La tehzen
ዝሙት አፀያፊ ነው አትቅረቡት! ከከባባድ ወንጀሎች‼ ክፍል #1_(ዚና)_ዝሙት_ነው ከቁርኣን ህግና ወደ ቀናው መንገድ መምራት የሰው ልጆች በመልካም ስነ–ምግባርና የላቀ በሆነ ስርኣት እንዲጠበቁ ማነሳሳቱና ከልቅናና ከጥብቅነት ከራቀ ባህሪ ማስጠንቀቁ ነው‼ ለዚህም አላህ ዝሙትን (ሀራም) ክልክል አድርጓል! እንዲያውም ከሌሎች ወንጀሎች በተለየ መልኩ አትፈፅሙት ከማለት ይልቅ "ዝሙትን አትቅረቡት" በማለት…
የዝሙት አኼራዊ ቅጣቱም የከፋ ነው!
ከከባባድ ወንጀሎች‼ ክፍል 2 (ዚና) ዝሙት ነው።
የዝሙት አኼራዊ ቅጣት እዚህ ዓለም ላይ ከሚያስከትለው ከባድ ቅጣት የባሰ የከፋ! ነው።
ለዚህም ነው አላህ (ተባረከወተዓላ) ከሌሎች ሀራም ነገሮች በተለየ መልኩ “ዝሙትን አትቅረቡት” በማለት ገና በርቀት ያስጠነቀቀው፣ ይህ ከመሆኑም ጋር ግን በአሁን ጊዜ አብዘሃኛው ማለት በሚያስችል መልኩ ወጣቱ ዘንድ እንደ ሀላል ይታያል! ሴቱ በግልፅ ዝሙትን ፍለጋ ተራቁቶ ተጋግጦ ከቤቱ ይወጣል! ወንዱ ብሷል፣ ህልሙም ቅዠቱም ሴትን በሀራም ማደን ነው፣ ለሊቱን ሙሉ በማህበራዊ ሚዲያ የማያውቃትን ሴት ሲያማልልና ለብልግና ሲያታልላት ከሷ ጋር ሲቸካቸክ ያድራል፣ ሊነጋጋ ሲል ይተኛል፣ ሱብሂ ሶላት በጀመዓ መስገድ የለ፣ በጊዜ መስገድ የለ፣ ምናልባትም ከሰገደው ፀሃይ ከወጣች በኋላ ነው፣ ጭራሹን ላይሰግደውም ይችላል፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ከተጠቀማቸው አይቀር ስለ ዲኑ የተወሰነች ነገር እንኳን አንብቦ ከማወቅ ይልቅ በአጅነቢይ ሴት ፎቶ ላይ ስያፈጥና ከሷ ጋር ሲቸካቸክ ጊዜውን ያቃጥላል፣ ዲን አለው ትንሽ ሻል ይላል የሚባለውም ሳይቀር ለትዳር ነው የማናግራት ምን ችግር አለው? በማለት ራሱን እያታለለ በዚያው ቀልጦ ይቀራል! ወንድሜ ሆይ! ያየሃትን ሁሉ ሴት አታገባትም/ የአንተ ልትሆን አትችልም፣ ትዳር አካሄዱ በማህበራዊ ሚዲያም አይደለም! ማህበራዊ ሚዲያ ከመምጣቱ በፊት በስርዓቱ እንደሚፈለገው አላህ በፈቀደው መንገድ ብቻ ለትዳር የምትሆነዋን ሷሊህ የሆነችዋን የልጆችህ እናት፣ ልጆችህን ሸሪዓ በሚፈልገው መልካም አስተዳደግ የምታሳድግልህን፣ አንተንም በዲንህ ላይ የምታበረታህን ሴት ፈልግ፣ "ቤቱን በበሩ በኩል ግቡት" ነው የተባለውና ትዳርን በትክክለኛ መንገድ ፈልጉት፣ በእየ ማህበራዊ ሚዲያው ሁሉ ጥሩ መልእክት ያላቸው የደዕዋ ፅሁፎችና ድምፆችን ሼር ያደረገ ወይም ያደረገች ሁሉ ጥሩ ሷሊህ ናቸው ማለት አይደለም!።
ምናልባትም ሌሎች ነገሮች ላይ ጥሩ ሆኖ ትዳር ላይ ባለው ነገር ስለ ትዳር ካለው የእውቀት ማነስ አንፃርም ይሁን ሌላ… ጥሩ ላይሆን/ላትሆን ይችላሉ።
"ቤቱን በበሩ በኩል ግቡት" ነው የተባለውና ትዳርን በትክክለኛው መንገድ ያውም ለማግባት ሙሉ በሙሉ በተዘጋጁበት ጊዜ መፈለግ ነው። በየ መንገዱ ያየሃት ሴት ሁሉ የአንተ ሚስት አትሆንምና ያየሃት ሴት ላይ ሁሉ አታፍጥ፣ ይህ አንዱ የዝሙት አካል ሲሆን ለቀጣዩና ለዋናው ዝሙት ራስህን እያዘጋጀህ መሆኑን አትዘንጋ! በዚህ መልኩ በዝሙት የወደቁት በርካቶች ናቸው፣ ዝሙትን የቀመሰ አላህ ያዘነለት ካልሆነ በስተቀር ለመመለስ እጅግ በጣም ይከብደዋል!!
አላህ ይጠብቀንና! በዚህ ወንጀል የተፈተኑ ወንዶች አግብተው እንኳን የማይተዋቸውና ሚስታቸውን እቤት አስቀምጠው ለብልግና ራሳቸውን አዘጋጅተው የሚወጡ ሴቶችን የሚያድኑ ወንዶች በርካቶች ናቸው።
አዑዙ ቢላህ! ሚስቱ በምታረግዝበት ጊዜና በምትወልድበት ጊዜ ከሰራተኛው ጋር የሚያማግጥ ስንቱ ነው?? ስንቱ ነው ቤተሰቤን እረዳለሁ ኑሮዬን አሻሽላለሁ ብላ ቤቱ ውስጥ ተቀጥራ የምትሰራዋን ሰራተኛ የሚያባልገው?? ከተሳካለት በጥቅማጥቅም አታሎ ካልተሳካለትም በጉልበት አስገድዶ የሙስሊም እህቱን ህይወት ምስቅልቅ የሚያደርጉት ስንትና ስንት ወንዶች ናቸው??
ሴቷም እንዲሁ አግብታም የማታርፍ ከሌላ ወንድ ጋር ስታማግጥ ትዳሯን ልጆችዋን እስከመበት የምትደርስ አለች፣ በተለይ ባሏ ለስራና ለተለያዩ ጉዳዮች ወጣ በሚልበት ጊዜ ከጎረቤት ወንዶች አልያም የሆነ ጊዜ ላይ በምላሱ ካታለላት የመንደር ቦዘኔ ወንዶች ጋር፣ ከራሱ ከባል ወንድም ጋር እንኳን ሳይቀር ይህን እጅግ በጣም ከባድ የሆነን ወንጀል ላይ የሚወድቁ ሴቶች አሉ።
«ልብ በሉ ባሳለፍኩት ክፍል ሴቶች ላይ ይበልጥ ትኩረት አድርጌ በዚህ ክፍል ደግሞ ይበልጥ ወንዶች ላይ ትኩረት አድርጌ የፃፍኩትና በፅሁፌም ላይ የጠቀስኩዋቸው ነገሮች ልበ ወለድና ግምት እንዳይመስላችሁ በተጨባጭ እየተከሰተና እየባሰበት ያለ ነሀር ነው።»
እናንተ ሙስሊሞች ሆይ! አላህን (ተባረከወተዓላ) እንፍራ!! ከሰዎች ተደብቀን የምንፈፅመውን ወንጀል ሁሉ ከአላህ አይሸሸግምና ወደ አላህ ከልባችን ተፀፅተን ሞት በድንገት መጥቶ ሳይወስደን አልያም አላህ በዚህች ዓለም እያለን ቅጣቱን ሳያከናንበንና ሳያዋርደን እንመለስ!!!
የወጣትነት እድሜም ያልቃል፣ ዛሬ ላይ እህቶችህን የምታባልግበት ሀብት ንብረትህም እንዳልነበራ ይሆናል! አንዳንድ ትልልቅ ለትዳር የሚበቁ ልጆችን አድርሰው፣ የደረሱ ሴት ልጆቻቸውን የሚያክሉ ሴቶችን ስራዬ ብለው እያደኑ የሚያባልጉ የሽማግሌ ዝሙተኞች አሉ፣ ልጆቻቸው እንኳን አውቀው ይህን የአባቶቻቸውን ተግባር ላለ ማየት የራሳቸውን ህይወት ማጥፋት የሚመኙበት ደረጃ "አባቴ የሚሰራውን ከማየት ራሴን ላጥፋ" እስከማለት ደርሰዋል፣ ይህ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ ወንጀል ሲሆን ቅጣቱም የተለየ ነው፣ «በአላህ ፈቃድ በሌላ ፅሁፌ እመለስበታለሁ»
ዝሙት ከዱኒያዊ ቅጣቱ በተጨማሪ አኼራዊ ቅጣቱ የከፋ ነው!! አላህ (ተባረከወተዓላ) በተከበረው ቃሉ የአማኞችን ባህሪ ከገለፀ በኋላ አማኞች በጭራሽ የማይፈፅሟቸውንና በጣም የሚጠነቀቁዋቸውን ነገሮችን ደግሞ በዝርዝር ስያስቀምጥ እንዲህ ብሏል:–
﴿وَالَّذينَ لا يَدعونَ مَعَ اللَّهِ إِلهًا آخَرَ وَلا يَقتُلونَ النَّفسَ الَّتي حَرَّمَ اللَّهُ إِلّا بِالحَقِّ وَلا يَزنونَ وَمَن يَفعَل ذلِكَ يَلقَ أَثامًا★يُضاعَف لَهُ العَذابُ يَومَ القِيامَةِ وَيَخلُد فيهِ مُهانًا★إِلّا مَن تابَ وَآمَنَ وَعَمِلَ عَمَلًا صالِحًا﴾ الفرقان ٦٨-٧٠
“እነዚያም ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ የማይገዙት፣ ያችንም አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ ያለ ህግ የማይገድሉት፣ ዝሙት የማይሰሩትም ናቸው፣ ይህንንም የሚሰራ ሰው ቅጣትን ያገኛል። በትንሳኤ ቀን ቅጣቱ ለርሱ ይደራርባል፣ በርሷ ውስጥ የተዋረደ ሆኖ ይኖራል። ተፀፅቶ (ወደ አላህ) የተመለሰና ያመነ መልካም ስራንም የሰራ ሰው ሲቀር፣” አል ፉርቃን 68–70
እናንተ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ስሜትና ሸይጧን አይሸነግሉዋችሁ!! የዝሙትን ከባድነት ልብ በሉ! አላህ (ተባረከወተዓላ) ከባእድ አምልኮና ህይወትን ከማጥፋት ጋር ነው አያይዞ ያስቀመጠው፣ ቅጣቱም የተደራረበ ቅጣት እንደሆነ ነው ያስጠነቀቀው!።
የነቢያቶች ህልም ወህይ ነውና ነቢዩ ﷺ በህልማቸው ያዩትን እንዲህ በማለት ተናግረዋል:–
(እንደ ምድጃ ያለ ከላይ ጠባብና ከታች ሰፊ የሆነን ነገር በውስጡም ጫጫታና ድምፅ ያለበት ሲሆን አየሁ፣ በውስጡም እርቃናቸው የሆኑ ሴትና ወንዶችን አየሁ፣ የእሳት ነበልባል ከታቻቸው በኩል ወደ ላይ እየወጣ (ያሰቃያቸዋል) ስለነሱም ጠየኩ፣ እነሱ እኮ ዝሙተኞች ናቸው ተባልኩ…።) አሉ፣ ሀዲሱ ቡኻሪይ ውስጥ ያለ ረዥም ሀዲስ ሲሆን አጠር ባለ መልኩ ነው ያቀረብኩት።
ዝሙት ኢማንን ከልብ ውልቅ ያደርጋልና እምነት የለሽ ከሀዲ ሆነህ እንዳትሞት ፍራ‼
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:–
(ዝሙተኛ ዝሙት በሚሰራበት ጊዜ አማኝ ሆኖ ዝሙት አይሰራም!…) ኢማሙ አህመድ 1/276 ቡኻሪይ 24757 ላይ ከአቢ ሁረይራ ዘግበውታል።
===በአላህ ፈቃድ!==ይቀጥላል
https://t.me/httpsLatahzen

Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ረመዿን ተከታታይ አጫጭር የሙሐደራ ግብዣ ከአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጋር: ክፍል ⑦
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
(1)በአካላቸው ላይ ወይም በሰውነታቸው ላይ በርካታ ጉዳት የደረሰባቸው ፣ ጭንቅና መከራ ተደራርቦባቸዋል አላህ ሱብሀነው ወታአላን ተማፅነውታል ------------አለይ ሰላም18 አመት ነው የአልጋ ቁራኛ ሁነው ያሳለፉት??
Anonymous Quiz
0%
ሀ / የሱፍ አለይሰላም
0%
ለ/ ኑህ አለይሰላም
0%
ሐ/ሙሳ አለይሰላም
100%
መ/አዩብ አለይ ሰላም
0%
ሠ/ ረሱል ሰለላህ አለይ ወሰለም
💚💚የጀነት በራፍ 8 ናቸው💚💚
1. ባቡ ሰላህ:- ሰላትን አዘውትረው ለሚስግዱ ሚገቡበት በር
2. ባቡ ጂሀድ:- ጂሀድ ለሚወጡ ሰዎች ሚገቡበት በር
3. ባቡ ሰደቃህ:- ሰደቃህ ለሚያወጡ ሰዎች ሚገቡበት በር
4. ባቡ ረያን:- የፆመኞች በር
5.ባቡ ሀጅ:- በየአመቱ ሀጅ ለሚያደርጉ ሰዎች
6.ባቡ ቃዲሚን:- ለታጋሾች እና ይቅርታ አድራጊዎች
7.ባቡ ኢማን:- ለደግ ሰዎች እና እምነታቸውን በደግነት ለሚጠብቁ
8.ባቡ ዚክር:- አላህን በብዛት ለሚያወሱ
🖤🖤የጀሀነም በራፍ 7 ናቸው🖤🖤
1.ጀሂም:- በአላህ እና በመልክተኛው አምነው ትእዛዝ ያልጠበቁ ሰዎች ሚገቡበት በር ነው
2.ጀሀነም:- ትልቁ በር ሲሆን ጣኦት አምላኪ ሚገቡበት ነው
3.ሰኢር:- እሳትን ሚያመልኩ ሚገቡበት ነው
4.ሰቀር:- በአላህ የማያምኑ ሚገቡበት ነው
5.ለዛ:- ሙሳን አምላክ ነው ያሉ ሚገቡበት ነው
6.ኸዊያህ:- ኢሳን አምላክ ነው ያሉት ሚገቡበት ነው
7.ኩታማህ:- በአስከፊነቱ ከጀሀነም የላቀ ሲሆን ለአጋሪዎች ተደግሳለች
ጀነት ሲገለፅ የሰው ልጅ ተስፈኝነቱ ሚገልፀው በሚወደው ከለር በልምላሜ በአትክልት በዛፎች በአረንጓዴ ከለር ነው።💚💚💚💚💚💚
ኩፍር እና ጀሀነም እንዲሁ የሰው ልጅ በሚፈራው ተስፋ መቁረጡን ሀዘኑን የአደጋውን ከባድነት ሚገልፀው ጥቁር ከለር ነው።🖤🖤🖤
Join 4 more👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzen
1. ባቡ ሰላህ:- ሰላትን አዘውትረው ለሚስግዱ ሚገቡበት በር
2. ባቡ ጂሀድ:- ጂሀድ ለሚወጡ ሰዎች ሚገቡበት በር
3. ባቡ ሰደቃህ:- ሰደቃህ ለሚያወጡ ሰዎች ሚገቡበት በር
4. ባቡ ረያን:- የፆመኞች በር
5.ባቡ ሀጅ:- በየአመቱ ሀጅ ለሚያደርጉ ሰዎች
6.ባቡ ቃዲሚን:- ለታጋሾች እና ይቅርታ አድራጊዎች
7.ባቡ ኢማን:- ለደግ ሰዎች እና እምነታቸውን በደግነት ለሚጠብቁ
8.ባቡ ዚክር:- አላህን በብዛት ለሚያወሱ
🖤🖤የጀሀነም በራፍ 7 ናቸው🖤🖤
1.ጀሂም:- በአላህ እና በመልክተኛው አምነው ትእዛዝ ያልጠበቁ ሰዎች ሚገቡበት በር ነው
2.ጀሀነም:- ትልቁ በር ሲሆን ጣኦት አምላኪ ሚገቡበት ነው
3.ሰኢር:- እሳትን ሚያመልኩ ሚገቡበት ነው
4.ሰቀር:- በአላህ የማያምኑ ሚገቡበት ነው
5.ለዛ:- ሙሳን አምላክ ነው ያሉ ሚገቡበት ነው
6.ኸዊያህ:- ኢሳን አምላክ ነው ያሉት ሚገቡበት ነው
7.ኩታማህ:- በአስከፊነቱ ከጀሀነም የላቀ ሲሆን ለአጋሪዎች ተደግሳለች
ጀነት ሲገለፅ የሰው ልጅ ተስፈኝነቱ ሚገልፀው በሚወደው ከለር በልምላሜ በአትክልት በዛፎች በአረንጓዴ ከለር ነው።💚💚💚💚💚💚
ኩፍር እና ጀሀነም እንዲሁ የሰው ልጅ በሚፈራው ተስፋ መቁረጡን ሀዘኑን የአደጋውን ከባድነት ሚገልፀው ጥቁር ከለር ነው።🖤🖤🖤
Join 4 more👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
🦋❤️ ግጥሜን ተጋበዙልኝ አህባቢ🦋❤️
🤲❤️🤲 አመስግን•••••••••••🤲❤️🤲
እድሉን ለሰጠህ ይችንቀን ለማየት
ከበሽታ አርቆህ በመልካም ጤንነት
ብዙ ሰው ሲሰቃይ በረሀብ በስደት
የእለት ጉርሱን አጦ ሲኖር በፍርሃት
አንተ ግን ኗሪ ነህ በጤና ና ድሎት
ከቤተሰብ ጋራ ርቆህ ብቸኝነት
ታዲያ እንዴት አንተ አላህን ዘነጋህ
እሱን ማመስገንን ኧረ እንዴትስ ረሳህ
እሱ ትዝ የሚልህ ጤናህ ሲቃወስ ነው
ትዳር እና ልጆች ሪዝቅን ሥታጣ ነው
ልብህ ሲጨናነቅ ዘመድ ሲሞትብህ
ያ አላህ ያ ረቢ አብዝተህ ትላለህ
በድሎት ጊዜ ግን እሡን ትረሣለህ
ያኔእኮ አትልም ረቢ አልሃምዱሊላህ
ድሎት ያስረሳሃል ትልቁን ፈጣሪ
ከዛም ትሆናለህ በውሸት አለም ኗሪ
አላህን ዘንግተህ በውሸት ላይ ዘውታሪ
ምስጋና ቢስ ሆነህ ሁልጊዜ አማራሪ
ወዳጄ አመስግን ጊዜው አልረፈደም
አላህ ይሰማሃል ቀንም ሆነ ማታም
እጅህን አንስተህ በል አልሃምዱሊላህ
ማማረርን ትተህ ማረኝ በል ያ አላህ
አላህ ይምርሃል እሱ መሃሪ ነው
አላህ ያዘነለት ጀነት ዘውታሪ ነው!!
✍✍ኑርአህመድ
Join & give us
Comment👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzen
🤲❤️🤲 አመስግን•••••••••••🤲❤️🤲
እድሉን ለሰጠህ ይችንቀን ለማየት
ከበሽታ አርቆህ በመልካም ጤንነት
ብዙ ሰው ሲሰቃይ በረሀብ በስደት
የእለት ጉርሱን አጦ ሲኖር በፍርሃት
አንተ ግን ኗሪ ነህ በጤና ና ድሎት
ከቤተሰብ ጋራ ርቆህ ብቸኝነት
ታዲያ እንዴት አንተ አላህን ዘነጋህ
እሱን ማመስገንን ኧረ እንዴትስ ረሳህ
እሱ ትዝ የሚልህ ጤናህ ሲቃወስ ነው
ትዳር እና ልጆች ሪዝቅን ሥታጣ ነው
ልብህ ሲጨናነቅ ዘመድ ሲሞትብህ
ያ አላህ ያ ረቢ አብዝተህ ትላለህ
በድሎት ጊዜ ግን እሡን ትረሣለህ
ያኔእኮ አትልም ረቢ አልሃምዱሊላህ
ድሎት ያስረሳሃል ትልቁን ፈጣሪ
ከዛም ትሆናለህ በውሸት አለም ኗሪ
አላህን ዘንግተህ በውሸት ላይ ዘውታሪ
ምስጋና ቢስ ሆነህ ሁልጊዜ አማራሪ
ወዳጄ አመስግን ጊዜው አልረፈደም
አላህ ይሰማሃል ቀንም ሆነ ማታም
እጅህን አንስተህ በል አልሃምዱሊላህ
ማማረርን ትተህ ማረኝ በል ያ አላህ
አላህ ይምርሃል እሱ መሃሪ ነው
አላህ ያዘነለት ጀነት ዘውታሪ ነው!!
✍✍ኑርአህመድ
Join & give us
Comment👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
❥❥⚘⚘........✍🏼
⇨ምክር ለወንድሜ🌹
❥❥እውነት ግን አራዳው ማን ነው?
⇨እውነት ግን እሱ በሴት እንደ አሻንጉሊት የሚጫዋተው አራዳ ነውን?
⇘ወንድሜ አትታለል ረሱል ሱ.ዐ.ወ ምን እንዳሉ ዘነጋህን?
"ሴትን ያከበረ የተከበረ ነው ሴትን ያዋረደ የተዋረደ ነው"
ይሄ የሚያመለክተው አራዳነትን ሳይሆን ተቃራኒውን ነው 👀
⇨ወንድሜ አንዴ ትኩረትህን ትሰጠኝና አራዳ ማን እንደሆነ ልንገርህ?
⇘ኡስማን ረ.ዓ እንዲህ ይላሉ ፦ "ከስልምና በፊትም ሆነ ቡኃላ ዝሙት ሰርቸ አላውቅም"
⇘ኡስማን ረ.ዐ አላህን ያፍሩ ነበር እናም መላዕክትም ሰውም ያፍራቸው ነበር....
አይኖቻቸው ጌታችን የከለከለውን አይመለከትም ነበር...እውነተኛ ተናናሽ አላህን ፈሪ ነበሩ። ዛሬ እኔ እና አንተ የት ነን⁉️
⇨አላህም በቃሉ ሲያስጠነቅቅ፦
قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ
ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡ (አል-ኑር :30)
❥❥https://t.me/httpsLatahzen ✍🏼
Share and join 👆👆👇👇እንዳይረሱ
❥❥__⚘_❥❥
https://t.me/httpsLatahzen
Share and join 👆👆👆

ውቢቷ ከሚሴ እንኳን ደስ አለሽ
የሱና ኡስታዞች ይሐው መጡልሽ
ማሻ አላህ ደምቀው ሊያደምቁት ነው
ዳዕዋው በከሚሴ አብቦ ሊውል ነው
አልሃምዱሊላሂ ደስ ብሎኛል በጣም
ተሳክቶልኝ ችዬ በአካል ባልመጣም
የሱና ኡስታዞች አንድነት ያስቀናል
እኛን ደስ ቢለንም ጠላት አንጀቱ ያራል
ተባብረው ባንድ ላይ ብዙ ይሰራሉ
ተውሒድ ጥሪያቸው ሁሌ ይለፋሉ
ቢድዓን ከነ አባቱ ይሰባብራሉ
ተተኪ ጀግኖችን ብዙ ያፈራሉ
ይኀው በከሚሴ ሊገኙ ነው ደሞ
ይታያል በሰፊው ተውሒዱ ለምልሞ
አላህ ይጠብቃቹ ብዙ እንጠብቃለን
የሀቅ ባንዲራን የበላይ አርጉልን 🇸🇦
↷⇣🌹⇣↶
https://t.me/+Umf-MWEl9SHYNVPO
የሱና ኡስታዞች ይሐው መጡልሽ
ማሻ አላህ ደምቀው ሊያደምቁት ነው
ዳዕዋው በከሚሴ አብቦ ሊውል ነው
አልሃምዱሊላሂ ደስ ብሎኛል በጣም
ተሳክቶልኝ ችዬ በአካል ባልመጣም
የሱና ኡስታዞች አንድነት ያስቀናል
እኛን ደስ ቢለንም ጠላት አንጀቱ ያራል
ተባብረው ባንድ ላይ ብዙ ይሰራሉ
ተውሒድ ጥሪያቸው ሁሌ ይለፋሉ
ቢድዓን ከነ አባቱ ይሰባብራሉ
ተተኪ ጀግኖችን ብዙ ያፈራሉ
ይኀው በከሚሴ ሊገኙ ነው ደሞ
ይታያል በሰፊው ተውሒዱ ለምልሞ
አላህ ይጠብቃቹ ብዙ እንጠብቃለን
የሀቅ ባንዲራን የበላይ አርጉልን 🇸🇦
↷⇣🌹⇣↶
https://t.me/+Umf-MWEl9SHYNVPO
تَنَزَّلُ ٱلْمَلَٰٓئِكَةُ وَٱلرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍۢ
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡