La tehzen
➧የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➛ክፍል አስራ አራት 〰〰〰〰〰〰〰 ➲ዘጠነኛው፡- በእውቀቱ ለመስራት አላህን መማጸን ነብዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ዱኣ ያዘወትሩ ነበር” ትላለች ኡመ ሰለማ ረዲየሏህ አንሃ ▪️"اللهم إني أسألك علما نافعا، ورزقا طيبا، وعمال متقبال" “አላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን ፤…
➲የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➛ክፍል አስራ አምስት
➧ሱፍያን አስሰውርይ -ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ተናገሩ፡-
▪️"رحم الله أبا حازم قال: "رضي الناس اليوم بالعلم وتركوا العمل"
➲“አባሀዝምን አላህ ይዘንለት! የሚከተለውን ተናገረ “ዛሬ ሰዎች እውቀትን ወደዱ ተግባርን ተው” ኢማሙ አህመድ ፍል ዒለል፡ 2659 ላይ ዘግበውታል ኢብኑ ሀዝም ሰለመት ብን ዲናር አል ዓእረጅ ይባላሉ
➲ማሊክ ብን ዲናር -ረሂመሁሏህ- ደግሞ የሚከተለውን ተናገረ፡-
▪️"إن العبد إذا طلب العلم للعمل كسره علمه، وإذا طلبه لغير ذلك ازداد به فجورا أو فخرا"
➧“አንድ ባሪያ እውቀትን ከፈለገ እውቀቱ ያሸንፈዋል፡፡ ከዚህ ውጭ ከፈለገ አመጽና
ኩራትን ይጨምረዋል፡፡” አል ኸጢብ ፊልኢቅቲዳ፡31,32,33 አልባኒ ሰነዱን ምንም አይልም ብለውታል
▪️ዓብደሏህ ብን ሙዕተዚ -ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ተናግሯል፡
◀"علم بال عمل كشجرة بال ثمرة"
“እውቀት ያለስራ ልክ ያለፍሬ ዛፍ ማለት ነው፡፡”
▪️አሁንም በተጨማሪ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
▪️"علم المنافق في قوله، وعلم المؤمن في عمله"
“የሙናፊቅ እውቀት ከንግግሩ ላይ ነው፤ የሙእሚን እውቀቱ ከስራው ላይ ነው፡፡”
➲መዕሩፍ አልኸርኺ -ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ተናግረ፡- “አላህ ለባሪያው መልካምን የፈለገለት ጊዜ የስራን በር ለእርሱ ይከፍትለታል፡፡ የክርክርን በር ይዘጋለታል፡፡ ለባሪያው መጥፎን አላህ የፈለገበት ጊዜ የክርክርን በር ይከፍትለታል ፤ የስራን በር ይዘጋበታል፡፡”
➧ሰዎች እየተከራከሩ ሀሰን አል’በስሪ -ረሂመሁሏህ- ሰማ፡፡ ከዚያም የሚከተለውን ተናገረ፡-
▪️"هؤلاء قوم ملوا العبادة، وخف عليهم القول، وقل ورعهم فتكلموا"
➲“እነዚህ ሰዎች ዒባዳን የሰለቹ ናቸው፡፡ ንግግራቸው በእነርሱ ላይ ቀለለ፡፡ የአላህ
ፍራቻቸው በመቅለሉ (ምክንያት) ተናገሩ፡፡” ፈድሉ ዒልሚ አስ ሰለፍ፡ ገፅ37
➤ቢሽር ብን አልሀሪስ -ረሂመሁሏህ- ደግሞ የሚከተለውን ተናገረ፡-
"العلم حسن لمن عمل به، ومن لم يعمل ما أضره"
▪️"በእርሱ ለሰራበት እውቀት መልካም ነው በእርሱ ያልሰራ ሰው ምን ጎጅው ሆነ!”
➧ሱፍያን ብን ኡየይናህ -ረሂመሁሏህ- ደግሞ የሚከተለውን ተናገረ፡ "
العلم إن لم ينفعك ضرك"
“እውቀት አንተን ካልጠቀመህ ይጎዳሃል
”
▪️ከዚህ ንግግር አስከትሎ ኸጢብ -ረሂመሁሏህ- ደግሞ የሚከተለውን ተናገረ፡-
▪️"إن لم ينفعه بأن يعمل به، ضره بكونه حجة عليه"
“በእርሱ ለመስራት ተጠቃሚ ካልሆነ ፣ በእርሱ ላይ ሁጃ በመሆን ይጎዳዋል፡፡”
(ከላይ ተዘረዘሩት ንግግሮች በሙሉ ኸጢብ “ፈልኢቅቲዳኡ አል’ዒልም” ላይ የዘገባቸው ናቸው፡፡)
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
➧ኢንሻአላህ ክፍል አስራ ስድስት ይቀጥላል◉◉◉✍
🥢ኑርአህመድ
【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】📚📚📚📚📚
➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/httpsLatahzen

Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
La tehzen
➲የጥንቶቹ ሙሽሪኮች ሽርክና የዘመናችን ሺርክ መመሳሰል!! ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧ክፍል አንድ ➠ነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ሲላኩ የነበሩት ሙሽሪኮች በአላህ ማመንና በአላህ ማጋራትን ባንዲ ላይ ቀላቅለዉ የያዙ ሰዎች ነበሩ። በጌትነቱ ያምናሉ። በአምላክነቱ ያጋራሉ። ይህን ሲያመላክት ጌታችን (አብዘሃኞቹ እያጋሩ እንጂ አያምኑም)ይላል።[ዩኑስ:106] ስለዚህ ያምናሉ…
▼የጥንቶቹ ሙሽሪኮች ሽርክና የዘመናችን ሺርክ መመሳሰል!!!
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ክፍል ሁለት
➲ይሄ እንግድህ ብዙዎቻችን በገሃድ የምንመለከተዉ የሆነ ''የሓጂ፣ የነከሌ ''ሸይኽ''የነ ''ኡስታዝ'' ሺርክ ነዉ። ወይም ደግሞ'' ሓጂ'' እና ከነ ''ሸይኽ'' እከሌ አይንና አፍንጫ ስር የሚፈፀም "ሃይ" ባይ ያጣ አምልኮ ነዉ። አዎ! የመቃብር አምልኮ ከሙስሊሙ አለም ከተንሰራፍ ዘመናት ተቆጥሯል።
➧ከሞቱ ዘመናት የተቆጠራቸዉን ፣ለሌሎች ቀርቶ ለራሳቸዉ የማይሆኑ፣ እጣ ፈንታቸዉ ጀነት ይሁን ጀሃነብ የማያዉቁትን ሙታኖች የሚማፀኑ መሀይማን እጂጉን የበዙ ናቸዉ።
➭እንዲያዉም የጠመጠሙና በየ አካባቢያቸዉ በእምነት ጉዳይ ላይ ከፊት ሰልፍ ላይ የሚገኙ በርካቶች የመሪነት ሚናቸዉን በመወጣት ፈንታ በተቃራኒዉ የጥፍቱ ተዋናይ ሲሆኑ መመልከት እጂጉን አሳዛኝ ነዉ።
➧ይባስ ብሎም ሺርክን በመሸላለም፣ ተዉሒዲን በማጠልሸት፣ እንዲሁም ኢስላምን ለሚያጠቃ ሁሉ አፈ_ቀላጤ፣ በመሆን የሚጫዎቱት አፍራሺ ሚና ሞትን፣ የቀብር ቅጣትን፣ቂያማን ፣ሲራጥን፣ ጀሀነብን ከሚፈራ ሙስሊም ፎፁም የማይጠበቅ፣ ህሌና ላለዉ ሁሉ የሚዘገንን ቆሻሻ ምግባር ነዉ።
➧በየ መቃብሩ እየተልከሰከሱ፣ በየ አዉሊያዉ ስም እያለቀሱ"እኛ ቀብሩን ሳይሆን በቀብሩ ያለዉን ሸይኽ ነዉ የምናስበዉ"ይላሉ።'' አልሸሹም ዞር ይሉሃል ''ይሄ ነዉ።እዉነት ብለዋል።
➲ግን የኑሕ ህዝቦች ሲያመልኮቸዉ ከነበሩት ሀዉልቶች ዘንዲ ማንይ አስበዉ ነዉ ሲሰበሰቡ የነበረዉ? በነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ዘመን የነበሩ አጋሪዎችስ?
➧እስኪ ኢብኑ አባስ ረዲያለሁ አንሁ ምን እንደሚሉ እንመልከት፦በኑህ ዘመን የነበሩ ጣኦቶች የኋላ ኋላ ለዐርቦች ዳግም ተመልከዋል።" ወድ" ደዉመቱል ጀንደል ላይ የነበረች የከልብ ጎሳ ጣኦት ነበረች።" ሱዋዕ" የሁዘይል ጎሳ ፣"የጉሥ'' የሙራድ ከዚያም በአልጀዉፍ ሰበዕ አካባቢ የገጢፍ ጎሳ፣ "የዑቅ" የሀምዳን ጎሳ ፣"ነስር" በሒምየር የዚል ከላዕ ጎሳ ጣኦቶች ነበሩ።
➭እነኚህ የጣኦት ስሞች ከኑሕ ሰዎች ዉስጥ የነበሩ የደጋግ ሰዎች ስሞች ናቸዉ።
➲እነኚህ ደጋጎች ሲሞቱ ሸይጧን በሚቀመጡባቸዉ ቦታዎች ሀዉልቶችን እንዲተክሉና ስማቸዉ እንዲሰይሟቸዉ አሰረፀባቸዉ። እዳላቸዉ አደረጉ። በግዜዉ ግን አልተመለኩም። ሀዉልቶችን የተከሉት ሲጠፉና እዉቀት ሲከስም በሂደት ተመለኩ።(ቡኻሪ፡4920)
◉
◉
◉🖊ይቀጥላል ኢንሻ አላህ!
📚ተዉሒድ የሁለት ሃገር የስኬት ቁልፍ ከሚለዉ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር መፀሃፍ የተወሰዴ
➢ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/httpsLatahzen
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ክፍል ሁለት
➲ይሄ እንግድህ ብዙዎቻችን በገሃድ የምንመለከተዉ የሆነ ''የሓጂ፣ የነከሌ ''ሸይኽ''የነ ''ኡስታዝ'' ሺርክ ነዉ። ወይም ደግሞ'' ሓጂ'' እና ከነ ''ሸይኽ'' እከሌ አይንና አፍንጫ ስር የሚፈፀም "ሃይ" ባይ ያጣ አምልኮ ነዉ። አዎ! የመቃብር አምልኮ ከሙስሊሙ አለም ከተንሰራፍ ዘመናት ተቆጥሯል።
➧ከሞቱ ዘመናት የተቆጠራቸዉን ፣ለሌሎች ቀርቶ ለራሳቸዉ የማይሆኑ፣ እጣ ፈንታቸዉ ጀነት ይሁን ጀሃነብ የማያዉቁትን ሙታኖች የሚማፀኑ መሀይማን እጂጉን የበዙ ናቸዉ።
➭እንዲያዉም የጠመጠሙና በየ አካባቢያቸዉ በእምነት ጉዳይ ላይ ከፊት ሰልፍ ላይ የሚገኙ በርካቶች የመሪነት ሚናቸዉን በመወጣት ፈንታ በተቃራኒዉ የጥፍቱ ተዋናይ ሲሆኑ መመልከት እጂጉን አሳዛኝ ነዉ።
➧ይባስ ብሎም ሺርክን በመሸላለም፣ ተዉሒዲን በማጠልሸት፣ እንዲሁም ኢስላምን ለሚያጠቃ ሁሉ አፈ_ቀላጤ፣ በመሆን የሚጫዎቱት አፍራሺ ሚና ሞትን፣ የቀብር ቅጣትን፣ቂያማን ፣ሲራጥን፣ ጀሀነብን ከሚፈራ ሙስሊም ፎፁም የማይጠበቅ፣ ህሌና ላለዉ ሁሉ የሚዘገንን ቆሻሻ ምግባር ነዉ።
➧በየ መቃብሩ እየተልከሰከሱ፣ በየ አዉሊያዉ ስም እያለቀሱ"እኛ ቀብሩን ሳይሆን በቀብሩ ያለዉን ሸይኽ ነዉ የምናስበዉ"ይላሉ።'' አልሸሹም ዞር ይሉሃል ''ይሄ ነዉ።እዉነት ብለዋል።
➲ግን የኑሕ ህዝቦች ሲያመልኮቸዉ ከነበሩት ሀዉልቶች ዘንዲ ማንይ አስበዉ ነዉ ሲሰበሰቡ የነበረዉ? በነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ዘመን የነበሩ አጋሪዎችስ?
➧እስኪ ኢብኑ አባስ ረዲያለሁ አንሁ ምን እንደሚሉ እንመልከት፦በኑህ ዘመን የነበሩ ጣኦቶች የኋላ ኋላ ለዐርቦች ዳግም ተመልከዋል።" ወድ" ደዉመቱል ጀንደል ላይ የነበረች የከልብ ጎሳ ጣኦት ነበረች።" ሱዋዕ" የሁዘይል ጎሳ ፣"የጉሥ'' የሙራድ ከዚያም በአልጀዉፍ ሰበዕ አካባቢ የገጢፍ ጎሳ፣ "የዑቅ" የሀምዳን ጎሳ ፣"ነስር" በሒምየር የዚል ከላዕ ጎሳ ጣኦቶች ነበሩ።
➭እነኚህ የጣኦት ስሞች ከኑሕ ሰዎች ዉስጥ የነበሩ የደጋግ ሰዎች ስሞች ናቸዉ።
➲እነኚህ ደጋጎች ሲሞቱ ሸይጧን በሚቀመጡባቸዉ ቦታዎች ሀዉልቶችን እንዲተክሉና ስማቸዉ እንዲሰይሟቸዉ አሰረፀባቸዉ። እዳላቸዉ አደረጉ። በግዜዉ ግን አልተመለኩም። ሀዉልቶችን የተከሉት ሲጠፉና እዉቀት ሲከስም በሂደት ተመለኩ።(ቡኻሪ፡4920)
◉
◉
◉🖊ይቀጥላል ኢንሻ አላህ!
📚ተዉሒድ የሁለት ሃገር የስኬት ቁልፍ ከሚለዉ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር መፀሃፍ የተወሰዴ
➢ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
La tehzen
▼የጥንቶቹ ሙሽሪኮች ሽርክና የዘመናችን ሺርክ መመሳሰል!!! ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧ክፍል ሁለት ➲ይሄ እንግድህ ብዙዎቻችን በገሃድ የምንመለከተዉ የሆነ ''የሓጂ፣ የነከሌ ''ሸይኽ''የነ ''ኡስታዝ'' ሺርክ ነዉ። ወይም ደግሞ'' ሓጂ'' እና ከነ ''ሸይኽ'' እከሌ አይንና አፍንጫ ስር የሚፈፀም "ሃይ" ባይ ያጣ አምልኮ ነዉ። አዎ! የመቃብር አምልኮ ከሙስሊሙ…
➤የጥንቶቹ ሙሽሪኮች ሽርክና የዘመናችን ሺርክ መመሳሰል!!
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ክፍል ሶስት
➧እንግዲህ ተመልከቱ የኑህ ህዝቦች በዉሃ ተበልተዉ የጠፉበት ሺርክ በሞት የተለዩዋቸዉን ደጋጎች በማሰብ ይፈፀሙት የነበረ የጣኦት አምልኮ ነዉ።
➧በተመሳሳይ እራሳቸዉ ደጋጎችንም ይሁን እነሱን የሚወክል ወይንም የሚያስታዉስ ሀዉልት ወይንም ዶሪሕ የሚያመልክ ከአላህ ሌላ ያለን አካል የሚጣራ ደግሞ ሺርክ እየፈፀመ እንዴሆነ እጂግ ሲበዛ ግልፀ ነዉ።
➧ዛሬ ዛሬ የቀዲሞዎቹ ሙሽሪኮች በአላህ መኖርና በጌትነቱ ይክዱ እንዴነበር የሚያስቡ ሰዎች ቀላል አይደሉም። እዉነታዉ ግን እንደዚያ አለመሆኑ ነዉ።
➧የቀድሞዎቹ አጋሪዎች ሺርካቸዉ በአምልኮትን ለፈጣሪም ለፍጡርም ከመስጠት ጋር የተያያዘ ነበር። በአላህ ፈጣሪነት ግን ያምኑ ነበር። ይህ እዉነታ ብዙዎቹ ቢዘናጉም ቁርዓን ላይ ፍንትዉ ብሎይገኛል።
➲ነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም የአላህ መልዕክተኛ ሆነዉ በተላኩ ግዜ አለም በድቅድቅ ጨለማ ዉስጥ ነበረች።
➤እነዚያ በዲንቁርና የተተበተቡ አረቦች ከእግር ጥፍራቸዉ እስከ አፍንጫቸዉ የባዕድ አምልኮ ዉስጥ የተነከሩ ነበሩ።
የዐረቢያን ልሳነ_ምድር ከጫፍ እስከ ጫፍ በጣኦት የተወረረ ነበር።
➧ግርዲፍ ዳሰሳ ብናደርግ "አልላት" ከጧኢፍ የምትገኝ የመካና የገጥፍን ሰዎች የሚያመልኳት ዲንጋይ ነበረች።
➧" አል ዑዛ" ዐረፍ አቅራቢያ የምትገኝ የመካና የገጥፍን ሰዎች የሚያመልኳት የተምር ዛፍ ነበረች።
➧"መናት" በቀይ ባህር ዳርቻ በመካና በመዲና መሀል በቁደይድ በኩለሰ የምትገኝ የመዲና ሰዎች የሚያመልኳት ድንጋይ ነበረች።
➧"ኢሳፍ" እና ናኢላህ" ሰፍና መርፋ ላይ ይገኙ የነበሩ ጣኦቶች ናቸዉ።
➧የተዉሒድ ተምሳሌት የሆነዉ የተከበረዉ ካዕባ ዙሪያ -ገባዉን በሶስት መቶ ስልሳ ጣኦታት የተወረረ ነበር።
➧ካዕባ ዉስጥ "ሁበል" የተሰኛ ጣኦት ነበራቸዉ። "ወድ" ደዉመቱል ጀንደል አካባቢ ነበር።
በየ አካባቢዉ ፣ በየ ጎሳዉ፣ አልቆ መሳፍርት ጣኦቶች ነበሩ።
➲እነዚህ ከአላህ ጋር አብረዉ የሚመለኩ ጣኡታት በአብዘሃኛዉ ጉኡዛን ነገሮች ነበሩ። ይሁንጂ በግዜዉ የነበረ የባዕድ አምልኮ ዛፍና ዲንጋይ ላይ ብቻ የተገደበ አልነበረም።
➧ጌታችን አላህ በቁርዓኑ ያወገዘዉ ሁሉንም አይነት የባዕዲ አምለኮት ነዉ።
➤ብዙ ሰዎች ካሉበት የባዕድ አምልኮ እንዲታቀቡ ቁርዓንና ሀድስ ሲነበብላቸዉ "ይሄ በጣኡታዊያን አረብ አጋሪዎች ላይ የወረዴ ነዉ። የሚል እነሱን እንደማይመለከታቸዉ ሽንጣቸዉ ገትረዉ ይሟገታሉ።
➧ነገር ግን መዘናጋት የሌለበት ሐቅ ከቁርዓን ከሃድስ የተወገዘዉ የባዕዲ አምልኮ ዛፍና ድንጋይ ማምለክ ብቻ አለመሆኑ ነዉ።
◉
◉
◉
◉✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል
📚ተዉሒድ የሁለት ሃገር የስኬት ቁልፍ ከሚለዉ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር መፀሃፍ የተወሰዴ!!

Forwarded from 🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮 (Ahmedel Hadi)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ
🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል).
____
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
___
📣https://t.me/ibnyahya7

#አንዲት የ 18 አመት ልጅ ድንገት ከትምህርት ቤት እየተመለሰች ሳለ አንድ ባለ መኪና አፍኖ ይዞ ከመኪናው የሗላ ኪስ ይከታታል ከዛው ወደ ጫካ ይዞዋት ይሔዳና ኬሱን ለመክፈት ሲሞክር እምቢ ይለዋል ቢታገል ቢታገል እምቢ ይለዋል አረ ጉድ ሐገር አየኝ ብሎ እዛው አቅራቢያ ወዳለ ገራጅ መኪናውን ይዞ በመሔድ አረ ከጉድ አውጡኝ ይላል: እነሱም በተራቸው ለመክፈት ይታገሉ ጀመር ሊሳካላቸው አልቻለም ከዛው አማራጭ ሲያጣ ልጅቷ ሙታ እንዳይሆን በማለት እጁን ለፖሊስ ለመስጠት ተገደደ ከዛው ፖሊሶቹም ለመክፈት ሲታገሉ ነቀነቅ አላላም ከዛው አንድኛው ፖሊስ አንድ ሐሳብ አመጣ ለኡለማኦች ይነገርና በኪሱ ላይ ቁርአን ይቀራበት አለ በዚሐሳብ ተስማምተው ለአንድ አሊም ተነገራቸውና መጥተው ቁርአን ሲቀሩበት የመኪናው ኪስ ተከፈተ ይሔን ጊዜ ልጅቱ በአፏ ይሆነ ነገር ትላለች በመቀጠል ሸኺየው ለመሆኑ ሰውየው ካፈነሽ ጊዜ ጀምሮ ምን እያልሽ ነበር አሉዋት እሷም እንዲህ አለች:
(አየተልኩርሲይና)
(ሙአወዘተይን)
ማለትም ቁል አኡዙ ቢረቢል ፈለቅ እና ቁል አኡዙ ቢረቢናስ እየቀራሁ ነበር እስከአሁኖ ሰአት ደጋግሚ ሳላቆም እየቀራሁ ነበር ይሔንን ደግሞ "ያስተማረቺኝ እናቴ ናት በማንኛውም ጊዜ ምንምአይነት ችግር ሲገጥመኝ እንድቀራው ትመክረኝ ነበር" አለች::
አላሁ አክበር
#ከአላህ ጋር የሆነ አላህ ከሱጋር ይሆናል
ወንድምና እህቶች
አንድ ነገር ታውቃላችሁ ሁል ጊዜ ከሰላት በሗላ አየተል ኩርሲይ የቀራሕ እንደሆን ጀነት ለመግባት ባንተና በጀነት መሐከል ያለው ሞት ብቻ ነው ስለዚሕ ውዶቼ ሁልጊዜ አየተል ኩርሲይ እንቅረ!
አላህ ተጠቃሚ የድርገን አሚን!!!
https://t.me/httpsLatahzen
(አየተልኩርሲይና)
(ሙአወዘተይን)
ማለትም ቁል አኡዙ ቢረቢል ፈለቅ እና ቁል አኡዙ ቢረቢናስ እየቀራሁ ነበር እስከአሁኖ ሰአት ደጋግሚ ሳላቆም እየቀራሁ ነበር ይሔንን ደግሞ "ያስተማረቺኝ እናቴ ናት በማንኛውም ጊዜ ምንምአይነት ችግር ሲገጥመኝ እንድቀራው ትመክረኝ ነበር" አለች::
አላሁ አክበር
#ከአላህ ጋር የሆነ አላህ ከሱጋር ይሆናል
ወንድምና እህቶች
አንድ ነገር ታውቃላችሁ ሁል ጊዜ ከሰላት በሗላ አየተል ኩርሲይ የቀራሕ እንደሆን ጀነት ለመግባት ባንተና በጀነት መሐከል ያለው ሞት ብቻ ነው ስለዚሕ ውዶቼ ሁልጊዜ አየተል ኩርሲይ እንቅረ!
አላህ ተጠቃሚ የድርገን አሚን!!!
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ከሁሉም ቅጣቶች ሁሉ ከባዱ ቅጣት
የ ጊዜ ቅጣት ነው ወዳጄ !!
ጊዜ አይቅጣህ !! ዳኛም የለውም ትዕግሥትም የለውም !! ርህራሄም የለውም !! ምህረትም የለውም!!
ለማንኛውም
በማንኛውም ሁኔታ ይሁን በሰዎች ላይ በፍጹም መጥፎ ነገርን አታድርግ!!
በጊዜው ቀላል ይመስልሀል።
የሚቀጣህ ጊዜ ነውና ያኔ ትፀፀትበታለህ !!!
መልካም የፍቅር ጊዜ ❤️❤️❤️

🏷️ሙሳን ከፊርዓውን ያዳንከው
ጌታችን ሆይ...
🔅የዓሹራእ ቀን ከጥንት ጀምሮ ታሪክ ላይ ትልቅ ስፍራ ያለውና አማኞች አላህን በተግባር የሚያመሰግኑበት ታላቅ ቀን ነው።
ነቢዩን (ﷺ) በትክክል የሚከተሉ እድለኞች ቀኑን እርሳቸው የፈቀዱትና ሰርተውም ያሳዩት የጾም ዒባደህ ላይ በመሆን እያሳለፉት ፣ሌሎች ከሐቅ የራቁ አካላት ደግሞ ከፊሎች በሐዘን ሌሎች ደግሞ በዘፈን ያሳልፉታል!
ሱንናቸውን እንከተላልን ከሚሉም አንዳንድ የቢድዐህ ተግባራትን በማከናወን ቀኑን ሊያከብሩ የሚሞክሩ አሉ!
🔅ሐቁ ግን በዓሹራእ ቀን ከጾም ውጪ ሌላ ለየት ያለ የሚሰራ ምንም ዓይነት ዒባደህ የለም።
🔅በዚህ ዙሪያ የሚነገሩ ሐዲሦች በሙሉም ደዒፍና ውሸት ናቸው።
🔅በትክክለኛው የአህለስ'ሱነህ ተወሱል የታጀበ ዱዓእ እናድርግ እስቲ:-
▪️ሙሳንና ተከታዮቹን ከግፈኛው ፊርዓውን እና ሰራዊቶቹ፣ እንዲሁም ከባህሩ ማዕበል ያዳንከው ጌታችን ሆይ፥
እኛንም ከዘመኑ የእምነትና የስሜት ፈተናዎች ማዕበል አንተው አድነን!
▪️ከዱኒያና ከኣኺረህ ጭንቅና መከራም ሰውረን!
▪️ዓሹራን ለጾመ ሰው የዓመት ወንጀሎቹን እንደምታራግፈው ሁሉ ከውስጣችን ሪያእን፣ ምቅኝነትን፣ ኩራትንና የዱኒያን ፍቅር ጠራርገህ አውጣልን
▪️ከስጋዊና ከመንፈሳዊ በሽታዎችም በሙሉ ፈውሰን
▪️ጅህልንና ድህነትንም አርቅለን!
▪️ባሮችህን ሲያሰቃይ የነበረውን በዳይና አምባገነኑን ፊርዓውን ባህር ውስጥ እንዳሰመጥከው ሁሉ ለዲንህና ለባሮችህ የማይበጁ የዘመናችን ፊርዓውኖችን በሙሉ አንተ ይገባቸዋል ባልከው ባህር አስምጠህ አጥፋልን!
▪️እነ ሙሳን ባህሩን ያለ ጀልባ በቁድራህ በሰላም እንዳሻገርካቸውና ከስጋት እንዳዳንካቸው ሁሉ እኛንም ሲራጥን በረሕመትህ በሰላም አሻግረህ ጀነት ላይ አሳርፈን!
▪️ከወላጅና ወዳጆቻችንም ጋር በደስታ አኑረን
"ኣሚን"
✍🏻ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም@ዛዱል መዓድ
ቅዳሜ ሙሐረም 10/1442ዓ.ሂ
🔹🔸🔹🔸🔹
🌐

ክብርሽን ጠብቂ
እህቴ፣
ያንጋጠጠ ያንጋጥ አብዝቶ ይጣራ
ገንዘብ ቢያፈስልሽ ለዝሙቱ ሴራ
ደግ አይለኝም በይው አማኝ ማንነቴ
መልከስከስ አልወድም ኢስላም ነው እምነቴ
የዓኢሻ ልጅ ነኝ እሷም ተምሳሌቴ
አይረክስም አካሌ ክቡር ሰውነቴ
ዞር በልልኝ ከኔ ጥፋልኝ ከፊቴ
https://t.me/httpsLatahzen
እህቴ፣
ያንጋጠጠ ያንጋጥ አብዝቶ ይጣራ
ገንዘብ ቢያፈስልሽ ለዝሙቱ ሴራ
ደግ አይለኝም በይው አማኝ ማንነቴ
መልከስከስ አልወድም ኢስላም ነው እምነቴ
የዓኢሻ ልጅ ነኝ እሷም ተምሳሌቴ
አይረክስም አካሌ ክቡር ሰውነቴ
ዞር በልልኝ ከኔ ጥፋልኝ ከፊቴ
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ስለ ረመዿን‼
==========
part#5
16ቀን ቀረው🌙
✍ ከፆም ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሌሎች ተጨማሪ ጠቃሚ ነጥቦች፦
ጾመኛ ትጥበትን ግዴታ የሚያደርግ (ጀናባ) ላይ ሆኖ ፆምን ማቀድ (መነየት) ከዚያም ጐህ ከቀደደ በኋላ መታጠብ ይፈቀድለታል፡፡
በረመዿን ወር በወሊድ እና በወር አበባ ደም ላይ ያሉ ጐህ ከመቅደዱ በፊት ከደሙ ከጠሩ ከዚያ በኋላ ቢታጠቡም እንኳ መፆም ግዴታ ይሆንባቸ ዋል፡፡
ፆመኛ ጥርሱን መነቀል፣ ቁስሉን መታከም እና በዓይኑ ወይም በጆሮው በኩል የሚወሰዱ በጠብታ መልክ የተዘጋጁ መድሃኒቶችን መጠቀም ይፈቀድ ለታል፡፡ ይህንን በማድረጉም በጐሮሮው ውሰጥ የጠ ብታው ጣዕም ቢታወቀው እንኳ ፆሙ አይበላሽም፡፡
በቀኑ መጀመሪያም ይሁን መጨረሻ ክፍለ ጊዜ መፋቂያን መጠቀም ፆመኛ ላልሆኑ ሰዎች ሱና እንደሆነው ሁሉ ለፆመኛም የተወደደና የተፈቀደ ነው፡፡
ፆመኛ ከከፍተኛ ሙቀትና የውሃ ጥም ራሱን ለማ ስታገስ ውሃ በራሱ ላይ ማፍሰስም ይሁን መታጠብ እንዲሁም የአየር ማቀዝቀዣ መሣሪያዎችን መጠቀ ም ይፈቀድለታል፡፡
ፆመኛ መታፈንን ሊያስከትሉ የሚችሉ (እንደ አስም) ባሉ በሽታዎች የተነሳ የሚከሰት የአየር እጥረትን ለመከላከል ሲባል በአፍ የሚሳቡ (የአየር እጥረት መከላከያ) መድሃኒቶችን መጠ ቀም ይፈቀድለታል፡፡
ፆመኛ ሰው ከንፈሮቹ እና አፉ ቢደርቁ በውሃ ማራስ ቢፈቀድለትም ውሃን በጐሮሮው ውስጥ ከማመላለስ ግን ሊጠነቀቅ ይገባል፡፡
ፆመኛ ጐህ ለመቅደድ (ለፈጅር) ጥቂት ጊዜ እስኪቀረው በለሊት የሚመገበውን ምግብ (ሰሑር) ማዘግየት፣ ፀሀይ ከጠለቀችም ፆም መፍታትን (ማፍጠርን) ማቻኰል ይወደድለ ታል። እንዲሁም በእሸት ተምር ካላገኘ በሌላ የተምር አይነት ካልሆነም በውሃ ወይም ከተ ፈቀዱ የምግብ አይነቶች በማንኛውም ምግብ ማፍጠሩ ካላገኘም ማፍጠሪያ እስኪያገኝ በልቡ ማፍጠርን ማሰቡ ሱና ይሆንለታል፡፡
ፆመኛ በበጐ ፍቃደኝነት የሚፈፀሙ ሰናይ ተግባራትን ሊያበዛና የተከለከሉ ነገሮችን በሙሉ ሊርቅ ይገባል፡፡
ፆመኛ ግዴታ የሆኑ ተግባራትን ማዘውተር፣ ከተከለከሉ (ሐራም) ነገሮች ሁሉ መራቅ፣(የጀ መዓ ሰላት የሚመለከተው ከሆነ) የአምስት ወቅት ሰላቶችን ጊዜያቸውን ጠብቆ በጀማዓህ መስገድ፣ ውሸትን፣ ሐሜትን፣ ማታለልን፣ ከወ ለድ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ስራዎችን እንዲ ሁም ማንኛውም የተከለከለ ንግግርና ተግባርን መተው ግዴታ ይሆንበታል፡፡
عن أبي هريرة قال: قال رسول الله (ﷺ): "من لم يدع قول الزور والعمل به والجهل فليس لله حاجة في أن يدع طعامه وشرابه" أخرجه البخاري
ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋልና፦ ‹‹የሐሰት ንግግርን ፣ በሐሰት መስራትን እንዲሁም መሀይምነትን (የመሐይማንን ተግባር) ያልተወ ሰው ምግቡንና መጠጡን ከመተዉ አላህ ጉዳይ የለውም፡፡››
ቡኻሪይ ዘግበውታል
ረመዿንን የተመለከቱ ሐዲሦች
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፡-
‹‹የረመዿንን ወር በኢማንና ከአላህ ብቻ አጅርን በመፈለግ የፆመ ሰው ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል››
ቡኻሪይና ሙስሊም ዘግበውታል
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፡-
‹‹የረመዷን ወር ፆሞ ከዋል ወር ስድስት ቀናት በማስከተል የፆመ ዓመት ሙሉ እንደፆመ ይቆጠርለታል››
ቡኻይሪና ሙስሊም ዘግበውታል
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፡-
‹‹የረመዿንን ሌሊት በኢማንና ከአላህ አጅር በመፈለግ (በመተሳሰብ) የቆመ (ሠላት የሰገደ) ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል››
ቡኻሪይና ሙስሊም ዘግበውታል
‹‹ረሱል (ﷺ) የመጨረሻዎቹ የረመዷን ወር አስር ቀናት ሲገቡ ሌሊቱን በሙሉ በሰላትና በፀሎት ያሣልፉ ነበር ቤተሰቦቻቸውንም ለኢባዳ ይቀሰቀሰና ወገባቸውን ታጥቀው ለኢባዳ ይነሣሱ ነበር››
ቡኻሪይ እና ሙስሊም ዘግበውታል
‹‹መልዕክተኛው (ﷺ) በረመዷን ወር የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት በመስጊድ ውስጥ ይቀመጡ ነበር (ኢእቲካፍ) ያደርጉ ነበር››
ቡኻሪይ ዘግበውታል
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፡-
‹‹አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል››
ቲርሚዚይ ዘግበውታል።
(እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት(ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ(ተደነባ) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡)
[አል-በቀራህ: 183]
አላህ በዚሃ አንቀፅ ፆም በግዴታነት የተደነገገበት አላማ ተቅዋ መሆኑን ገልፆዋል፡፡ ነብዩ እንዲህ ብለዋል ‹‹መጥፎ ንግግርን ….. መሀይምነትን ያልተወ ሰው አላህ ዘንድ ምግብና መጠጥ መተው ቦታ የለውም።»
ቡኻሪይ ዘግበውታል
በዚህ መሠረት ማንኛውም ፆመኛ የሚሠራው ሀጢዓት ፆሙ ላይ ተፅዕኖ አለው፡፡ ከዚህም ውስጥ አንዳንድ ሠዎች እንደሚያደርጉት ከምግብ ከመጠጥና ከስጋዊ ተራክቦ ይቆጠቡና በአላህ ላይ ያምፃሉ፡፡ አንዳንዱ ሱሁር ከበላ በኋላ ይተኛና የፈጅርን ሠላት ያሣልፋል የሚነሣው ፀሃይ ከወጣች በኋላ ነው፡፡
ሌላው ደግሞ የዓስርን ሠላት ሣይሰግድ ይተኛና በኢፍጣር ሰዓት ተነስቶ አራት ጊዜ ጎንበስ ቀና ይላል፡፡ ጥቂትን እንዲ አላህን አያድስም፡፡ አንዳንድ ሠዎች ደግሞ ሠዎችን ያማሉ በንግድ ወቅት ያጭበረብራሉ ብዙ ወንጀሎችንም ይፈፅማሉ፡፡ ይህን ሁሌ የሚያደርጉት ፆመኛ ሆነው ነው፡፡ እነዚህ ሁሉ የሚፈፅሙን ሀራም ተግባር የፆማቸውን ምንዳ እንደሚቀንሠው ጥርጥር የለውም፡፡ ምናልባትም ምንዳውና ሀጢአቱ እኩል ይሆኑና የፆሙን ምንዳ ያጣሉ፡፡
ለሙስለሊም ወንድሞች እና እህቶች የማስተላልፈው ምክር፤ አላህ በእነርሱ ላይ እርም ካደረጋቸው ነገሮች እና ተግባሮች ፆማቸውን እንዲጠብቁ እና ይህን የተባረከ ወር አላህን በመታዘዝ እንዲያሳልፉት ነው፡፡ እርም ነገሮችን ከመተው እና ግዴታዎችን ከመፈፀም ረገድ ራሳቸውን የሚያንፁበት ታላቅ እድል ነው፡፡
ወቢላሂ ተውፊቅ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን
የሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን (ረሒመሁ-ል'ሏህ) ስራዎችን መሰረት ያደረገ
ይ🀄ጥላል...

የገበያ ላይ ዳዕዋ
በኡስታዝ ሳዳት ከማል
ተዉሂድ በአደባባይ
በዉዱ ወንድማችን ሳዳት ከማል
አሏህ ሆይ ወንድማችንን ባለበት ጠብቅልን
የሳዳትን ሊንክ ↙↙↙አትቀይሩ‼
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
በዉዱ ወንድማችን ሳዳት ከማል
አሏህ ሆይ ወንድማችንን ባለበት ጠብቅልን
የሳዳትን ሊንክ ↙↙↙አትቀይሩ‼
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
አንዳንድ ጊዜ አላህ ካንተ የሆነን ነገር ሲወስድብህ፤ ልክ ዩሱፍን ለአባቱ እንደመለሰለት ሁሉ በትክክል ያንኑ የወሰደብህን ነገር ይመልስልሀል።
ነገር ግን ሌላ ጊዜ ደግሞ የሆነ ነገር የሚወስድብህ ሊመልስልህ ሳይሆን በሌላ በተሻለና ይበልጥ ውብ በሆነ ነገር ሊተካልህ ይሆናል። ኡሙ ሰለማህ ባለቤቷ አቡ ሰለማህ ሲሞት ከርሱ የተሻለ ወንድ የማታገኝ መስሏት ስታስብ በውዱ ነቢይ ﷺ አልተካላትምን⁉️
ታዲያ فما ظنك برب العالمين ያ አኺ⁉️
በል! በትክክል በጌታህ ተመካ‼ በትክክል ባሪያው ከሆንክ ላይሰጥህ ወይም የተሻለ ላይተካህ አይነሳህም!
Sometimes when Allah takes away something frmm you, He returns it back to you exactly like He returned Yusuf (A.S) back to His father. But sometimes Allah takes away not to return but to replace, to replace with something much better and much more beautiful. Didn't Allah take away the husband of Umm Salamah only to replace him with our beloved Prophet صلی اللہ علیہ وسلم Muhammad🍂

📚እውቀትና ድህነት ‼️
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
♦️የሸሪዓ እውቀትን የምትፈልግ ከሆነ በችግርና በድህነት ላይ ትዕእግስት ይኑርህ። እውቀት መፈለግን ከሁሉ ነገር በላይ አስቀድም!! ለዱንያም ለአኼራም መልካም ነገር የሚያደርስህን እንዲሁም የነብያት ውርስ የሆነን እውቀት ነውና የምትፈልገው ትዕእግስት ይኑርህ።
🔺አል ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላሉ፦ ማንም ሰው ተቸግሮና በድህነት ተፈትኖ እንዲሁም በሁሉ ነገሩ ተፅእኖ አሳድሮበት እንጂ የሸሪዓ እውቀትን አይሰበስብም።
♦️አል ኢማሙ ሻፊዒይ፦ "በድህነትና ጉዳት ላይ ትዕእግስት በማረግ እንጂ የሸሪዓ እውቀት አይገኝም።"
እንዲህም አሉ፦ "ራስን ከፍ በማረግና ስልጣንን በመሻት እውቀትን መፈለግ ስኬታማ አያረግም። ነገር ግን ነፍስን መስእዋት በማረግ፣ በኑሮ በመጨናነቅና ዑለማዎችን በመንከባከብ የሸሪዓ እውቀት ይገኛል።
📚(አልፈቂህ ወልሙተፈቂህ በተሰኘ ድርሳናቸው ላይ አል ኢማም አልኸጢብ ዘግብውታል። ሌሎችም ጠቃቅሰውታል)።
✍እኔም የአቅሜን አልኩ ‼️
♦️እውቀትን በሰዉነት ምቾት መፈለግ ሞኝነት ነው። ቀኑን በወሬና በማይረባ ነገር እያሳለፍን፣ ለሊቱን በእንቅልፍ እያስዋብን እውቀትን መፈለግ ዘበት ነው። የሸሪዓ እውቀት እጅግ ሰፊና ጥልቅ ነው። ጥቂት ስናውቅ ብዙ ለማወቅ እንጓጓለን። የጅህልናን አስከፊነት እንረዳለን። ከጅህልና በላይ ዘግናኝ በሽታ አለመኖሩን እንገነዘባለን። በጅህልና መኖር በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ከመኖር በላይ የከፋ ነው።
🔺እንዲህም ይላሉ፦ "ለእውቀት ሁሉ ነገርህን ስጠው። እውቀትም ጥቂት ነገር ይሰጥኃል።"
"ይህች ግጥም ትደንቀኛለች ‼️
ففز بعلم ولا تطلب به بدلا
فالناس موتا وأهل العلم أحياء
✅የግጥሙ ጥቅል ሀሳብ↙️
በእውቀት አሸብርቅ። በእውቀት ላይ ሌላን ነገር ልውጫ አትፈልግ። ሰዎች ሁሉ ሞተው ሲረሱ፣ የእውቀት ባልተቤቶች ግን ባስተላለፉት እውቀት ምክንያት ሕያው ናቸው።
↷ ⇣🌹⇣