን ትረሣለህ
ያኔእኮ አትልም ረቢ አልሃምዱሊላህ
ድሎት ያስረሳሃል ትልቁን ፈጣሪ
ከዛም ትሆናለህ በውሸት አለም ኗሪ
አላህን ዘንግተህ በውሸት ላይ ዘውታሪ
ምስጋና ቢስ ሆነህ ሁልጊዜ አማራሪ
ወዳጄ አመስግን ጊዜው አልረፈደም
አላህ ይሰማሃል ቀንም ሆነ ማታም
እጅህን አንስተህ በል አልሃምዱሊላህ
ማማረርን ትተህ ማረኝ በል ያ አላህ
አላህ ይምርሃል እሱ መሃሪ ነው
አላህ ያዘነለት ጀነት ዘውታሪ ነው!!

ኑርአህመድ

Join & give us
Comment👇👇👇👇

https://t.me/httpsLatahzen
❥❥⚘⚘........✍🏼


⇨ምክር ለወንድሜ🌹


❥❥እውነት ግን አራዳው ማን ነው?

⇨እውነት ግን እሱ በሴት እንደ አሻንጉሊት የሚጫዋተው አራዳ ነውን?

⇘ወንድሜ አትታለል ረሱል ሱ.ዐ.ወ ምን እንዳሉ ዘነጋህን?

"ሴትን ያከበረ የተከበረ ነው ሴትን ያዋረደ የተዋረደ ነው"

ይሄ የሚያመለክተው አራዳነትን ሳይሆን ተቃራኒውን ነው 👀


⇨ወንድሜ አንዴ ትኩረትህን ትሰጠኝና አራዳ ማን እንደሆነ ልንገርህ?

⇘ኡስማን ረ.ዓ እንዲህ ይላሉ ፦ "ከስልምና በፊትም ሆነ ቡኃላ ዝሙት ሰርቸ አላውቅም"

⇘ኡስማን ረ.ዐ አላህን ያፍሩ ነበር እናም መላዕክትም ሰውም ያፍራቸው ነበር....
አይኖቻቸው ጌታችን የከለከለውን አይመለከትም ነበር...እውነተኛ ተናናሽ አላህን ፈሪ ነበሩ። ዛሬ እኔ እና አንተ የት ነን⁉️

⇨አላህም በቃሉ ሲያስጠነቅቅ፦

قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ

ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡ (አል-ኑር :30)

❥❥https://t.me/httpsLatahzen ✍🏼

Share and join 👆👆👇👇እንዳይረሱ

❥❥__⚘_❥❥
https://t.me/httpsLatahzen
Share and join 👆👆👆
ውቢቷ ከሚሴ እንኳን ደስ አለሽ
የሱና ኡስታዞች ይሐው መጡልሽ

ማሻ አላህ ደምቀው ሊያደምቁት ነው
ዳዕዋው በከሚሴ አብቦ ሊውል ነው

አልሃምዱሊላሂ ደስ ብሎኛል በጣም
ተሳክቶልኝ ችዬ በአካል ባልመጣም

የሱና ኡስታዞች አንድነት ያስቀናል
እኛን ደስ ቢለንም ጠላት አንጀቱ ያራል

ተባብረው ባንድ ላይ ብዙ ይሰራሉ
ተውሒድ ጥሪያቸው ሁሌ ይለፋሉ

ቢድዓን ከነ አባቱ ይሰባብራሉ
ተተኪ ጀግኖችን ብዙ ያፈራሉ

ይኀው በከሚሴ ሊገኙ ነው ደሞ
ይታያል በሰፊው ተውሒዱ ለምልሞ

አላህ ይጠብቃቹ ብዙ እንጠብቃለን
የሀቅ ባንዲራን የበላይ አርጉልን 🇸🇦

↷⇣🌹⇣↶

https://t.me/+Umf-MWEl9SHYNVPO
وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا لَيْلَةُ ٱلْقَدْرِ
መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
إِنَّآ أَنزَلْنَٰهُ فِى لَيْلَةِ ٱلْقَدْرِ
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡
لَيْلَةُ ٱلْقَدْرِ خَيْرٌۭ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍۢ
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
تَنَزَّلُ ٱلْمَلَٰٓئِكَةُ وَٱلرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍۢ
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡
سَلَٰمٌ هِىَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ ٱلْفَجْرِ
እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡
◾️እንጠንቀቅ!

የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦

"إن شر الناس عند الله منزلة يوم القيامة من تركه الناس اتقاء فحشه!

"የቂያማ ቀን ከአላህ ዘንድ መጥፎ ሰው ማለት ብልግናውን (ፀያፍነቱን) ለመራቅ ብለው ሰዎች የተውት ነው።" [ቡኻሪና ሙስሊም]

https://t.me/IbnuMunewor
📢 የሙሐደራ #ግብዣ 🔈

💎 ርዕስ ⤵️
💈 #ቢድዓ_በሠለፎች_ዘንድ

👤 አቅራቢ
🎙 ሸይኽ #ሙሐመድ_ወሌ ረሂመሁሏህ
🕰 1:00 ●━━━───── 1:00:57 ⇆ㅤㅤ ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤ↻