የሚያስከብርህ እውቀትህ፤የሚያስንቅህ ወሬ ማብዛትህ ነው።
―――――ድሮስ ንግግሩ የበዛ ስሕተቱ የበዛል ተብሎ የለ?!
――
መቼ፤ ለማን፤ምን፤ማውራት እንዳለብህ ለይተህ እወቅ።
ዝም በማለትህ ሰው የሚረዳው ማውራት እንደማትችል ከሆነ አታስብ ማውራት ባለብህ ጊዜ ስታወራ እንደምትችል ይገባቸዋል።
―――――ድሮስ ንግግሩ የበዛ ስሕተቱ የበዛል ተብሎ የለ?!
――
መቼ፤ ለማን፤ምን፤ማውራት እንዳለብህ ለይተህ እወቅ።
ዝም በማለትህ ሰው የሚረዳው ማውራት እንደማትችል ከሆነ አታስብ ማውራት ባለብህ ጊዜ ስታወራ እንደምትችል ይገባቸዋል።
አልኢማም አቡል ዓባስ ኢብኑ ተይሚያህ (አሏህ ይዘንለትና) እንዲህ ብሏል ፦
"የአሏህ ሃራሞች ሲደፈሩ የማይቀና ፣ ለአሏህም ብሎ የማይናደድ ፣ በጥሩም የማያዝ ከመጥፎም የማይከለክል ፣ በአሏህ መንገድ ላይ (ጂሃድ) የማይታገል ፤
ይህ (ሰው) አኩይን ሰሪ እና ከሃይማኖቱ የወጣ ነው፣ እንደውም ካህዲ(ካፊር) ነው ፤
ኢስላምን (በውጩ) ግልፅ የሚያደርግ ቢኾን እንኳ መናፍቅ ነው፤ የትኛውም ያህል ከዱንያ ችላ ማለት(ዙህድ) እና ከአምልኮ ድርሻ ቢኖረውም እንኳ!! "
[አል ኢስቲቃማ ቕ 2 / ገ 32]
ﻗﺎﻝ ﺷﻴﺦ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﺍﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴﺔ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ:
" ﻣﻦ ﻻ ﻳﻐﺎﺭ ﺇﺫﺍ ﺍﻧﺘﻬﻜﺖ ﻣﺤﺎﺭﻡ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﻻ ﻳﻐﻀﺐ ﻟﻠﻪ، ﻭﻻ ﻳﺄﻣﺮ ﺑﻤﻌﺮﻭﻑ، ﻭﻻ ﻳﻨﻬﻰ ﻋﻦ ﻣﻨﻜﺮ، ﻭﻻ ﻳﺠﺎﻫﺪ ﻓﻲ ﺳﺒﻴﻞ ﺍﻟﻠﻪ - ﻓﻬﺬﺍ ﻓﺎﺳﻖ ﻣﺎﺭﻕ، ﺑﻞ ﻛﺎﻓﺮ، ﻭﺇﻥ ﺃﻇﻬﺮ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﻓﻬﻮ ﻣﻨﺎﻓﻖ، ﻭﺇﻥ ﻛﺎﻥ ﻟﻪ ﻧﺼﻴﺐ ﻣﻦ ﺍﻟﺰﻫﺪ ﻭﺍﻟﻌﺒﺎﺩﺓ ﻣﺎ ﻛﺎﻥ ﻓﻴﻪ !"
ﺍﻻﺳﺘﻘﺎﻣﺔ [ج٢ / ص٣٤ ]

▪️አቡሁረይራ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦
"→ወዳጄ (ﷺ) በሦስት ነገሮች አደራ ብለውኛል:
→በየወሩ ሦስት ቀን መጾም፣
→ሁለት ረከዐ የዱሀ ሶላት መስገድ፣
→ከመተኛ በፊት ዊትር መስገድ።"
→(ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)፦
"→ወዳጄ (ﷺ) በሦስት ነገሮች አደራ ብለውኛል:
→በየወሩ ሦስት ቀን መጾም፣
→ሁለት ረከዐ የዱሀ ሶላት መስገድ፣
→ከመተኛ በፊት ዊትር መስገድ።"
→(ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)፦
#ፍፁም አንድ #አይደሉም‼️
ሶሻል==ሚዲያና==ህዝባዊ==አስተምህሮ
አንተ በሶሻል ሚዲያ ድንህን ለማማርና ማስተማር ቀና ደፍ የምትለው ወንድሜ ሆይ!/እህቴ ሆይ!
ለማስተዋል ይረዳቹህ ዘንድ ትንሽ ጥቋሜ ቢጤ ላድርግላቹህ ታነቡታላቹህ⁉️
እሺ ከሆነ መልሳቹህ ተከታተሉኝ
በመስጊድና በመርከዝ የሚያስተምርና በማኃበራዊ ሚዲያ የሚያስተምር አካል የፅሃይ መውጫና መግቢያ ያህል ይበላለጣሉ።
አትጠራጠር‼️
ለምን ብትለኝ አይከፋም እኔም ለምን ብለህ ለምን ጠይከኝ አልልህም
ምክንያቱን ተመልከት
በሶሻል ሚዲያ ማስተማር የሚያስከፍለው ዋጋ ትንሽ ነው
አልጋህ ላይ ቁጭ ብለህ ስትፈልግ በጀርባህ ተደግፈህ መፃፍ ወይም ማውራት ብቻ ነው
ምን አልባት ኪታብ አገላብጦ መረጃ ማየትና የዳታ ትንሽ ብር ማውጣት ብቻ ይሆናል የሚያስከፍለው ዋጋ
በአካል ሰዎችን ማስተማር ግን ከባድ ነው በእውነት ነው የምላቹህ ከምገልፀው በላይ በጣም ከባድ ነው
ግን አጅሩም በዛው ልክ የላቀ መሆኑን አትርሱት
በአካል ማስተማር አንደኛ አብዛኛውን ጊዜ ትምርቱ ሚሰጠው መስጊድ ውስጥ ነው ይሄ ደሞ ታላቅ ምንዳን የሚያስመዘግብ መሆኑን አትርሱት።
ሁለተኛ ከምታስተምራቸው ሰዎች ጋር ሰጣ ገባ ይኖራል መስጊዱም ኮሚቴ ሚባል ነገር ይኖረውና ይሄ ለምን ተባለ ይሄ ለምን አልተባለም እያሉ ቁም ስቅልህን ያሳጡታል ይህ ደግሞ ትልቅ አጅር የሚያስከፍል ነገር ነው።
ስለዚህ ዱዓቶች ሆይ!!!
እባካቹህ የግሩፕ የቻናል ሰው ብቻ አትሁኑ ወደ ምድር ወረድ በሉና ከህዝብ ጋም ተገናኝቶ የመማር ማስተማር ልምድ ይኑራቹህ
መደበኛ ሳምንታዊ ወርሃዊ የደዕዋ የደርስ የኮርስ ባህላቹህን አዳብሩ
ዝም ብለን ቤት ውስጥ ትራስ ተደግፈን በሰባባ ጣታችን ጫር ጫር አርገን የምንፖስታት ነገር ትንሽ መልካም ስራ ብትሆንም
ህዝባዊ የሆነው ደዕዋና ኮርስ ደርስ ጋር አይገናኝም። ስለሆነም በያካባቢያችን መደበኛም ይሁን መደበኛ ያልሆነ ህዝባዊ የደዕዋና የኮርስ የደርስ ፕሮግራም ሲኖር ግንባር ቀደም ሁነን መገኘት አለብን።
ሲሆን ሲሆን ህዝባዊ የሆነ የእውቀት መድረክ ለመፍጠር ቀዳሚዎች መሆን ነው ያለብን እንጅ እስከምንጠራ ጠባቂዎች መሆን የለብንም።
የሚያሳዝነኝ ነገር ቢኖር ቡዙ ለሰለፊያ ደዕዋ አገልጋይ ነኝ ብለው የሚቆጥሩ ወንድሞችን ስትመለከቱ በአመት አንድ ጊዜ እንኳ ከሰለፊ ወንድሞቻቸው ጋር አንድ ሙሐደራ ወይም ኮርስ ሳያደርጉ እድሚያቸው የሚሄድ አሉ።
ለምን??
ለምን ይሆናል ሀቂቃ ሰው ቤቱ ተወሽቆ እድሉን ሳያጣው ሳምንታዊ ወርሃዊ የደዕዋ ፕሮግራሞች እያሉ ተሳትፎ አለማሳተፍ ትልቅ እድል እንደመነፈግ ነው።
እባካቹህ ወንድሞች ንቁ ተነቃቁ ደዕዋቹህን ህዝባዊ አድርጉት ከወንድሞቻቹህ ጋር እየተወያያቹህ የጋራ የደዕዋ የደርስ የኮርስ መድረግ ፍጠሩ
ለደሴ ተጨባጭ እመለሳለሁ ኢንሻአሏህ
🖊አቡ ሙዓዝ (ሀሰን ኢድሪስ )

مجالس_شهر_رمضان_ط_أضواء_السلف_kutub_pdf_net.pdf
7 MB
مجالس-شهر-رمضان-ط-أضواء-السلف
🔺እንደ አማራጭ
🔺እንደ አማራጭ
"ከዐርሹ በላይ" መፅሀፍ ገበያ ላይ ወጥቷል። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት።
መገኛ፦ አተውባ መክተባ (አንዋር መስጂድ አጠገብ)
=
መገኛ፦ አተውባ መክተባ (አንዋር መስጂድ አጠገብ)
=
የቱ ነው አራድነት?!
አላህን እያመፅሽ የምን አራዳነሽ
አራዳ አያስብልም ወንጀል መዳፈርሽ
የአራዳን ምንነት ጠንቅቀሽ ካላወቅሽ
ፅሁፍ ሳላበዛ ጥቂት ልግለፅልሽ
ይህችነች አራዳ!
ለአኼራዋ አስባ ተዉሒድ ያስቀደመች
ከሽርክ ከቢዳዓ የተጠነቀቀች
ሱናን ተከትላ በሂጃብ የዋበች
ሀያዕን ተላብሳ አይናፋር የሆነች
ከአፀያፊ ተግባር ከሀራም የራቀች
ከአሉ-ባልታ ወሬ እራሷን ያቀበች
ወንድን የማትፈትን ማሬ ውዴ እያለች
ዝምታዋን መርጣ በአደብ የኖረች
አወ አራዳዋ እቺነች!
ጌታዋን የፈራች ቁጥብ ተሰታሪ
ንግግሯ መልካም ቤተሰብ አክባሪ
ይችነች አራዳ ለድን ተቆርቋሪ
ኢልም ፈላጊዋ የጀግኖች ተማሪ
እወቀት ከመፈለግ የማትዘናጋ የሆነች ታታሪ
ከመጥፎ ከልክላ በኸይር ተጣሪ
አንደበተ ጣፋጭ አስታዋሽ መካሪ
አራዳ ምንደሆን አሁን ከተረዳሽ
የዚህ ተቀራኒ ከሆነ ተግባርሽ
ተውበት አድርጊና ወደ አላህ ተመለሽ
ዘላለም አትኖሪም ነገ ትሞቻለሽ
በሰራሽው ስራም ተጠያቂ አንችውነሽ
ኸይርን ለመከሰብ ዛሬ ነው እድልሽ
በቃ አትታለይ ነቃ በይ ለዲንሽ
🖊 ቢንት ሙሐመድ
https://t.me/httpsLatahzen
አላህን እያመፅሽ የምን አራዳነሽ
አራዳ አያስብልም ወንጀል መዳፈርሽ
የአራዳን ምንነት ጠንቅቀሽ ካላወቅሽ
ፅሁፍ ሳላበዛ ጥቂት ልግለፅልሽ
ይህችነች አራዳ!
ለአኼራዋ አስባ ተዉሒድ ያስቀደመች
ከሽርክ ከቢዳዓ የተጠነቀቀች
ሱናን ተከትላ በሂጃብ የዋበች
ሀያዕን ተላብሳ አይናፋር የሆነች
ከአፀያፊ ተግባር ከሀራም የራቀች
ከአሉ-ባልታ ወሬ እራሷን ያቀበች
ወንድን የማትፈትን ማሬ ውዴ እያለች
ዝምታዋን መርጣ በአደብ የኖረች
አወ አራዳዋ እቺነች!
ጌታዋን የፈራች ቁጥብ ተሰታሪ
ንግግሯ መልካም ቤተሰብ አክባሪ
ይችነች አራዳ ለድን ተቆርቋሪ
ኢልም ፈላጊዋ የጀግኖች ተማሪ
እወቀት ከመፈለግ የማትዘናጋ የሆነች ታታሪ
ከመጥፎ ከልክላ በኸይር ተጣሪ
አንደበተ ጣፋጭ አስታዋሽ መካሪ
አራዳ ምንደሆን አሁን ከተረዳሽ
የዚህ ተቀራኒ ከሆነ ተግባርሽ
ተውበት አድርጊና ወደ አላህ ተመለሽ
ዘላለም አትኖሪም ነገ ትሞቻለሽ
በሰራሽው ስራም ተጠያቂ አንችውነሽ
ኸይርን ለመከሰብ ዛሬ ነው እድልሽ
በቃ አትታለይ ነቃ በይ ለዲንሽ
🖊 ቢንት ሙሐመድ
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ወደፊት ነዉ እንጂ የምን ወደኀላ
ሰለፍያን ይዘን አንሆንም ተላላ
በፍቅር አብበን ሰለፍያን አንጂ አንፈልግም ሌላ
እንዲሁ አንፈርጅም ሰዎችን በጅምላ
ሺ ጊዜ ቢያጓራ ማንም ወሮ በላ፡፡
ያጭበርባሪን ጥሪ ጀሯችን አይሰማም
በነብዩ ሱና የወለወልንዉን በከንቱ አናደማም
ዉሾቹ ቢጮሁም ግመሎች አይሮጡም
ለጯሂዎች ብለዉ ደንገጥ እንኳ አይሉም
ጯሂ ስለበዛ እኛ አንታለልም፡፡
በተዉሂዳችን ላይ ወደፊት ነን እኛ
ልባችን ቁልፍ ነዉ ላስመሳይ ምቀኛ
ከሸሪአችን ዉጭ እኛን የሚገዛን አንፈልግም ዳኛ
እኔን ካልተከተልክ እያለ ጎጠኛ
ፍፁም አይዳኘንም ማንም በሽተኛ፡፡
ሰለፍያን ይዘን አንሆንም ተላላ
በፍቅር አብበን ሰለፍያን አንጂ አንፈልግም ሌላ
እንዲሁ አንፈርጅም ሰዎችን በጅምላ
ሺ ጊዜ ቢያጓራ ማንም ወሮ በላ፡፡
ያጭበርባሪን ጥሪ ጀሯችን አይሰማም
በነብዩ ሱና የወለወልንዉን በከንቱ አናደማም
ዉሾቹ ቢጮሁም ግመሎች አይሮጡም
ለጯሂዎች ብለዉ ደንገጥ እንኳ አይሉም
ጯሂ ስለበዛ እኛ አንታለልም፡፡
በተዉሂዳችን ላይ ወደፊት ነን እኛ
ልባችን ቁልፍ ነዉ ላስመሳይ ምቀኛ
ከሸሪአችን ዉጭ እኛን የሚገዛን አንፈልግም ዳኛ
እኔን ካልተከተልክ እያለ ጎጠኛ
ፍፁም አይዳኘንም ማንም በሽተኛ፡፡
ለምን ይሄ ሁሉ ትርምስ ?
በአላህ የትነት ላይ “ከዐርሹ በላይ ነው፣ “ኣይ ሁሉም ቦታ ነው እና ጭራሽ የትም አይደለም የሚሉ እጅግ የተራራቁ አቋሞች ተንፀባርቀዋል። ልዩነቶቹ የተካረሩ የሆኑበት ሰበብ ርአሱ መሰረታዊ ጉዳይ በመሆኑ የተነሳ ነው። ግን ሸሪዐው ገላጋይ መፍትሄ ባይኖረው ነወይ ይህን በሚያከል ጉዳይ ላይ ልዩነት የተከሰተው? በጭራሽ! ስለ ሽንት ቤት አጠቃቀም ዝርዝርመመሪያ ያሰቀመጠ ሃይማኖት፣ ይህን በሚያከል ትልቅ ጉዳይ የማያሻማ መልስ አይኖረውም ብሎ _ማሰብ ኢስላምንም፣ቁርኣንንም፣ ነብያችንንም ፣ ሶሐቦችንም ያላግባብ መጠርጠር ነው። አላህ (ዛሬ ሃይማታችሁን ሞላሁላችሁ) ካለ አስራ አራት ክፍለ ዘመናት አለፉ። ነብዩም [ሌሊቱ እንደ ቀኑ ግልፅ የሆነ ጎዳና ላይ ነው የተውኳችሁ) ማለታቸው ይሰመርበት። (ኢብኑ ማጃህ 43] [ኣልሙስተድረከ ሓኪምቁ 331
ስለዚህ ሃይማኖቱም ሙሉ፣ ጉዳዩም ግልፅ ነው ማለት ነው። (ከዐርሹ በላይ ገፅ 10)
አ/አ አንዋር መስጂድ አጠገብ አት ተውባህ መክተባ ያገኙታል ይግዙ ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ ያበርክቱ
https://t.me/Umu_Meryem/4096