የሰው ዘር መጀመሪያ የሆኑት #አደም።
ልዩ የክብር ቦታ የተሰጣቸው #እንድሪስ።
950 ዓመታት በማስተማር የቆዩት #ኑህ
ወደዓድ ህዝቦች የተላኩት #ሑድ።
ድንጋይ ተፈልቅቆ ግመል የወጣችላቸው #የሰሙዱ ሳሊህ።
የኑምሩድን እሳት ድል በማድረግ የወጡት #ኢብራሒም።
መላእክት በእንግድነት ወደቤቱ የገቡት #ሉጥ።
በካዕባ ግንባታ የተሳተፉት #ኢስማኢል።
የአባታቸው የኢብርሂም ልድ #ኢስሐቅ።
የ12 ወንድ ልጆች አባት የሆኑት #ያዕቆብ።
እጅግ ታጋሹና ጥበበኛው #ዩሡፍ።
መከራን ቻዩና ጸሎተኛው #አዩብ።
የሁለት ሴቶች አባት የሆኑት የመደኑ #ሹዓይብ።
ባህር የተሰነጠቀላቸው የኢምራን ልጅ #ሙሳና ወንድማቸው #ሐሩን
በዓሣ ሆድ ውስጥ ዚክር ያደረጉት የነይነዋው #ዩኑስ።
ብረት እንደጭቃ የሚለዝብላቸው ድምጻዊው #ዳውድ።
ንፋስን እንደፈለጉ የሚያዙት ንጉሱ #ሱለይማን።
ቁርኣን ስማቸውን እንጅ ያላስዋወቀን አልየሰእ፤ #ኢሊያስና #ዙልኪፍል።
አናጺውና የመሪየም አሳዳጊ #ዘከርያ።
በልጅነታቸው ነብይነትን የተሰጡት #ያህያ።
ያለአባት የተወለዱት ተአምረኛው የመሪየም ልጅ #ዒሣ።
ለተልእኳቸው የቦታና የዘመን ግርጾሽ የተነሳላቸው #ሙሐመድ ናቸው።
እንግዲህ ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ለማስተካከል በተላኩት ነቢያት በሙሉ ያለምንም ልዩነት ማመን ይኖርብናል።

ታላላቅ ነገሮችን የሚያሳጡ ሶሳት
(አደገኛ) ነገሮች ፦
======"""""""""""""""======
1. ❄{ተነሳሽነት ማጣት}
------------------😕------------------------
2. ❄{የእውቀት ማነስና}
____________📘______________
3. ❄{የአስተውሎ ድክመት}
-----------------😮-------------------------
(አቢ ዐብዱላህ አስ-ሳድቅ) °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

፨ ሶስት ነገሮችን የተሰጠ ሰው ከሁሉም ሰው የበለጠ የመረነት ተጽእኖ አለው።
-----------===========-----------
1. አዛኝነት
''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
2. ፍታሃዊነትና
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
3. ለጋስነት
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
{ አቢ ዐብዱለሂ አስሳድቅ}
፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦

አላህን አመሰግን
🙏🙏🙏🙏🙏
እጅ አለን ፤ እግር አለን ፤ ዓይን አለን ፤ ቤተሰብ አለን ፤ እኚህ ደግሞ በሕይወት
ውስጥ ከምንፈልጋቸው በርካታ ሃብቶች ብላይ የሚልቁ ናቸው ። ችግራችን
ግን ምንጊዜም የምናሰበው ያለንን ነገር ሳይሆን የሌለንን ነገር መሆኑ ነው ።
ችግሮችህን ብቻ ሳይሆን አላህ የሰጠህን ፀጋዎች ስታስብና አላህን አመስጋኝ
ስትሆን ፍጹም መከፋትም ሆነ አሉታዊ ስሜቶን ማዳበር አትችልም ።
ምክንያቱም በማንኛውም ሁኔታ ላይ አላህን አመስጋኝ ሆኖ መገኘት ጸረ ምህርዝ
ከትባት ነውና ። አላህን አመስጋኝ መሆን የቆሰለውን ያድናል ፤ የተሰበረውን ይጠግናል ።
For Comment
@Bktibeb

፨ በሰዎች ስሜት ላይ ጉዳት
እንዳታደርስ ጥንቃቄ አድርግ ።
ማለትም ፦
☞ ስለሃብትህ በድሃ ፊት ፤
☞ ስለጤንነትህ በህመምተኛ ፊት ፤
☞ ስለጥንካሬህ በደካማ ፊት ፤
☞ ስለደስታህ በሃዘንተኛ ፊት ፤
☞ ስለነጻነትህ በታሰረ ሰው ፊት ፤
☞ ስለልጆችህ በመካን ፊት ፤
☞ ስለአባትህ በየቲሞች ፊት ፤
☞ ስለትዳርህ ትዳር ባልተሳካላቸው
ሰዎች ፊት አታውር ።
እንዳታደርስ ጥንቃቄ አድርግ ።
ማለትም ፦
☞ ስለሃብትህ በድሃ ፊት ፤
☞ ስለጤንነትህ በህመምተኛ ፊት ፤
☞ ስለጥንካሬህ በደካማ ፊት ፤
☞ ስለደስታህ በሃዘንተኛ ፊት ፤
☞ ስለነጻነትህ በታሰረ ሰው ፊት ፤
☞ ስለልጆችህ በመካን ፊት ፤
☞ ስለአባትህ በየቲሞች ፊት ፤
☞ ስለትዳርህ ትዳር ባልተሳካላቸው
ሰዎች ፊት አታውር ።
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ 🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
.ﷺ 🌹.............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🥀 ..................🥀 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ......🥀 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🥀.... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
.ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
መልካም ጁመአ ውዶች🌹
@Strong_iman
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ 🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
.ﷺ 🌹.............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🥀 ..................🥀 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ......🥀 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🥀.... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
.ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
መልካም ጁመአ ውዶች🌹
@Strong_iman
️ትንሺ ግጥም ስለ ተውሒድ!!
*,,,,,,,, ﻧﻈﻢ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ *
ቢሥሚላሂ ብየ ተውሒድን ልጀምር
ለማሥታወስ ያክል በግጥም ልደርድር!
️ለሙእሚኖች ሁሉ ለሴትም ለወንዱ
እስኪ ላሥታውሳችሁ ተውሒድን ተማሩ!
በአሏህ ማጋራት አስከፊ ወንጀል ነው
እስከ ዘላለሙ መኖሪያው እሳት ነው!
በሺርክ ተጨማልቆ ተውሒድን ችላ ያለ
የጌታውን መብት እጅግ ያጓደለ
በሺርክ ኮረፋት እራሡን ያዞረ
ተውሒድን በመተው ለሺርክ የታገለ
በዱኒያም ከሰረ እጅግ ተዋረደ
በአሔራም ከስሮ ጀሀነም ወረደ
ተውሒድን እንወቅ እንማር በደንቡ
ጌታችንን ነጥለን እናምልክ በወጉ
አምልኮ ፍራቻ ለአሏህ ብቻ ነው
ከዛ የተቀረው ሁሉም ኪሳራ ነው!
ተውሒድን እወቁ በደንብ ለይታችሁ
ተውሒድ ነውና የድናችን መሠረት
እሱን ያላወቀ መቸውም ቢህን አይገባም ከጀነት
ተውሒድ ኡሉህያ ሩብብያውን
ለዩና እወቁ አስማኡ ሲፋቱን
እናተ ሰወች ሆይ እወቁ ጌታችሁን
ሰውንም ጅንንም የፈጠረውም
ሊያመልኩት እንጅ ለሌላ አይደለም
እሱም ብሏልኮ በቁረአን አያ
ሰውንም ጅንንም ሊያመልኩኝ እንጅ አልፈጠርኩም
እናማ አምልኩት ለብቻ ነጥላችሁ
ከሺርካሺርክ ተግባር እጅግ እርቃችሁ
ቃጥባሬ ኑር ሁሴን ማለቱን ተውና
ቀጥ ብላችሁ ቁሙ በነብዩ ሱና
የሰው ልጆችና ጅኖች ምን ሆነዋል
አብዘሀኛወቹ አላማ ስተዋል
ሰባት ሰማያት እንድሁም ምድር
አላህ ፈጠራቸው አዚዙል ጀባር
የአርሹ ባለቤት የጠራ ጌታነው
በሱላይ ማጋራት የጀሀነም እራትነው
ተውሒድን ከያዙ ወድቀውም አይወድቁ
ጌታን በማምለክላይ ደስታን ያገኛሉ
ለጅኖች ማረዱ ይቅርም ስግደቱ
በአላህ ያሻረከ መጨረሻው ነው ከንቱ
ለጅኖች ማጎብደድ አይደለም ለሸኹ
በማንም ማጋራት መች ይፈቅዳል እሱ?
አምልኩኝ ብሎ አዞን ለብቻው ነጥለን
ታዳ ምን አሥፈለገ በሱላይ መደረብ?
ተው ጌታችሁን ፍሩ እሱንም ታዘዙ
ለብቻ ለዩና በአምልኮ ነጥሉ!?
አላህ አምላካችን ነው ለኛ አንድ
እርሱን የሚጋራ አይሆንም ከእኛ
ተውሒድ ምንጫችን ነው የድኑ መሠረት
ጌታን በማምለክላይ ለብቻ በመለየት!
ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ ﺩﻋﻮﺓ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ
ተውሒድ የሁሉም ነብያት የመጀመሪያ ጥሪያቸው ነው!
*,,,,,,,, ﻧﻈﻢ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ *
ቢሥሚላሂ ብየ ተውሒድን ልጀምር
ለማሥታወስ ያክል በግጥም ልደርድር!
️ለሙእሚኖች ሁሉ ለሴትም ለወንዱ
እስኪ ላሥታውሳችሁ ተውሒድን ተማሩ!
በአሏህ ማጋራት አስከፊ ወንጀል ነው
እስከ ዘላለሙ መኖሪያው እሳት ነው!
በሺርክ ተጨማልቆ ተውሒድን ችላ ያለ
የጌታውን መብት እጅግ ያጓደለ
በሺርክ ኮረፋት እራሡን ያዞረ
ተውሒድን በመተው ለሺርክ የታገለ
በዱኒያም ከሰረ እጅግ ተዋረደ
በአሔራም ከስሮ ጀሀነም ወረደ
ተውሒድን እንወቅ እንማር በደንቡ
ጌታችንን ነጥለን እናምልክ በወጉ
አምልኮ ፍራቻ ለአሏህ ብቻ ነው
ከዛ የተቀረው ሁሉም ኪሳራ ነው!
ተውሒድን እወቁ በደንብ ለይታችሁ
ተውሒድ ነውና የድናችን መሠረት
እሱን ያላወቀ መቸውም ቢህን አይገባም ከጀነት
ተውሒድ ኡሉህያ ሩብብያውን
ለዩና እወቁ አስማኡ ሲፋቱን
እናተ ሰወች ሆይ እወቁ ጌታችሁን
ሰውንም ጅንንም የፈጠረውም
ሊያመልኩት እንጅ ለሌላ አይደለም
እሱም ብሏልኮ በቁረአን አያ
ሰውንም ጅንንም ሊያመልኩኝ እንጅ አልፈጠርኩም
እናማ አምልኩት ለብቻ ነጥላችሁ
ከሺርካሺርክ ተግባር እጅግ እርቃችሁ
ቃጥባሬ ኑር ሁሴን ማለቱን ተውና
ቀጥ ብላችሁ ቁሙ በነብዩ ሱና
የሰው ልጆችና ጅኖች ምን ሆነዋል
አብዘሀኛወቹ አላማ ስተዋል
ሰባት ሰማያት እንድሁም ምድር
አላህ ፈጠራቸው አዚዙል ጀባር
የአርሹ ባለቤት የጠራ ጌታነው
በሱላይ ማጋራት የጀሀነም እራትነው
ተውሒድን ከያዙ ወድቀውም አይወድቁ
ጌታን በማምለክላይ ደስታን ያገኛሉ
ለጅኖች ማረዱ ይቅርም ስግደቱ
በአላህ ያሻረከ መጨረሻው ነው ከንቱ
ለጅኖች ማጎብደድ አይደለም ለሸኹ
በማንም ማጋራት መች ይፈቅዳል እሱ?
አምልኩኝ ብሎ አዞን ለብቻው ነጥለን
ታዳ ምን አሥፈለገ በሱላይ መደረብ?
ተው ጌታችሁን ፍሩ እሱንም ታዘዙ
ለብቻ ለዩና በአምልኮ ነጥሉ!?
አላህ አምላካችን ነው ለኛ አንድ
እርሱን የሚጋራ አይሆንም ከእኛ
ተውሒድ ምንጫችን ነው የድኑ መሠረት
ጌታን በማምለክላይ ለብቻ በመለየት!
ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ ﺩﻋﻮﺓ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ
ተውሒድ የሁሉም ነብያት የመጀመሪያ ጥሪያቸው ነው!
የአላህ መልክተኛ ( ﷺ ) እንዲህ አሉ፡- "በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው
መልካም ነገርን ይናገር ወይም ዝም ይበል፣ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ
ሰው ጎረቤቱን ያክብር፣ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው እንግዳውን
ያክብር" (ቡኻሪና ሙስሊም) ዘግበውታል፡፡
መልካም ነገርን ይናገር ወይም ዝም ይበል፣ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ
ሰው ጎረቤቱን ያክብር፣ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው እንግዳውን
ያክብር" (ቡኻሪና ሙስሊም) ዘግበውታል፡፡
☞ዝሙት☜
በኢስላም የሌለ ፍቅረኛ የሚባል የካፊር ሱና ነው በሀራም
የተጣመረ ነው፡፡
የዝሙት አደጋው!
©አለኝ የምንላትን ኢማን ያጠፋብናል፥
©ሀራም ነውና የመንፈስ ሰላም አይገኝበትም፥
©ለጭንቅት ይዳርገናል፥
©ከአላህ ራህመት ያስወጣናል፥
©ከሁሉም ነገር ላይ በረካን ያነሳብናል፥
©የነብዩን(ሰ.አ.ወ) ሱናም ይፃረራል፥
©ሰላማችንን ይነሳናል፥
©በራስ መተማመናችን ይቀንሳል፥
©አሏህ ዘንድ ያስቀጣል፥
©በሰው ዘንድም ያስጠላል፥
©የሪዝቅን በር ይዘጋል፥
@ጤናን ያውካል፥
ስለዚህ ወንድሞቼና እህቶቼ ከዚና ራሳችንን እንጠብቅ ከቻልን
ማግባት ካልሆነ ግን አሏህ እስኪዘውጅን ድረስ መሶበር ነው፡፡
ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ማስተዳደር
የቻለ ያግባ ጋብቻ ለአይን ገደብ ነው ብልትንም ይበልጥ ጠባቂ
ነው፡፡ ይህን ያልቻለ ይጹም፡፡
አሏህ ሱ.ወ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል!
ﻭَﻟَﺎ ﺗَﻘْﺮَﺑُﻮﺍ۟ ﭐﻟﺰِّﻧَﻰٰٓ ۖ ﺇِﻧَّﻪُۥ ﻛَﺎﻥَ ﻓَٰﺤِﺸَﺔًۭ ﻭَﺳَﺂﺀَ ﺳَﺒِﻴﻠًۭﺎ
ዝሙትንም አትቅረቡ፡፡ እርሱ በእርግጥ መጥፎ ሥራ ነውና፡፡
መንገድነቱም ከፋ{አል-ኢስራእ፡ 32}
በእርግጥ አሏህ ሱብሀነሁ ወታአላ አትቅረቡ ነው እንጂ ያለው
አትስሩት አይደለም ስለዚህ ወድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሁሉም ነገር
ሀላል ሲሆን ነው ደስ እሚለው ለአንድ ቀን ደስታ ብለን የዘላለም
ጸጸት አናትርፍ አሏህ እኮ ለኛ ብዙ ውለታዎችን ነው የዋለልን
ዚናን ሀራም ሲያደርግብን ኒከህን ሀላል አደረገልን ኸምርን
(መጠጥን) ሀራም ሲያደርግብን ወተት የተፈጥሮ ምንጭ የሆነውን
ውሃ ለስላሳ የመሳሰሉትን ሀላል አድረገልን ታዲያ እሱ ሀላል
ያደረገልንን ትተን ለምን ሀራሙ እንመርጣለን? ያ የከለከለን ነገር
እኛን ስለሚጎዳ እንጂ ቢጠቅመን ኖሮ ይፈቅድልን ነበር፡፡
አብዛሀኛውን ግዜ ለዝሙት ምንጋለጠብት መንገድ ከተቃራኒ ጾታ
ጋር ለብቻ አብሮ መቀመጥ ነው፡፡
እህቴ እሱ እንደ ወንድሜ ነው ብለሽ ከሰው ርቀሽ ከተቃራኒ ጾታ
ጋር አብረሽ አትቀመጪ ወንድሜ አንተም ብትሆን እንደ እህቴ ናት
ብለህ ለብቻ ከሷ ጋር አትቀመጥ ምክንያቱም በመካከላችሁ
ሼይጧን ይገባልና፡፡
ሀቢቡና ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል!
ሁለት ተቃራኒ ጾታዎች ለብቻቸው ከተቀመጡ ሶስተኛቸው
ሸይጧን ነው፡፡
አሏህ ከሸይጧንና ከነፍሲያ ተንኮል እንዲሁም ከመጥፎ ጓደኛ
ይጠብቀን አሚን አሏሁመ አሚን!
ለወዳጅ ዘመድዎ ሸርርርር ያድርጉት በጣም ስስታም ሰው ማለት ለራሱ ብቻ አንብቦ ወይም ተጠቅሞ ለሌላ ሰው የማያካፍል ነው አሉ ከነሱ አይነት ሰዎች አትሁኑ ጆይን
قالَ اللهُ تباركَ وتعالى: ﴿وَتَزَوَّدُوا فإنَّ خَيْرَ الزَّاد التَّقْوَى﴾ [ سورة البقرة،ءاية 197]

ሙሉውን አንብቢው ከዚያም መጨረሻ ላይ ያለውን ቁጥር አይተው ይወስኑ።
የአላህ መልእክተኛ (ሰአወ) እንዲህ ብለዋል ⇣ለምላስ ቀለል ብላ ሚዛን ላይ ከባድ ያለች አላህ ዘንድም የተወደደች ንግግር⇣
*ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም*
ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክ ቢሉትም (ቢያነቡትም) አምስ መቶ ቢሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ።
እንደዚሁ አንተ የላክላቸው ሰዎች እያንዳንዳቸው ለ30 ሰው ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናት ታገኛለህ። መቼ እንደምትሞት አታቅምና ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት።
ለማሰራጨት ደቂቃ እንኳን አይወስድብሽም።
የቅያማ ዕለት ትመሰክርልህ ዘነድ።

❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጀሊሉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
✨✨✨አንተ ነህ ጀሊሉ የልቤ መድመቂያ፤
✨✨✨ቦታ የሰጠኸኝ እስከ እድሜዬ ማብቂያ፤
ከሁሉም አልቀህ እኔን የፈጠርከኝ፤
በኢስላም መንገድ ላይ እንድኖር ያረግከኝ፤
✨✨✨ይህ ብቻ በቂ ነው ማስተዋል ቢኖረኝ፤
✨✨✨ሌላ ምንም ባይኖር ዲኔን ከሰጠኸኝ፤
ስጦታህን ሁሉ ዘወትር አስታውሰኝ፤
በሰጠኸኝ ፀጋ ማመሰግን አርገኝ!!!
🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲
🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲
✨✨✨አንተ ነህ ጀሊሉ የልቤ መድመቂያ፤
✨✨✨ቦታ የሰጠኸኝ እስከ እድሜዬ ማብቂያ፤
ከሁሉም አልቀህ እኔን የፈጠርከኝ፤
በኢስላም መንገድ ላይ እንድኖር ያረግከኝ፤
✨✨✨ይህ ብቻ በቂ ነው ማስተዋል ቢኖረኝ፤
✨✨✨ሌላ ምንም ባይኖር ዲኔን ከሰጠኸኝ፤
ስጦታህን ሁሉ ዘወትር አስታውሰኝ፤
በሰጠኸኝ ፀጋ ማመሰግን አርገኝ!!!
🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲
🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲
<< i can't Breath>>
አንድ ሰው በጠና ታመመና ሆስፒታል ገባ። ሰውዬው አፉና አፍንጫው ላይ የመተንፈሻ መሣሪያ ቢገጠምለትም ህመሙ እጅግ በመበርታቱና ለሕይወቱ አስጊ እየሆነ በመምጣቱ ፤ ለሼኪዉ ለመጨረሻ ጊዜ እንዲጠሩለት ዘመዶቹን ጠየቀ። ሼኪዉ ሆስፒታል እንደ ደረሰ በቀጥታ ከህመምተኛው ራስጌ ሄዶ ቆመ። በዚህ ጊዜ ህመምተኛው ህመሙ የባሰ ጠና። እንዲያውም የባሰ መተንፈስ አቃተውና እጆቹን አንስቶ በምልክት እስክሪብቶና ወረቀት እንዲሰጡት ጠየቀ። ዘመዶቹም ፈጠን ብለው እስክሪብቶና ወረቀት ሲሰጡት እሱም ፈጠን ብሎ የሆነ ነገር ጽፎ ወረቀቱን ለሼኪዉ ሰጠው። ሼኪዉም ወረቀቱን ተቀብሎ ኪሱ ውስጥ ከተተው። ህመምተኛው ወረቀቱን ለ ሼኪዉ ከሰጠ በኋላ ትንፋሽ አጥሮት ወዲያው ሞተ።
ሰውየው ከሞት ከጥቂት ወራት በኋላ ፤ ሼኪዉ ኮቱን ለላውንደሪ ለመስጠት ኪሱን ሲፈትሽ ያኔ ህመምተኛው የሰጠውን ወረቀት አገኘው። ወረቀቱ ላይ የተፃፈው ጽሁፍ እንዲህ ይላል:- << እባክህ መተንፈስ አልቻልኩም የኦክስጅን ቱቦዬ ላይ ቆመሀል >> i can't breathe you are standing on my oxygen tube .
.
.
.
እኛም ወደ ራሳችንን እንመልከት የሀይማኖት አባቶች ፣ ቤተሰቦቻችን ፣ ጓደኞቻችን ፣ የፍቅር አጋሮቻችን ፣ ሙሁራኖች ፣ ደራሲዎቻችን ወ ዘ ተ...... "i can't breathe you are standing on my oxygen tube ." ይሉናል።
የፍቅር ፣ የእምነት ፣ የሰላም ፣ የይቅርታ ፣ የማንቃት . ...ቱቦ ላይ የቆምንባቸው .....የሚሉንን ሊነግሩ የፈለጉትን ለመስማት ፣ ለማየትና ለመረዳት #ጊዜ ሰጥተን ከመሞት (መሞት በህይወት አለመኖር ብቻ አለመሆኑን ልብ ይሏል )አዳናቸው...? ወይስ...?
"i can't breathe you are standing on my oxygen tube ." በዙሪያችን እንዲህ የሚሉን ብዙ አሉ ።

''ሂጃብ ነው ውበትሽ''
ቢስሚላሂ ብዬ፣በስሙ ልጀምር
ለአላህ ይገባው፣ምስጋናና ክብር
ያሄራዋ እህቴ፣የያዝሽው ውብ መንገድ
የአላህ ሰላምታ፣በአንቺ ላይ ይውረድ
እስቲ ትንሽ ስሚኝ፣እንመካከር
ስለሂጃባችን፣እኛው እንዘክር
ባለንበት ሀገር፣በአሁኑ ዘመን
እኛን ለፈተና፣ሞልቶአል ሚጋብዘን
መሰልጠን እያሉ፣ብሎም እኩልነት
እርቃናችን እንድኔድ፣ይለፋሉ በእውነት
እኛ ግን እህቴ፣ከቶ አንሰማቸውም
የመጣው ቢመጣ፣ሂጃብን አንተውም
ምራቅ ቢተፉብን፣በምላስ ቢዘልፉን
እንዳንቀሳቀስ፣መንገድ ቢዘጉብን
አንቺ ድንኳን ለባሽ፣የተጨኮንሽ ቢሉን
ብሎም ለመኮነን፣አሸባሪ ብለው እኛን ቢሰይሙን
ቆራጥ ይሁን አቋማችን፣ያሉትንም ይበሉን
አድምጭኝ እህቴ
ሙስሊም በመሆንሽ፣ሂጃብ በመልበስሽ
ከስራ ከትምህርት፣ካገር ቢያስወጡሽ
አብሽር አትዘኚ፣ፈፅሞ አይክፋሽ
ሁሉንም ተመልካች፣አራህማን አለልሽ
ይልቅ ብለሽ በይው
አትንካው ሂጃቤ፣የኔነቴ አርማ
የፈገግታዬ ምንጭ፣የውበቴ ግርማ
አላህ ነው ያዘዘኝ፣አርሃመ ሩሃማ
ከቶ አልሰማህም፣አትምጣ በሱማ
በአራህማን ትእዛዝ፣አልደራደርም
እምነቴን ሆኜ እንጂ፣አስመስዬ አልኖርም
ኢስላሜ ድንቅ ነው፣ውድ አርጎ ይዞኛል
በሂጃብ ሸፍኖ፣ከመጥፎ አርቆኛል
ሳልሞት ከመቀበር፣ኢስላም አድኖኛል
አልሃምዱሊላሂ፣አላህ አልቆኛል
ከአይን በሽታ፣እሱ ሰትሮኛል
ደግሞም ሲያድለኝ፣ሙስሊም አድርጎኛል
በይው አስደንግጭው፣ከቶ አታድምጭው
ሊገልሽ ሲመጣ፣ቀድመሽ አንቺ አምልጭው
እናማ እህቴ፣እኔ የምነገርሽ
በሙሉ ኩራት፣ልበሽው ሂጃብሽ
እርቃንሽ አትውጪ፣ለሰው ወሬ ብለሽ
ሂጃብ ነው ውበትሽ፣ሂጃብ ነው ህይወትሽ
በዱንያም በአሄራም፣ነፃ የሚያወጣሽ
ከፈጠረሽ አላህ፣የሚያስታርቅሽ
አው እሱ ብቻ ነው፣ጀነትን ለማግኘት ሰበብ የሚሆንሽ
ካንቺ በላይ ባላውቅ፣አውቄም ባልሰራ
የምነግርሽ ይህ ነው፣ሂጃብሽ አደራ
እርቃንሽ አትውጪ፣ለብሰሽ ብጣቂ ጨርቅ
እንደ ሻኛ አይቁ፣ይውረድ ፀጉርሽ ይውደቅ
ልበሽው ጅልባብሽ፣ደርቢው ኒቃብሽ
እመኚኝ እህቴ፣እሱ ነው ውበትሽ
ደብቂው ውብገላሽ፣ያ ጅብ እንዳይበላሽ
ባመረ መሳይ ቃል፣እንዳይሸነግልሽ
የጠቀመሽ መስሎ፣በቁም እንዳይቀብርሽ
ለሂጃብ ስትለፊ፣ወድቀሽ ስትነሺ
አላህ ዘንዳ ላንቺ፣ጂሀድ ነው አትርሺ
የትላንት ጀግኖች፣ሶሀቦች አስታውሺ
የነሱን አርአያ፣ፈለግ ተላበሺ
በሂጃብ አብቢ፣በሂጃብ ድመቂ
በሱ ተሰተሪ፣በሱ ተደበቂ
አምረሽ እንድትታይ፣ሂጃብን አጥልቂ
ጀነት እንድታገኝ፣ሂጃብን ጠብቂ
አላህ ይሰትረን፣እኔንም አንቺም ንግግሬን ቋጨሁ
ወቢላሂ ተውፊቅ፣አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
بنت قمر
ቢስሚላሂ ብዬ፣በስሙ ልጀምር
ለአላህ ይገባው፣ምስጋናና ክብር
ያሄራዋ እህቴ፣የያዝሽው ውብ መንገድ
የአላህ ሰላምታ፣በአንቺ ላይ ይውረድ
እስቲ ትንሽ ስሚኝ፣እንመካከር
ስለሂጃባችን፣እኛው እንዘክር
ባለንበት ሀገር፣በአሁኑ ዘመን
እኛን ለፈተና፣ሞልቶአል ሚጋብዘን
መሰልጠን እያሉ፣ብሎም እኩልነት
እርቃናችን እንድኔድ፣ይለፋሉ በእውነት
እኛ ግን እህቴ፣ከቶ አንሰማቸውም
የመጣው ቢመጣ፣ሂጃብን አንተውም
ምራቅ ቢተፉብን፣በምላስ ቢዘልፉን
እንዳንቀሳቀስ፣መንገድ ቢዘጉብን
አንቺ ድንኳን ለባሽ፣የተጨኮንሽ ቢሉን
ብሎም ለመኮነን፣አሸባሪ ብለው እኛን ቢሰይሙን
ቆራጥ ይሁን አቋማችን፣ያሉትንም ይበሉን
አድምጭኝ እህቴ
ሙስሊም በመሆንሽ፣ሂጃብ በመልበስሽ
ከስራ ከትምህርት፣ካገር ቢያስወጡሽ
አብሽር አትዘኚ፣ፈፅሞ አይክፋሽ
ሁሉንም ተመልካች፣አራህማን አለልሽ
ይልቅ ብለሽ በይው
አትንካው ሂጃቤ፣የኔነቴ አርማ
የፈገግታዬ ምንጭ፣የውበቴ ግርማ
አላህ ነው ያዘዘኝ፣አርሃመ ሩሃማ
ከቶ አልሰማህም፣አትምጣ በሱማ
በአራህማን ትእዛዝ፣አልደራደርም
እምነቴን ሆኜ እንጂ፣አስመስዬ አልኖርም
ኢስላሜ ድንቅ ነው፣ውድ አርጎ ይዞኛል
በሂጃብ ሸፍኖ፣ከመጥፎ አርቆኛል
ሳልሞት ከመቀበር፣ኢስላም አድኖኛል
አልሃምዱሊላሂ፣አላህ አልቆኛል
ከአይን በሽታ፣እሱ ሰትሮኛል
ደግሞም ሲያድለኝ፣ሙስሊም አድርጎኛል
በይው አስደንግጭው፣ከቶ አታድምጭው
ሊገልሽ ሲመጣ፣ቀድመሽ አንቺ አምልጭው
እናማ እህቴ፣እኔ የምነገርሽ
በሙሉ ኩራት፣ልበሽው ሂጃብሽ
እርቃንሽ አትውጪ፣ለሰው ወሬ ብለሽ
ሂጃብ ነው ውበትሽ፣ሂጃብ ነው ህይወትሽ
በዱንያም በአሄራም፣ነፃ የሚያወጣሽ
ከፈጠረሽ አላህ፣የሚያስታርቅሽ
አው እሱ ብቻ ነው፣ጀነትን ለማግኘት ሰበብ የሚሆንሽ
ካንቺ በላይ ባላውቅ፣አውቄም ባልሰራ
የምነግርሽ ይህ ነው፣ሂጃብሽ አደራ
እርቃንሽ አትውጪ፣ለብሰሽ ብጣቂ ጨርቅ
እንደ ሻኛ አይቁ፣ይውረድ ፀጉርሽ ይውደቅ
ልበሽው ጅልባብሽ፣ደርቢው ኒቃብሽ
እመኚኝ እህቴ፣እሱ ነው ውበትሽ
ደብቂው ውብገላሽ፣ያ ጅብ እንዳይበላሽ
ባመረ መሳይ ቃል፣እንዳይሸነግልሽ
የጠቀመሽ መስሎ፣በቁም እንዳይቀብርሽ
ለሂጃብ ስትለፊ፣ወድቀሽ ስትነሺ
አላህ ዘንዳ ላንቺ፣ጂሀድ ነው አትርሺ
የትላንት ጀግኖች፣ሶሀቦች አስታውሺ
የነሱን አርአያ፣ፈለግ ተላበሺ
በሂጃብ አብቢ፣በሂጃብ ድመቂ
በሱ ተሰተሪ፣በሱ ተደበቂ
አምረሽ እንድትታይ፣ሂጃብን አጥልቂ
ጀነት እንድታገኝ፣ሂጃብን ጠብቂ
አላህ ይሰትረን፣እኔንም አንቺም ንግግሬን ቋጨሁ
ወቢላሂ ተውፊቅ፣አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
بنت قمر
አሁን ደሞ አንድ ምክር ጀባ ልበላቹ
9ቁጥር 8 ቁጥርን በጥፊ መታው 8 ለምን ትመታኛለህ ብሎ ሲጠይቀው ከኔ በታች ሰለሆንክ ብሎት እርፍ
ይሄን የሰማ 8 ቁጥር 7 ቁጥርን በጥፊ ይመተዋል ምን አደረኩኝ ቢለው ከኔ በታች ስለ ሆንክ ይለዋል
ሰባትም በተራው ስድስትን ስድስትንም አምስትን አምስት አራትን አራት ሶስትን ሶስት ሁለትን ሁለት አንድን የበታቼ ነህ እያሉ ይመቱ ጀመር ።
ከሁለት ቁጥር የመመታት አደጋ የደረሰበት አንድ ቁጥር 0 ሊመታ አሰበና ለምን በፍቅር አላሸንፈውም ብሎ ና ከጎኔ ቁም ቢለው 10 ሆኑና ልቀው ታዩ ።
ከፍቅር የማይገኝ ትርፍ የለም!!

✍ላስተዋለና ላስተነተነ ሰው ሁሉም የአላህ ፍጡር የእራሱን የሆነ ልዩ ውበት አለው !🍃🍂
ከሰው ልጆች መካከል ግን አንጸባራቂውና በውበት ላይ ውበትን የሚጨምረው ያ! በመልካም ሥነ-ምግባር የታነጸው ብቻ ነው... !🍃🍂
ከሰው ልጆች መካከል ግን አንጸባራቂውና በውበት ላይ ውበትን የሚጨምረው ያ! በመልካም ሥነ-ምግባር የታነጸው ብቻ ነው... !🍃🍂
አንት የሱና ወጣት የት ላይ ነው ያለህው⁉️
እየቀራህ ነው⁉️
እየተማርክ ነው⁉️
ቤትሰብ እየረደህ ነው⁉️
ትዳር እየመራህ ነው⁉️
ደዕዋ እያደክ ነው⁉️
እየነገድክ ነው⁉️
እያረስክ ነው⁉️
ሙያ እየለመድክ ነው⁉️
👉ወይስ👈
ቦዝነሃል⁉️
ስራ ፈተሃል⁉️
ቂርአት ትተሃል⁉️
ከመስጊድ ቀርተሃል⁉️
ደዕዋ አቁመሃል⁉️
ማንበብ ትተሃል⁉️
መማር ትተሃል⁉️
ትዳር ፈተሃል⁉️
በጥቅሉ>=
ጓደኛህ ማን ነው⁉️
ስራህ ምንድነው⁉️
መዋያህ የት ነው⁉️
ማደሪያህ የት ነው⁉️
አላማህ ምንድን ነው⁉️
መልስ ከሁላችንም ይጠበቅብናል አሁን ላይ ታውቃላቹህ ⁉️
የትምህርት ተቋማቶች ተዘግተው
መድረሳዎች ተዘግተው
አብዛኞቹ የስራ መስኮች ተዘግተው
የመንግስት ቢሮዎች ተዘግተው ነው ያሉት
ታዲያ በዚህ ጊዜ ቦዘኔው ስራ አጡ ሌባው አጭበርባሪው ይበዛል ያኔ ታዲያ አንተ ምን ማድረግ አለብህ⁉️
ጓደኛ መምረጥ
ትንሽም ብትሆን ስራ መፍጠር
ውስጥ ለውስጥም ቢሆን ደርሶችን አፈንፍነህ መከታተል
ዒባዳ ላይ ትኩረት ማድረግ ወደ አሏህ የሚያቃርብህን ነገር ፈልገህ መስራት ባገኘህው አጋጣሚ ሱናን ለህዝብህ ለማድረስ ቀና ደፋ በል
አሏህ በመልካም እንቅስቃሴዎች ሁሉ ይረዳሃል
@strong_iman

ትንሽ እንተዋወስ
ጊዜ ወስደን እናስብ፣ እናስተንትን፡፡ ከ100 ዓመት በኋላ የት ነን ብለን እንጠይቅ
እስቲ፡፡ ሁላችንም ምድር ላይ የለንም፡፡ አድራሻ እንቀይራለን፡፡ ከቀደሙንም ሆነ
አብረውን ካሉ ወዳጆችና ዘመዶች ጋር መሬት ሥር እንሆናለን፡፡ አዎን ብንፈልግም
ባንፈልግም፣ ብንወድም ባንወድም መሬት ሥር ነን፡፡ በዘመናት ልፋት የገነባነውን
ቤታችንን ሰው ይገባበታል፡፡ ላባችን ጠብ አድርገን ያፈራነዉን ንብረታችን ሌላ
ሰው ይወርሰዋል፡፡ ምናልባት ፈጽሞ የማናውቀው ሰው፡፡
ለምሳሌ አሁን እኛ ወረስን ብለን የምንኖርበትን ቤት ከየት ነው እንዳመጣነው
እንጠይቅ፡፡ አያታችን ቀይ ይሁን ጥቁር የማናውቅ ስንቶቻችን ነን!፡፡ አዎ ሁላችንም
እንዲሁ ነን፡፡ በጊዜ ብዛት ተረሺዎች ነን፡፡ በሥራው ሕያው የሆነ አላህ ያለለት
ጥቂት ሰው ሲቀር፡፡
እና ታዲያ ሰውን ለምን እንገፋለን? አላህ የሚረዝቃቸዉን ሰዎች ለምን ለማየት
እንጠላለን ? ፡፡ ከፍጥረተ ዓለሙ አንፃር ስንታይ እኛ እኮ ምንም ነን፤ ወላሂ
ምንም፡፡ የዱንያ ላይ ቆይታችንም ዐይን ከፍቶ የመዝጋት ያህል ትንሽ ነው፡፡ ከኛ
በኋላ ሌሎች ትውልዶች ይመጣሉ፡፡ ዱንያ የኛ ብቻ አይደለችም፡፡ ዘላለማዊ
አገርም አይደለችም፡፡ ሁሉም እየተጣደፈ ይመጣል፣ እየተጣደፈም ይሄዳል፡፡
የሕይወትን ባንዲራ ለባለተራው ያስረክባል፡፡ ያዉም ያሰበዉን ምኞቱን ሩቡን ያህል
እንኳ ሳያሳካ ዕቅዱን በዉስጡ እንደያዘ ይሞታል፡፡
ስለሆነም ራሣችንን ሁሌም ማስታወስ ይኖርብናል፣ ዱንያ እኮ ዱንያ ናት፣ እኛ እኮ
ሟቾች ነን፡፡
ልካችንን መረዳት፣ የዕድሜያችንን አጭርነት ማወቅ ግድ ይለናል፡፡ ወላሂ
ከምናስበው በታች ነን፡፡ በጣም!
ከዱንያ ቀናት በአንዱ ቀን እዚህ ጨለማ ዉስጥ ብቻችንን እንሆናለን፡፡ ያኔ ዱንያ
በርግጥም ምን ያህል አጭር እንደሆነች እንረዳለን ፡፡ ምኞታችን ከንቱ እንደነበርም
እናውቃለን፡፡ ያኔ ምናለ የዱንያ ላይ ሙሉ ዕድሜያችንን በመልካም ሥራ አሳልፈን
በሆን ኖሮ ማለታችን አይቀርም፡፡
ኢላሂ ኻቲማችን ባንተ እጅ ነው..!!!

ከጥርጣሬ ራቅ!
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
እስልምናችን ካስተማረችን ጥሩ ስነ-ምግባራት ኣንዱ ከጥርጣሬ መራቅን ነዉ፡፡
አላህ(ሱወ) እንዲህ ይለናል :-
ﻳَٰٓﺄَﻳُّﻬَﺎ ﭐﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺀَﺍﻣَﻨُﻮﺍ۟ ﭐﺟْﺘَﻨِﺒُﻮﺍ۟ ﻛَﺜِﻴﺮًﺍ ﻣِّﻦَ ﭐﻟﻈَّﻦِّ ﺇِﻥَّ ﺑَﻌْﺾَ ﭐﻟﻈَّﻦِّ ﺇِﺛْﻢٌۖ ﻭَﻟَﺎ ﺗَﺠَﺴَّﺴُﻮﺍ۟ ﻭَﻟَﺎ ﻳَﻐْﺘَﺐ ﺑَّﻌْﻀُﻜُﻢ
ﺑَﻌْﻀًﺎۚ ﺃَﻳُﺤِﺐُّ ﺃَﺣَﺪُﻛُﻢْ ﺃَﻥ ﻳَﺄْﻛُﻞَ ﻟَﺤْﻢَ ﺃَﺧِﻴﻪِ ﻣَﻴْﺘًﺎ ﻓَﻜَﺮِﻫْﺘُﻤُﻮﻩُۚ ﻭَﭐﺗَّﻘُﻮﺍ۟ ﭐﻟﻠَّﻪَۚ ﺇِﻥَّ ﭐﻟﻠَّﻪَ ﺗَﻮَّﺍﺏٌ ﺭَّﺣِﻴﻢٌ
49:12:" እናንተ ያመናችሁ ሆይ! # ከጥርጣሬ_ብዙውን_ራቁ ፤
# ከጥርጣሬ_ከፊሉ_ኃጢአት_ነውና ፡፡ ነውርንም አትከታተሉ፡፡ ከፊላችሁም ከፊሉን
አይማ፡፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን? (መብላቱን)
ጠላችሁትም፤ (ሐሜቱንም ጥሉት)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ
ነውና፡፡
ታላቁ ነብያችንም እንዲህ ይሉናል " ﺇﻳﺎﻛﻢ ﻭﺍﻟﻈﻦ ﻓﺈﻥ ﺍﻟﻈﻦ ﺃﻛﺬﺏ ﺍﻟﺤﺪﻳﺚ "
"ከጥርጣሬ ራቁ ! ጥርጣሬ የዉሸት ወሬ ነዉ"ብለዉናል፡፡
በጥርጣሬ ፣ በመሰለኝና ደሳለኝ ብዙ ከምናወራ እራሳችንን ብንቆጥብ መልካም
ይሆንልናል፡፡ በተለይ በቅርቡ በሃገራችን በተከረተዉ ነገር ላይ ብዞዎቻችን
በጥርጣሬ ዉስጥ ተዘፍቀን እየተራራቅን እንገኛለን፡፡ ነገር ግን ይህ የመጨረሻ
ዉርደት ነዉ፡፡ በጥርጣሬ ከምንሮጥ ረጋ ብለን ብንረዳዳ መልካም ነዉ፡፡
አላህ ከመጥፎ አረዳድ ፣ ከወረዱት አስተሳሰብና ከመጥፎ ነገራት በሙሉ
ይጠብቀን፡፡አሚን!

ይሄን መልዕክት የምታስተላልፉ አላህን ፍሩ ከ ➓ ከ➎ በኋላ መልካም ነገር ትሰማላቹህ ታያላቹህ እያላቹህ የምትለቁ
ምክኒያቱም ገይብን እናቃለን ያላቹህ ነዉ ከ ➓ ከ➎ ደቂቃ የሚሆነዉ ነገር ምን አሳወቃቹህ ?
አላህ ሱበሀነ ወታአላ
እንዲህ ይላል
۞ وَعِندَهُ مَفَاتِحُ الْغَيْبِ لَا يَعْلَمُهَا إِلَّا هُوَ ۚ وَيَعْلَمُ مَا فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ ۚ وَمَا تَسْقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا وَلَا حَبَّةٍ فِي ظُلُمَاتِ الْأَرْضِ وَلَا رَطْبٍ وَلَا يَابِسٍ إِلَّا فِي كِتَابٍ مُّبِينٍ
[ ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 59 ]
የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው፡፡ ➤🌸ከእርሱ በቀር ማንም አያውቃቸውም🌸፡፡ በየብስና በባሕር ያለውንም ሁሉ ያውቃል፡፡ ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም የሚያውቃት ቢኾን እንጅ፡፡ ከቅንጣትም በመሬት ጨለማዎች ውስጥ የለም ከእርጥብም ከደረቅም አንድም የለም ግልጽ በኾነው መጽሐፍ ውሰጥ (የተመዘገበ) ቢኾን እንጅ፡፡
ከመልክቶች መካከል ለምሳሌ
ያክል
👇👇👇👇👇👇
አሰላሙ አለይኩም
ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
*የአላህ ስም *
/አል ረህማኑ /
/አል ማሊኩ/
/አል ቁዱሱ/
/አል አሀዱ/
/አል ሰመዱ/
/ አል ረዛቁ/
/አል ከሪሙ/
ይህን የአላህ ስም ለ9 ሰው ከላክ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚያስደስት ነገር ታያለህ ትደሰታለህ እንደቀልድ ካየሀው ደግሞ 9 አመት ቻንስ ታጣለህ ቶሎ ብለህ ለምትወደው ሰው ላክ አላህ ከአንተጋ ከአንቺጋ ይሁን አሚን
አሰታዉሉ ወንድም እህቶቼ
✍✍✍✍✍✍

Forwarded from ikhlas Tube (Mᴜᴀᴢ)
#የዛሬ_3_ምርጥ_ምርጥ_መክሮች
〽️የምታውቀውን ሁሉ መናገር ላይጠበቅብህ ይችላል የምትናገረውን ሁሉ ግን ማወቅ አለብህ
〽️ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ለሌሎችን ለመስማት ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ
〽️ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ
መልካም ሰኞ ተመኘሁላቾሁ
@ikhlasstudents