La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
2 ደግሞ ተዉሂድ አል-ኡሉሂያና 3 ተዉሂድ አል-አስማዕ ወሲፍት ናቸው በዝርዝር እናያቸው አለን
1)ተዉሂድ አል-ሩቡብያ(በጌትነቱና በሥራዉ አንድ ማድረግ) ፦ይህ አላሕ የሁሉምነገር ጌታ ፣ፈጣሪ ፣ሲሳይ ሰጪ ፣ጎጂና ጠቃሚ፣የሚገድልናየሚቀሰቅስ፣በችግር ግዜ የሚደርስ ፣መልካም ሁሉ በእጁ የሆነዉ ፣ነገራቶች በሙሉ ወደ እሱ የሚመለሱ ፣ሁሉ ነገር የሚያስተናብር ብቸኛ ረዳትም ሆነ ጓደኛ የሌለው መሆኑን ማረጋገጥ ነው ።2)ተዉሂድ አል-ኡሉሂያ ፦አላህን(ሱ.ወ)በአምልኮት( በመተናነስ ፣በመፍራት ፣በማጎንበስ ፣በመስገድ ፣በማረድና በመሳሰለ(ነዝር)ወዘተ እሱን ብቸኛ ማድረግ እና ማመን ማለት ነው ።ይህ የተዉሂድ ክፍል ዋነኛዉና አሳሳቢዉ ነው 3)ተዉሂድ አል-አሰማዕ ወሲፋት ፦ይህ አላህ ራሱ በቁርኣን በገለፀዉና በነብዩ(ሰ.ዐ.ወ)አንደበት በተነገረዉ መሠረት እራሱን በሰየመበትመልካም ሰሞችና ባህርያቶች ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው ። በወንድም ኑርአህመድ ሙሀመድ 💼🌷🕋
አስማዕ ወሲፋ ፦ አላሕ (ሱ.ወ)ሰሚና የሚያይ ፈጣሪ ነው ፣አላህ ሁሉንም አዋቂ ነው ፣በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው ፤ እሱም ዘላለማዊ ሞት የማትነካዉ ሀያል አምላክ ነው ፤እሱም ፍላጎቱ ሁሉ የሚፈፅም አምላክ ነው ፤አዛኝ ሩህሩህ ነው አሸናፊ የተቀደሰ ነው ።በአርሽ ላይም የተደላደለ ነው ።ይህ ፈጣሪ ከማንኛውም ፍጡር ጋር አለማመሳሰል ስሞቹንና ባህርያቶቹን ከማንኛውም ጉድለት በማፅዳት የርሱንም ባህሪያቶች ለፉጡር ባለመስጠት ብቸኛ ማድረግ ነው ። በኑርአህመድ
የሽርክ አመጣጥ/ሰዉ ወደ ሽርክ የሚገባበት ምክኒያት ፦👈👉በአዳም ልጆች ታሪክ ሽርክ ላይ የሚወድቁት በመልካም(ሳሊህ)ሰዎች ላይ ድንበር በማለፍ መሆኑ የታወቀ ነወ፡፡ከሚገባ በላይ ማወደስ፣ከሚገባ በላይ አክብሮትመሥጠትናከሚገባዉ በላይ በመዉደድ ነወ፡፡አሉም አምላኮቻቹን አትተዉ ወንድም ሱዋዕንም የጉስንም የዑቅንም ነስርንም አትተዉ፡፡በእርግጥ ብዙዎቹ
በመቀጠል ብዙዎቹ ከሃዲዎችንም ጥመትን እንጂ ሌላ አትጨምርላቸዉ(አለ) (ነህ፡23-24)ከላይ በተገቀሱት የነብዩላህ ኑህ ህዝቦችዉስጥ የነበሩ ሷሊህ ሠዎች ሥም ነው፡፡እነዚህ ሠዎች በሞቱ ግዜ ፎቶዋቸዉን በቦታቸው ላይ በመሠየም በስሞቻቸዉ በማድረግ እነሱ ለማክበርናለማስታወስ ይረዳቸዉ ዐንድ ቢያደርጉትም በሰተመጨረሻ ግን እነሱም ማምለክ ጀመሩ፡፡👉በቀብር አጠገብ መቀመጥ፡ፎቶዋቸዉን በማንሣት በሚቀሐጡበት ቦታ እቤታቸዉ በማድረግ በነዚህ መንገዶች ለመጀመሪያ ግዜ ሽርክ በሰው ታሪክ ተጀምሮ እንደተስፋፋ ይነገራል፡፡ኑርአህመድ
⇨,ተውሂድ ማለት በሸሪዓ ምን ማለት ነው?
# ተውሂድ ማለት አላህን ለእሱ ብቻ በሚገባው አምልኮ
መነጠል 《መለየት》 ማለትም ፦
በጌትነቱ,በአምልኮ,እና በስምና ባህሪያቱ አንድ
ማድረግ ወይም መነጠል ማለት ነው።
·
⇨,ተውሂድ ወደ 《ሶስት ክፍል》 ይከፈላል
·
ተውሂደል ሩቡብያህ
ተውሂደል ኡሉህያህ
ተውሂደል አስማኢ_ወሲፋት
·
⇨,በዚህ የቁርዓን አንቀፅ ሶስቱም የተውሂድ ክፍሎች
በአንድ ላይ ተሰብስበዋል
- { # ُّﺏَﺭ ِﺕﺍﻭﺎﻤَّﺴﻟﺍ ِﺽﺭَﻷﺍَﻭ ﺎﻣَﻭ ﺎﻤُﻬَﻨﻴَﺑ # ُﻩﺪُﺒﻋﺎَﻓ
ﺮِﺒَﻄﺻﺍَﻭ ِﻪِﺗَﺩﺎﺒِﻌِﻟ ﻞَﻫ ُﻢَﻠﻌَﺗ ُﻪَﻟ # }ﺎًّﻴِﻤَﺳ ‏[
ﻢﻳﺮﻣ : 65 ‏] .
{《 እርሱም አላህ 《የሰማያትና የምድር በሁለቱ
መካከል
⇨,ላለው ሁሉ ጌታ ነውና, ተገዛው ። እሱን በመገዛት ላይ
ታገስ።
ለእርሱ ሞክሼን ታውቃለህን።}
《መርየም:65》
·
⇨,በርግጥም ኡለሞች ተውሂድን በሶስት ከፍለው
《ያስተምራሉ》
①- ተውሂደል ሩቡብያ በጌትነቱ አንድ ማድረግ :
ይህ ማለት አላህን በፈጠረው ስራና ተግባራት አንድ
ማድረግ።
ለምሳሌ በመፍጠሩ, በንግስናው, በማስተናበሩ አንድ
ማድረግ
በመፍጠር አላህን አንድ ማድረግ ወይም መነጠል
ማለት፦
ከአላህ ውጪ ፈጣሪ የለም ብሎ በፍፁም እርግጠኝነት
በአላህ ብቻ ማመን ማለት ነው።
·
⇨በንግስናው አላህን አንድ ማድረግ ወይም መነጠል
ማለት ፦
የፍጠራን ባለቤት ወይም ንጉስ የለም የፈጠራቸው አላህ
እንጂ በማለት ጥርጣሬ በሌለው እርግጠኝነት ማመን
ማለት ነው።
·
⇨,በማስተናበር አላህን አንድ ማድረግ ወይም መነጠል
ማለት፦
# ፍጡራን የሚያስተናብር ከፈጠራቸው አላህ ውጪ ሌላ
# ፈጣሪ የለም ብሎ በፍፁም እርግጠኝነት ማመን ማለት
ነው።
·
⇨,ተውሂደል ሩቡብያህ ማለት አላህ በስራው አንድ
ማድረግ, ሁሉንም ፍጥረት ብቻውን ያለማንም ረዳት
መፍጠሩን መመስከርና ማመን ማለት ነው።
·
②-ተውሂደል ኡሉህያህ ,በአምልኮ አላህን አንድ
ማድረግ፦
# ይህ ማለት በአምልኮ አላህ ከፍጡራን በመነጠል አንድ
ማድረግ ማለት ነው።
እንዲህም ይባላል፦
# ተውሂደል_ኢባዳ በመባል ይጠራል ይህ የፍጡራን
አምልኮ በማስጠጋት ሲሆን
# ተውሂደል_ኡሉህያህ የተባለው ወደ አላህ 《ኢላህ》
በማስጠጋት ነው።
·
⇨,በዚህ የተውሂድ አይነት አላህን መጠል ወይም አንድ
ማድረግ ማለት አላህን በብቸኝነት መገዛት ማለት ነው።
·
# ለእሱ በመዋራድ, እሱን በመውደድ, እሱን በማላቅ,
አላህ በደነገውና መልክተኛው በሱና በደነገጉት መሰረት
እሱን ብቻ በመገዛት ከሌላ ፍጡራን መለየት ወይም
መነጠል ማለት ነው።
⇨,ተውሂደል 《ኡሉህያህ》 ማለት በአምልኮ ተግባራት
አላህን አንድ ማድረግ ማለት ነው።
·
⇨,ልክ እንዲሁ ጠቅላላ የኢባዳ አይነቶችን ፍራቻ,
ውዴታ, ክጃሎት, በተስፋ መፍራት, በፀፀት መመለስ ,
በክጃሎት መመካት, መረዳት, መታገዝ, ስለት, እርድ,
ልመና, ፀሎት, የመሳሰሉት አምልኮዎችን) # ለአላህ ብቻ
መስጠት።
③- ተውሂደል አስማኢ ወሲፋቲ ,በስምና ባህሪያት
አንድ ማድረግ :
ማለትም # አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላን # በቁርዓን ነፍሱን
በጠራበት ስያሜ ወይም ራሱን በገለፀበት ባህሪያት
እንዲሁ መልክተኛው በሱናቸው ለአላህ በተናገሩት ስምና
# ባህሪያት አላህ ከፍጡራን መነጠል ወይም አንድ
ማድረግ።
ይህን የምናደርገው ,አላህ ያፀደቀውን በማፅደቅ, በራሱ
ላይ
# ውድቅ ያድገውን ውድቅ በማድረግ፣ ፊደሉ ላይ
# ሳንጨምር ሳንቀንስ, ትርጉም አልባ ሳናደርግ,ያለ ሁኔታ
ወይም ገፅታ 《ከይፍያ》እንዲሁ ከፍጡራን ሳናመሳስል።
·
⇨,ለራሱ እንዳስቀመጠው ማስቀመጥ ማለት ነው።
በስምና ባህሪያቱ አንድ ማድረግ
《 ሁለት ጭብቶች አቅፎ ይዟል፦》
·
⇨የመጀመሪያ ማፅደቅ 《ኢስባት》
ይህ ማለት አላህ ለነፍሱ ያፀደቃቸውን ስምና ባህሪት ልክ
# ቁርዓን እና ሱና ባፀደቀው መሰረት ማፅደቅ ትርጉምን
ሳናጣም, ሳንቀይር, ሁኔታ ሳናደርግና ቃሉን ሳናራቁት
ማፅደቅ።
·
⇨,ሁለተኛው ውድቅ ማድረግ 《ነፍይ》
አላህ በቅዱስ መፀሃፉ, መልክተኛው በሱናቸው ውድቅ
ያደረጉት ባህሪያት ውድቅ በማደረግ በተቃራኒው ያለው
# ባህሪ ሙሉ ለሙሉ ማፅደቅ። ይህ ማለት ከአላህ ላይ
የጎዶሎነት ባህሪው ውድቅ በማድረግ ሙሉነትን ባህሪ
ማፅደቅ, አለመቻል ደካማነት ሙሉ ለሙሉ ውድቅ
በማድረግ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ መሆኑን ማፅደቅ, በደልን
⇨,ሙሉ ለሙሉ ውድቅ በማድረግ ፍትሃዊነቱን ማፅደቅ።
⇨,እንቅልፍ ወድቅ በማድረግ አለመተኛትን ለአላህ
ማፅደቅ።
ይህ ማለት አላህ ከጎዶሎ ነገር የፀዳ ፍፁም ሙሉ
ፍትሃዊ, ቻይ,ፈፅሞ የማይተኛ የሆነ ሀያል ጌታ መሆኑን
# ማፅደቅ የዚህን ተቃራኒ ውድቅ ማድረግ።
♦️ከረመዳን በተሻለ«መልኩ
ለመጠቀም !!
➭➭➭➭➭➭

🔺ሁሌም ቢሆን ስለ ዲናችን ወቅቱን የጠበቀ ትኩረት ሊኖረን ይገባል። ዒድ ሲመጣ ስለዒድ፣ በሐጅ ወቅት ስለሐጅ፣ ሰርግ ስናስብ ስለ ሰርግ፣ ልጅ ሊወለድ ሲል ስለ ዐቂቃና ተያያዥ ጉዳዮች፣ ወዘተ ብናተኩርና ብንማማር በዚያ ጉዳይ የበለጠ እንድንጠቀም ያደርገናል።
ይሄው ረመዳን ከፊታችን ነው። ስለ ረመዳን ምን አነበብን? ምን አደመጥን? በምን ተዘጋጀን? ምን አስተማርን? ምንስ ሀሳብ ተለዋወጥን? የዘንድሮውን ረመዳን ከእስከዛሬው በተለየ ለመጠቀም ወይም ለመጥቀም አስበናል? ለዚህስ ምን ቀይሰናል? እስካሁን ካላሰብንበት ባስቸኳይ እንነሳ!! ምን እናድርግ ከተባለ በኔ በኩል እነዚህን ጠቅሻለሁ። ሀሳቦቹ እንደመጣልኝ የተከተቡ እንጂ በስርኣት የተሰደሩ አይደሉም። እናንተም የምታስቡትን በመጨመር እንተዋወስ

♦️ የረመዳንን ፆም በተሻለ እንጠቀምበት ዘንድ የሆነ ያክል ስለ ረመዳን እናንብብ ወይም እናድምጥ ወይም እንጠይቅ።
🔺 አቅሙ ካለን ስለ ረመዳን ሰዎችን ለማስተማር እናቅድ። በረመዳን ብዙ አዳዲስ ሰዎች ወደ መስጂድ እንደሚመጡ በማሰብ መሰረታዊ ትምህርቶችንም የእቅዳችን አካል እናድርግ። ከቻልን አስተማሪ የሌላቸው ዘንድ ሄዶ ማስተማር። ወይም ማስተማር የሚችሉ ሰዎችን በማገዝ እናንቀሳቅስ። ሶላት የማይሰግዱ ወገኖቻችን ማንቃት። ሰዎች በቁርኣን፣ በዒባዳ እንጂ በዘፈን፣ በመንዙማና ነሺዳ እንዳይዘናጉ ማሳሰብ።
🔺 ወንጀል ላይ ካለን ከወዲሁ በሚገባ መመለስ። መዳከም ካለ በተሻለ መንፈስ መነሳሳት።
♦️ ደካሞችን በፆሙ የሚያግዝ ነገር አቅማችን የፈቀደውን ከወዲሁ እናድርግ ወይም ለማድረግ እንዘጋጅ። በተለይ ቤተሰቦቻችንና ጎረቤቶቻችን ምን እንደሚጎድላቸው አይቶ የተቻለውን ማገዝ።
🔺 ቁርኣን ለማያገኙ መስጂዶች በተለይም በገጠር ላሉ ገዝቶ መስጠት። አስቡት በረመዳን ያ ሁሉ ሰው ሲቀራበት የሚገኘውን አጅር። እንዲሁም ለገጠር መስጂዶች በፀሀይ ብርሃን የሚሰራ መብራት፣ የድምፅ ማጉያዎችን፣ ጥሩ የኹጥባና ሌሎችም ኪታቦችን፣ ማፍጠሪያ የሚሆን ተምር፣ … ማበርከት።
♦️ ረመዳንን በሰላማዊ ልቦና እንፆመው ዘንድ ውስጣችንን ከቂም ማፅዳት። ሰዎችን ከልብ ይቅር ማለት። ለትዳር አጋር፣ ለጎረቤት፣ ለጓደኞች ባጠቃላይ ለሰዎች ይበልጥ መልካም፣ ፊተ በሻሻና ቸር መሆን።
🔺 በረመዳን ልንሰራቸው የምናስባቸውን መልካም ነገሮች ከወዲሁ ማሰብ። ሰዎችን ማስፈጠር (በተለይም ችግረኞችን፣ እስረኞችን)፣ ሰዎች ላይ ብድር ካለንና ከቻልን ይቅር ማለት፣ ወይም እንዲከፍሉ ማገዝ፣ በሽተኞችን መጠየቅ፣ ቤተሰብ፣ ጎረቤትና ወዳጆችን መዘየር፣…
♦️ መኪና ካለን የተቸገሩን ሊፍት በመስጠት መተባበር።
🔺 ለረመዳን ጊዜያችንን የሚሻሙ ነገሮችን ቀድሞ ማጠናቀቅ፣ መቀነስ ወይም ለቀጣይ ወር ማሻገር። አመታዊ ፈቃድ ማመቻቸት የሚችል ሰራተኛ ማመቻቸት።
♦️ ለራሳችን፣ ለሞቱ፣ በመከራ ለሚማቅቁ፣ ከዲን ለራቁ ወገኖች ከወትሮው በተለየ አጥብቆ ዱዓ ማድረግ፣
🔺 ረመዳንን በሚገባ እንዳንጠቀም ሊያደርጉን ይችላሉ ብለን የምንሰጋቸውን ነገሮች ለመቆጣጠር መወሰን።
♦️ ኢኽላሳችን ላይ ይበልጥ ማተኮር። ለሰዎች ምሳሌ ሆኖ ያነሳሳል የሚል ግምት ካላሳደርን በስተቀር ኸይር ስራዎቻችንን በምስጢር ማድረግ።
🔺 ቁርኣንን በብዛት ለመቅራት መዘጋጀት፣ የማይችል ካለ ማድመጥ፣ አልፎም ለመማር ቁርጠኛ ሆኖ መነሳት።
♦️ ፆምን በተሻለ መልኩ እንዲያፈጥሩ የምትደክሙ ሴቶች በሚያፈጥረው ሰው አጅር ለማግኘት ኒያ ማድረግ። ሆኖም ግን የተጋነነ የምግብ ዝግጅት ውስጥ አለመጠመድ።
♦️ መስጂድ ማፅዳት፣ የተበላሹ መገልገያዎቹን መጠገን ወይም ማስጠገን፣
🔺 ባጭሩ ረመዳን የስልጠና ወር ነው። ከረመዳን በሁዋላም የሚዘልቅ የተሻለ ስብእና ለመጎናፀፍ ስልጠናውን በሚገባ መካፈል።

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር «حَفِظَهُ اللَّهُ
La tehzen
Photo
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
አንድ ነገር ለስቻግርቹ ነበር ፍቀደኛ ከሆንቹህ አንድ መስጂድ በስልጤ ዞን ሁልበረግ ወረደ ውስጥ የተሰራ ነበር ሁሉም ነገር አልቆለት ፍረሽ ነ ሽንትቤት አልተሰረለትም
ይህን መስጅድ ያስጀመሩት እከዝህ ድረስ በከበበው ነ በአህልከይር ነው የተሰራው ስለዝህ አሁን የቀረውን ትንሽ ነው
ከንተ ጋ የሉ ጀመአዎች ብዙ ናችው እኔንም ጨምሮ ለዝ ትልቅ መስጂድ የቅመችን ብነወጠ እንሸፍነው ነበር
ጉሩፕም አለው ስሙ ጀሚአ ዳሩ ሰለም ነው ፍቀደኘ ከሆንክ የመስጂድ ፎቶ ልስጥ ጀማአዎች አመክሩቸው ጀዛ ከላህ ለሀይር እንሽቀዳደም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኔ አላህን እፈራለሁ
---------

ውበቷ ልዩ የሆነችና የተከረ ቤተሰብ ልጅ ለሀራም ጋብዛው
"እኔ አላህን እፈራለሁ!" የሚል ጀግናን የሚፈጥር ኢማን መላበስ ይቻላል!!
አላህን መፍራት ድንቅ ስብእና! ጥልቅ የለውጥ ሚስጥር! ታላቅ ማእረግ!!

ኡስታዝ አማን ኢብራሂም በዚህ ዙሪያ መልእክት አለው!!

𒊹︎︎︎አጫጭርና ጠቃሚ መልዕክቶች ለማግኘት ይቀላቀሉን☟︎︎︎ ☟︎︎︎
𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
☀️ሁዳ መልቲሚዲያ

ቴሌግራም 👇
t.me/huda4eth

ፌስቡክ👇
fb.com/huda4eth

ዩትዩብ👇
http://www.youtube.com/c/HudaMultimedia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: 3]👌

#ቁርኣን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: 4]👌

#ቁርኣን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አህለን ቢከ ያረመዳን
እንኳን ደና መጣክ ረመዳን....ረመዳንን እንዴት ነው መቀበል ያለብን??

ሸይኽ አብዱ ያሲን መልእክት አላቸው

𒊹︎︎︎አጫጭርና ጠቃሚ መልዕክቶች ለማግኘት ይቀላቀሉን☟︎︎︎ ☟︎︎︎
𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍
https://t.me/httpsLatahzen
የሸይኸ ፈውዛን ምክር
العلامة الفوزان
ልብ በሉ አድምጡት_ራሳችንን እንፈትሽ!!?
#እውነት ምን_እየሰራን_ነው!??

በሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን አንደበት(ሀፊዞሁሏህ)
- ሱንዮች አትበታተኑ
-`ጥፋት ካለ_ተመካከሩ
-#ራስ በራሲችሁ ህሜትን_ራቁ
#የወንድማችሁን ስጋ_አትብሉ

↷⇣🌹⇣↶
https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/11140
Audio
AudioLab
በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሃፊዘሁላህ
https://t.me/iliyasNassir/3203
Audio
AudioLab
በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሃፊዘሁላህ
https://t.me/iliyasNassir/3204
Audio
AudioLab
በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሃፊዘሁላህ
https://t.me/iliyasNassir/3205
ለኢማናችን መድከም መንስኤዎቹ ምንድን ናቸው ?

እምነት ከሌላቸው ሰዎች ጋር ለረዥም ጊዜያቶች መቀመጥ

ይህ ለአንድ ሰው ኢማን መቀነስ ምክንያት ነው፡፡ አማኝ ምንጊዜም በራሱ ደካማ ነው ነገር ግን ከሙስሊም ጓደኞቹ ጋር ጠንካራ ነው፡፡ ሀሰነል በስሪ(አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለው ነበር “ወንድሞቻችን ከቤተሰቦቻችን የበለጠ ለኛ ቅርብ ናቸው፡፡ ቤተሰቦቻችን ይህን አለም ሲያስታውሱን ሙስሊም ወንድሞቻችን ግን አሄራን ነው ሚያስታውሱን” ብለዋል፡፡ ታዲያ የሙስሊሞች ቀረቤታ ከኛ ከራቀን በዱንያ ውዴታ ስካር ውስጥ ገብተን ኢማናችን ባዶ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም፡፡

ሷሊህና አዋቂ ከሆኑ ሰዎች መራቅ

ከደጋግ የአላህ ባሮች ብዙ ትምህርት ይወሰዳል፤ ትምህርት ብቻ ሳይሆን በጎ ተግባርና ጥሩ ባህሪ ይወረሳል፡፡ ይህን ያስለመደ ሰው ከዛ ደግ ሰው የተለየ ጊዜ ኢማኑ እንደሚወርድ አጣራጣሪ አይደለም፡፡ ልበ ደረቅነትና ግድየለሽነት ተያይዘው መምጣታቸው አይቀሬ ነው፡፡ ለዚህም ነው ነብዩ ሙሐመድ(ሰላትና ሰላም በርሰቸውላይ ይሁንና) ሞተው የተቀበሩ ጊዜ ባልደረቦቻቸው “ልባችንን ስንመለከት ትልቅ ለውጥ እንዳመጣን ይታወቀናል” ያሉት፡፡

ከሀዲስና ከቁርዐን መራቅ

የእምነት ምንጭ ከሆኑት ቁርዐንና ሀዲስ ተርቆ ኢማንን ማሰብ ማለት “ወጥ የለም እንጂ እንጀራ ቢኖር እንበላ ነበር” እንደተባለው ተረት ከመሆን በቀር ፋይዳ የለውም፡፡ በአሁኑ ሰዐት የሚታየው ከባድ ችግር አንዱ ይህ ነው፡፡ አዛዡን በአግባቡ ሳናውቅ ወደ ትዕዛዙ መሮጥ ከተያያዝነው ሰነበትን፡፡ ለማለት የፈለኩት እስልምና አላህ ምን እንደሆነ ብቻ ሳይሆን አላህ ምን እንዳልሆነም ጭምር በቁርዐንና በሀዲስ በሚገባ ተንትኖልናል፤ ግን እኛ እውን አላህን በሚገባ አውቀነዋል ወይ ? ለኢማን መውረድ ዋናው ሰበብ አላህን አለመፍራት ነው፡፡ ጥያቄው አላህን በሚገባ ሳናውቀው እንዴት እንፈራዋለን ነው ? ለዛም ነው እልቅናው ከፍ ያለው ጌታችን አላህ “እኔን የሚፈሩኝ የሚያውቁኝ ብቻ ናቸው” ያለው፡፡ በአሁኑ ሰዐት እኛ የተጠመድነው ከእስልምና በሗላ በተፈበረኩት በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በፍልስፍና፣ በሳይኮሎጂ፣ ልብወለድና ጥቅም በሌላቸው መጽሔቶችና ጋዜጣዎች ላይ ነው፤ እነዚህ በራሳቸው በኢማናችን መድከም ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አላቸው፡፡

ወንጀል በተሞላበት አካባቢ መኖር

ዙሪያህን ረጋ ብለህ ቃኘው...አንዱ ጠጪ፣አጫሽና ቃሚ፤ሌላኛው በዘፈንና በፊልም ድንዝዝ ያለ፤ በሌላ በኩል በተቃራኒ ፆታ የተለከፈና አላስፈላጊ ፎቶዎችና ምስሎች ሲያይና ሲያነብ የሚውል፤ ወሬያቸው ሀሜት፣ ሰው መቦጨቅ ወሬ ማመላለስ፤ ዛሬ አርሰናል ማን ገባ ነገ ማን ወጣ....ተገልፆ አያልቅም፤ አንዳንድ አካባቢዎች ይህን ብቻ ያስታውሱሃል፡፡ አንዳንድ አካባቢ ደግሞ ቢዝነስ ብቻ ሚወራበት ቦታ...ስራ፣ ብር፣ ኢንቨስትመንት የመሳሰሉት...እኛ የቤታችን ውጠት ቤታችን ደግሞ የአካባቢያችን ውጤት መሆኑ ጥርጥር የለውም፡፡ ታዲያ በአሁኑ ሰዐት የሙስሊም ቤት ስንገባ ብዙ አሳፋሪ ኮተቶች ማየት የተለመደ ነው፡፡ አሳፋሪ ሙዚቃዎች፣ ፊልሞች፣ የተከለከለ የሴትና የወንድ መቀላቀል...የመሳሰሉት፡፡ በእንደዚህ አካባቢ መኖር ልባችን እንደ እንጨት መድረቁ ጥርጥር የለውም፡፡

ልባችን የርሷ ባሪያ እስክንሆን በዱንያ ስራ መጠመድ

ነብዩ ሙሀመድ(ሰላትና ሰላም በርሰቸውላይ ይሁንና) “የዲናርና የዲርሃም ባሪያ ጠፋ” ማለታቸው በሰሂህ በቡሀሪ ተዘግቧል፡፡ የምትፈልገው ቦታ የሚያደርስህ ስንቅ በቂህ ነው ምክንያቱም ነብዩ መሐመድ(ሰላትና ሰላም በርሰቸውላይ ይሁንና) “የሰው ልጅ አንድ ሸለቆ ወርቅ ቢሰጠው ሌላ ሁለተኛ ይመኛል፤ የሰውን ልጅ ሆድ ሚሞላው አፈር ብቻ ነው” ብለዋልና፡፡ ይህ እውነታ በሁላችንም ላይ አለ፤ ይህን ስል አንድ ቃለ ምልልስ አስታወሰኝ...የአለማችን አንደኛው ሃብታም ተጠየቀ “ያንተ ገንዘብ እኮ አንተንና ካሁን በሗላ ለሚመጡት መቶ ዘሮችህ አንደላቆ ያኖራል፤ ለምን ትሰራህ ?” ሲባል “ሁለተኛው ሀብታም እንዳይደርስብኝ ነው” ብሎ መለሰ፤ ሁለተኛው ሀብታም ተመሳሳይ ጥያቄ ሲጠየቅ እሱም “አንደኛው ሀብታም ላይ ለመድረስ ነው ምሰራው” አለ፡፡ ታዲያ ነብዩ ያሉት እውነታ አልተገለፀላችሁም ? ዱንያ አንስራ የሚል ቃል አልወጣኝም ለማለት የፈለኩት ኪሳችን ላይ እንጂ ልባችን ላይ አደላድለን አናስቀምጣት ነው፡፡

ከብዙ በጥቂቱ የኢማናችን መድከም ሰበቦች ይህን ይመስላሉ፤ ይህን በሽታ እንዴት ማከም እንደምንችል ኢንሻአላህ በሚቀጥለው ክፍል እናቀርበዋለን፡፡

✏️✏️✏️✏️✏️✏️
https://t.me/httpsLatahzen
#አልሀምዱሊላሒ

ሱብሀን የኛ ጌታ ጥበቡ ገራሚ
እጅግ አዛኝ ሆኖ ተመልካችም ሰሚ
ለሰውልጅ በማሰብ ስለሆነ ደካማ የማይችል ልፍስፍስ
ለድካሙ እረፍት እንቅልፍ ፈጠረለት ህሊናው እንዲያድስ።

የጀሊሉ ትዕዛዝ ወቅቷንም ጠብቃ
ይኸው ብቅ ብላለች የማለዳ ጀንበር አማምራ ደማምቃ
የምድር ፍጥረታት ቀሰቀሰችው በብርሃን አሙቃ

#አልሀምዱሊላሒ ህያው ላደረገን ከሞታችን በኋላ ዳግም ላነቃን
ስራችን እንድናስውብ ሌላ እድል ለሰጠን፣
ወደ እሱ ነውና የኛ መሰብሰቢያ መመለሻችን።

በአዝካር በቁርኣን እሱን በማወደስ
ምሽቱን አሳይቶን ለንጋት እንድንደርስ
ላበቃን ጌታችን ምስጋናን በማቅረብ
ውሎአችን እንጀምር አላማን በማንገብ
ለአኼራው ቤታችን ስንቅን ለመሰብሰብ።


መልካም ውሎ 🥀🥀🌴