(سُبْحانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتوبُ إِلَيْكَ).
🍃🌻
🍃🌻
(بِسْمِ اللَّهِ، تَوَكَّلْتُ عَلَى اللَّهِ، وَلَاَ حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلاَّ بِاللَّهِ).
🍃🌻
🍃🌻
🛏 እነሆ በፍቃዱ አምሽተን አነጋን
ሌላ ቀን እንድናይ አዲስ እድል ሰጠን።
ከሞት በኋላ ሕይወትን ለለገሰን እኛም ወደ እሱ የምንሰበሰብ የሆነው ጌታ ምስጋና የተገባው ነው።
#አልሀምዱሊላህ
💦በእያንዳንዱ እርምጃ አላህን በሃሳብህ ማቆየትህን አስታውስ።
💦 አላህ በእዝነቱ ጉዳቱን እና ተግዳሮቶቹን ሁሉ ይጠብቅልን።
💦በአካባቢያችሁ መልካም እና ደግነት የተሞላበት አስደሳች እና ሰላማዊ ቀን እንዲኖርዎት ቁርኣን በማንበብ በዚክር ጀምሩ እንዲሁም በውሎዋችሁ ሰላምና መፅናናትን ታገኛላችሁና።
💦ከባድ ቀን ቢያጋጥመህም አላህ የሚፈትንህ ብቻ መሆኑን ተረዳ።
💦አዲስ ቀን የአላህን መንገድ ለመከተል አዲስ እድል ነው ስለዚህ ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀም።
💦ውሎ አችሁ የተባረከ አስደሳች እና ማራኪ ተጠቃሚ ምትሆኑበት እንዲሆን እመኛለሁ

" لا تشغلن بعيب غيرك غافلا
عن عيب نفسك إنه عيبان "
የራስህን ነውር ዘንግተህ በሌሎች ነውር አትወጠር
ይህ ማድረግህ ሁለት ነውር ነው።
1ኛ, የራስህን ነውር መዘንጋትህ
2ኛ, የሌሎችን ነውር መከታተልህ።
عن عيب نفسك إنه عيبان "
የራስህን ነውር ዘንግተህ በሌሎች ነውር አትወጠር
ይህ ማድረግህ ሁለት ነውር ነው።
1ኛ, የራስህን ነውር መዘንጋትህ
2ኛ, የሌሎችን ነውር መከታተልህ።
❀ ወላሂ እጅግ በጣም ቀናሁ. . . .
☞ሰብር አድርጋችሁ አንብቡት ትጠቀማላችሁ ኢንሻ አላሁ ተዓላ !
✿መጪው ዘመን የሚል አንድ ደብዳቤ ላይ አንድ የአረብ ሀገሮች
የመኪና ፍጥነት የሚቆጣጠር ትራፊክ ይህንን ታሪክ ዘግቦታል. . .
>ለናንተ ላካፍላችሁ! ትራፊኩ እንዲህ ሲል ታሪኩን ጀመረ:- "
አንዴ የተለመደውን ስራዬን ቆሜ እየሠራሁ እንዳለ አንድ መኪና
እንዲሁ ረጋ ብሎ ሲሄድ ነበር ይህ ሰው መኪናው ተበላሸበትና
ከመኪናው ወቶ ወርዶ ለማስተካከል ልክ እንደወረደ ከሁዋላ
መጣችና አንዲት መኪና ወጣችበት ወደቀ ተገጨ
ይህ ሰው ከባድ የሆነ አወዳደቅን ወደቀ እኛም ሩጠን አነሳነውና
መኪና ላይ ሰቀልነው ይሄን ሰው ይህ ሰው ስናየው ገና ለጋ
~ወጣት ነበር ይህ ልጅ የአላህ ባሪያ መሆኑ ፊቱ ላይ ያስታውቃል
``ፂሙ ፊቱ ያበራል የኢማን ኑር ይታይበት ነበር ልክ አንቡላንስ
>መኪና ላይ ስንጭነው ይህን ወጣት አብረነው ስንሳፈር የኾነ
ቃል ይናገር ነበር የሚለውን ግን መረዳት አልቻልንም ነበር ነገር
ግን መኪና ውስጥ አድርገነው ከጎን እኔና ጉዋደኛዬ ትራፊክ
አብረን ከጎን ሁነን መሄድ ስንጀምር ለየት ያለ የሚያምር ድምፅ
መስማት ጀመርን አላሁ አክበር!!!
❀ይህ ወጣት ቁርዓን እየቀራ ነበር ይህ ወጣት በሚያምር ድምፅ
ቁርዓን እየቀራ ነበር ሱብሀንአላህ! በጣም ይገርማል እንደው
የተመታ እንደዚያ አይመስልህም ደም ልብሱን እንዳለ አካላቱን
አልብሶታል አጥንቱ ደቆ ተሰባብሮዋል ልክ ወጣቱን ስታየው ሞት
አፋፍ ላይ ያለ ነው የሚመስልህ ነገር ግን ይህ ወጣት
በሚያምር ድምፅ ቁርዓንን ይቀራ ነበር ሞት አፋፍ ላይ ያለ
ወጣት! አላሁ አክበር!
ተገርመን በጣም ማየት ጀመርን ትንሽ እንደቆየ ፀጥ አለ!ወደ
ሁዋላ ዞር ብዬ ስመለከተው እጁን ወደ ላይ አድርጎ ሸሀዳ እያለ
ነበር :- " አሽሀዱ አላ ኢላሀ ኢለላህ ወአሽሀዱ አነ ሙሀመደን
ረሱሉላህ" ያ አላህ! ሱሀነክ! ;-( ;-( ;-( ከዛም ፀጥ አለብን
ይህ ወጣት እጁን ሂጄ ነካሁት ደረቱን ዳሰስኩት ምንም
የሚንቀሳቀስ ነገር የለም ይህ ወጣት ዱንያን ለቆ ወጥቶ ነበር
ሱብሀነላህ!
ብዙ አተኩሬ ይህን ወጣት ተመለከትኩት ከአይኔ እንባ መርገፍ
ጀመረ ጉዋደኛዬ እንደው መቆም አልቻለም ለቀቀው ማልቀስ
ጀመረ እንዲህ ብሎ ቁርዓን እየቀራ ሲሞት ሆስፒታልም
እንደደረስን ስለዚህ ወጣት ሁኔታ ያገኘነውን ሰው ሁሉ ስለ
ወጣቱ ነገርናቸው አብዛኛዎቹ በጣም ልባቸው ተነካ እንባቸው
መውረድ ጀመረ አንደኛው ታሪኩን እንደሰማ በጣም ተገረመና
ይሄን የአላህ ባሪያ ሄጄ ግንባሩን ነው የምስመው ብሎ ሳመው
አብዛኛዎቹ በቃ ከዚህ ከአላህ ባሪያ ላይ ሶላተል ጀናዛ
ሳንሰግድበት አንሄድም አሉ::
`
ከዛም ከሆስፒታሉ ሰራተኞች ውስጥ አንዱ ወደ ቤተሰቡ ደወለና
ወንድሙ መጣ:- ወንድሙ ነው ይሄን የሚቀጥለውን ታሪክ
የሚናገረው:- "ወንድሜ ሁሌ ሰኞ ሰኞ አንዲት ገጠር አካባቢ
አያቱ አለች እሷን ሊዘይራት ይመላለስ ነበር:: እዛች አገር
ውስጥ ያሉ ሚስኪኖችን የቲሞችን ባል የሞተባቸውን ሴቶችን
እየሄደ ይረዳቸው ነበር:: ያቺ ከተማ ወንድሜን ታውቀው ነበር::
ለዛች አገር ሰዎች ሁሌ ሰኞ ሰኞ ካሴቶች መፅሐፎችን እየወሰደ
እሱ ነበር የሚሰጣቸው::
ሁሌም ወደዛች ሀገር ሲሄድ መኪናው ውስጥ ሩዝ ስኩዋር
ምናምን ሞልቶ ነበር የሚሄደው ለችግረኞች እዛ ሊበትንላቸው
ማለት ነው:: ከረሜላ እንኩዋን ለዛች ሀገር ሕፃናቶች አይረሳም
ነበር:: ሁሌም ታዲያ ሰዎቹ አንተ የዚህን ያህል ጉዞ
ትመላለሳለህ እንዴ! ብለው ለሚተቹትና ሀሳብ ለሚሰጡት
ሰዎች እንዲህ ብሎ ይመልስላቸው ነበር:- " እኔኮ ወደዝች
ሀገር በመመላለሴ በረጅሙ ጉዞዬ ውስጥ ቁርዓንን ለመሐፈዝና
ቁርዓንን ሙራጃ ለማድረግ ለማስታወስ እጠቀምበታለሁ
የሚጠቅም ሸሪጦችን ሙሀደራ እሰማበታለሁ እንደኛ ሙዚቃ
ከፍቶ አይደለም የሚሄደው ይሄ ሁሉ ጎማዬ የሚሽከረከረው
መሽከርከር ከአላህ ዘንድ አጅር አኝበታለሁ ብዬ አምለናለሁ
ይለን ነበር::
እያለ ወንድምየው ነገረን:: ሱብሀን አላህ!!! ትራፊኩ ምን
ይላል:- ሀያቴ ልክ በማዕበል እንደምትናጥ መርከብ እዛ እዚ
እየዋተትኩ ነበር መዋለል ከሁሉ አቅጣጫ ወሮኝ ነበር አላህ
(ሱ.ወ) ን ከራቁት ውስጥ ነበርኩ ወጣቱን ቀብር ላይ ከተነው
በሰገድንበት ጊዜ እሱ የአኼራን የመጀመሪያን ቀን ሲገናኝ እኔ
የዱንያን የመጀመሪያዬን ቀን ተገናኘሁ ወደ አላሁ (ሱ.ወ)
ተመለስኩ አላሁ (ሱ.ወ) ያሳለፍኩትን ይምረኝ ዘንድ ይህንን
ወጣት አሟሟቱ እንዳሳመረው ሁሉ በኸይር ይወስደኝ ዘንድ
አላሁ(ሱ.ወ) እየተማፀንኩ ቶብቼ ተጸጽቼ የዱንያን
የመጀመሪያዬን ቀን ጀመርኩ ይላል::
" መጪው ዘመን በሚል ርዕስ ላይ ይህ ትራፊክ ነው ታሪኩን
የዘገበው እናቶቼ አባቶቼ እህቶቼ ወንድሞቼ ወላሂ የመጨረሻን
ሸሀዳ ማግኘት ከባድ ነው አሁን ምላሳችን ዚክር ያለመደ ከኾነ
ከቁርዓን ጋር ያልኖርን ከሆነ ያኔ ጣዕረሞት ላይ አይመጣልንም
ወላሂ !!! የቁሉላሁ (ተባረከ ወተዓላ) ፊ ሙህከሚ ተንዚሊህ:
- "አንተ ሰው ሆይ! አንተ ጌታህን (በሞት) እስከምትገናኝ ድረስ
ልፋትን ለፊ ነህ! ተገናኚውም ነህ!" ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ 6
ያ አላህ!!! ያ አረሕማን!!! ያ ዘልጅላሊ ወል ኢክራም!!! ያ
አርሀሙ ራሒሚን!!! አሟሟታችንን አሳምርልን!!! ኑሮአችንን
በኢባዳ ሞታችንን በሸሀዳ አድርግልን!!! አሚን!!! አላሁመ
አሚን!!!
ሼር ያድርጉ ለሌላውም ያስተላልፉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzenhttps://t.me/httpsLatahzen

Forwarded from La tehzen
#ቁርዓኔ
ከአላህ የተላክ ውዱ ደብዳቤዬ፣
መሰረቴ ነህ ሁሌም የልዕልናዬ፣
ፈጥሮካል ኢላሂ እጅጉን ገር አርጎ፣
ሊቀርብክ ላሰበ አኼራን ፈልጎ፣
አትከብድም ሲያነቡህ በጣም ቀላል ነህ፣
እኛው ነን ያከበድንህ ቦታ ሳንሰጥህ፤
#ቁርዓኔ
ታውቃለህ እንደሆንክ የስኬቴ መሰላል፣
ሁሌም ከጎኔ ሁን የፈጣሪዬ ቃል፣
አንተን ስቀርብ ነው ውስጤ ሚረጋጋው፣
ጭንቀቶቼን ትቼ ሰላም የማገኘው፣
በዱንያም በአኼራ ድል የምቀዳጀው፣
ስርቅህ አይደለም እጅግ ስቀርብህ ነው።
#ቁርዓኔ
አንተ ነህ የህይወቴ መመሪያ፣
ሀቅና ባጢሉን አጣርቶ መለያ፤
ምድር ከያዘችው መፅሀፎች መካከል፣
በፍፁም አይገኝም አንተን የሚያክል፤
ካንተ ተፈልጎ የለም የሚታጣ፤
ሁሉን አካተሀል ያለንም ሚመጣ።
#ቁርዓኔ
ህመሜን ምትፈውስ ፍቱን መድሀኒቴ፣
ቁርዓኔ ብቻ ነህ የእድገት መሰረቴ፤
ሰላሙን ተነፍጎ ደስታ የራቀው፣
አንተን ያቅርብና ያድርግ ጓደኛው፤
ምድር ላይ ብቅ ካልህ ሺህ አመታት ቢያልፍም፣
ሁልጊዜ አዲስ ነህ መቼም አትሰለችም።
ከአላህ የተላክ ውዱ ደብዳቤዬ፣
መሰረቴ ነህ ሁሌም የልዕልናዬ፣
ፈጥሮካል ኢላሂ እጅጉን ገር አርጎ፣
ሊቀርብክ ላሰበ አኼራን ፈልጎ፣
አትከብድም ሲያነቡህ በጣም ቀላል ነህ፣
እኛው ነን ያከበድንህ ቦታ ሳንሰጥህ፤
#ቁርዓኔ
ታውቃለህ እንደሆንክ የስኬቴ መሰላል፣
ሁሌም ከጎኔ ሁን የፈጣሪዬ ቃል፣
አንተን ስቀርብ ነው ውስጤ ሚረጋጋው፣
ጭንቀቶቼን ትቼ ሰላም የማገኘው፣
በዱንያም በአኼራ ድል የምቀዳጀው፣
ስርቅህ አይደለም እጅግ ስቀርብህ ነው።
#ቁርዓኔ
አንተ ነህ የህይወቴ መመሪያ፣
ሀቅና ባጢሉን አጣርቶ መለያ፤
ምድር ከያዘችው መፅሀፎች መካከል፣
በፍፁም አይገኝም አንተን የሚያክል፤
ካንተ ተፈልጎ የለም የሚታጣ፤
ሁሉን አካተሀል ያለንም ሚመጣ።
#ቁርዓኔ
ህመሜን ምትፈውስ ፍቱን መድሀኒቴ፣
ቁርዓኔ ብቻ ነህ የእድገት መሰረቴ፤
ሰላሙን ተነፍጎ ደስታ የራቀው፣
አንተን ያቅርብና ያድርግ ጓደኛው፤
ምድር ላይ ብቅ ካልህ ሺህ አመታት ቢያልፍም፣
ሁልጊዜ አዲስ ነህ መቼም አትሰለችም።
ቁርኣን…‼
=================
⇛ከቁርኣን ርቄ ወደ ሶሻል ሚዲያው መመላለስ ካበዛሁ ሰነበትኩ፡፡ የቂያማ ቀን ቁርኣን ከሚከሣቸው ሰው አንዱ እንደሆንኩ አስባለሁ፡፡ አዎን የቂያም ቀን ቁርኣን የዘጉትንና ያኮረፉትን ሰዎች ይከሳል፡፡ አላህ በረሕመቱ ይሁነኝ፡፡
⇨አሁን በመሃል ድንገት የሆነ ስለ ቁርኣን የተፃፈ ጽሑፍ አነበብኩና ከረጅም ጊዜ በኋላ ድንገት ብንን አልኩኝ፡፡ ያነቃኝን አላህ አብዝቶ ይመንዳው፡፡ ለካ ቁርኣንን ረስቼዋለሁ፡፡ በወሬ መሃልም መባነን አንድ ነገር ነው ወዳጆቼ፡፡ ደንዝዞ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን፡፡
⇛አላህ ቁርኣንን በረከት፣ ፈውስ፣ ቅናቻ አድርጎ አወረደልን፡፡ እኛ ግን አጠገባችን እያለ ረሳነው፡፡ እርስት አደረግነው …. ወላሂ፡፡
እኛ ግን ምን ዓይነት ሞኞች ነን በአላህ!! በሚጠቅመን ነገር ላይ ትንሽ ብዙ በማይጠቅመን ነገር ላይ ብዙ ሰዓት እናሳልፋለን፡፡
⇛ከኪሣችን ሞባይላችንን አውጥተን፣ ከመደርደርያው ላይ አዉርደን ማንበብ ባንችል እንኳ ቁርኣንን ባገኘንበት አጋጣሚ ሁሉ ዒርፎናችን ሰክተን ለማዳመጥ እንሞክር፡፡ ስንቆምም ሆነ ስንቀመጥ በረከቱን እናትርፍ፡፡ ታክሲ ዉስጥ፣ ወረፋ ስንይዝ፣ እንቅልፍ አልወስድ ሲለን፣ የእግር መንገድ ስንጓዝ … ወዳጃችን እናድርገው፡፡ ትርጉሙን ባናውቅ እንኳ በረከቱ ይተርፈናል እኮ፡፡
ያ ረብ ቁርኣንን አስወድደን፤ ዘወትር ከሚያነቡትም አድርገን፡፡

(اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ أَنْ أَضِلَّ، أَوْ أُضَلَّ، أَوْ أَزِلَّ، أَوْ أُزَلَّ، أَوْ أَظْلِمَ، أَوْ أُظْلَمَ، أَوْ أَجْهَلَ، أَوْ يُجْهَلَ عَلَيَّ).
🍃🌻
🍃🌻
🔰🔰የዕለቱ ሀዳስ.............🔰📙
✔አቡ ሁረይራ [رضي الله عنه ] እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ [صلى الله عليه وسلم] እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ ብለዋል፡- “በትንሳኤ ቀን ፍርድ ከሚሰጣቸው ሰዎች የመጀመሪያው የሚሆነው ሰማዕት ሆኖ የሞተ ሰው ነው፡፡ (አላህ ፊት) እንዲቀርብ ይደረግና አላህ የዋለለትን ውለታዎች እንዲያውቅ ያደርገዋል፤ እሱም ያስታውሳቸዋል፡፡ (ኃያሉ አምላክ) “በእነሱ ምን ሠራህባቸው? (ውለታዬን መልሰሃልን?)” ይለዋል፡፡ ሰውየውም “ሰማዕት ሆኜ እስክሰዋ ድረስ በአንተ መንገድ ላይ ተጋደልኩ” ይላል፡፡ አላህም “ዋሽተሃል፤ ደፋር ነው እንድትባል ብቻ ነበር የተዋጋኸው፡፡ እናም እንደዚያ ተብሎልሃል” ይለዋል፡፡ ከዚያም ወደ ጀሀነም እሳት እስኪጣል ድረስ በፊቱ እየተጎተተ እንዲወሰድ ትዕዛዝ ይሰጣል፡፡ ሌላው (ተጠያቂ) (የሃይማኖት) ዕውቀት ያጠና፣ በዕውቀቱም የተገበረና ያስተማረ፣ እንዲሁም ቁርኣንን መቅራት ያዘወትር የነበረ ሰው ይሆናል፡፡ እሱም እንዲቀርብ ይደረግና አላህ የዋለለትን ሁሉ እንዲያውቅ ያደርገዋል፤ እርሱም ያስታውሳቸዋል፡፡ (ኃያሉ አምላክ)፡- “በእነዚህ ምን ሠራህባቸው?” ይለዋል፡፡ እሱም ‹‹(የሃይማኖት) ዕውቀትን ተማርኩ፤ አስተማርኩም፤ ለአንተ ስልም ቁርኣንን አጠናሁ” ይላል፡፡ አላህም “ዋሽተሃል፤ (የሃይማኖት) ዕውቀት ያጠናኸው የተማረ ነው እንድትባል፣ ቁርኣኑንም ያጠናኸው አንባቢ ነው እንድትባል ነበር፤ እንደዚያም ተብሎልህ ነበር” ይለዋል፡፡ ከዚያም ወደ ጀሀነም እሳት እስከሚጣል ድረስ በፊቱ እየተጎተተ እንዲወሰድ ትዕዛዝ ይሰጣል፡፡ (ሌለው ተከሳሽ) አላህ ሃብታም አድርጎት የነበረና ሁሉንም የሃብት ዓይነት ሰጥቶት የነበረ ሰው ይሆናል፡፡ እንዲቀርብ ይደረግና አላህ የዋለለትን ሁሉ ያሳውቀዋል፤ እሱም ያስታውሳቸዋል፡፡ (ኃያሉ አምላክ) “በነዚህ ምን ሠራህባቸው?” ይለዋል፡፡ እሱም “አንተ ገንዘብ እንዲወጣ በምትፈልግበት መንገድ ለአንተ ስል ገንዘብ ከማውጣት አልተቆጠብኩም” ይላል፡፡ አላህም “ዋሽተሃል፤ ያደረግኸው ቸር ነው እንድትባል ብቻ ነበር፡፡ ይህም ደግሞ ተብሎልሃል” ይለዋል፡፡ ከዚያም ወደ ጀሀነም እሳት እስከሚጣል ድረስ በፊቱ እየተጎተተ እንዲወሰድ ትዕዛዝ ይሰጣል፡፡”
📚ሙስሊም፣ነሳኢይ እና ቲርሚዚይ ዘግበውታል📚

ከግዴታ ሶላት በኋላ ዚክርና ዱዓእ ማድረግ ላይ ከጊዜ ጊዜ በጣም እየተዘናጋንበት ያለ ጉዳይ ነው። እንደሚታወቀው ይሄ ጊዜ በጥቂት ጥረት ብዙ ምንዳዎች የሚታፈስበት፣ ምህረት የሚገኝበት፣ ዱዓኦች ይበልጥ ተቀባይነት ከሚያገኙባቸው እጅግ ወሳኝ ጊዜያት ውስጥ አንዱ ነው። ስለዚህ ተገቢ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል፦
ኢብኑ ተይሚያ - ረሒመሁላህ - ደግሞ እንዲህ ይላሉ፦
"ከሰዎች ውስጥ ከሶላት በኋላ ዚክርም ሆነ ዱዓእ ማድረግን የማይወድ አለ። ሶላት እንደተጠናቀቀ እሱም ሌሎች ተከታዮችም ልክ ከአንበሳ እንደሚሸሽ ሆነው ይነሳሉ። ይሄ የሚወደድ አይደለም።" [ጃሚዑል መሳኢል፡ 4/ 316]
.
ኢብኑ በጧል ረሒመሁላህ ደግሞ እንዲህ ብለዋል፦
من كان كثير الذنوب واراد ان يحطها الله عنه بغير تعب، فليغتنم ملازمة مصلاه بعد الصلاة ليستكثر من دعاء الملائكة واستغفارهم له.
ወንጀለ ብዙ የሆነና ያለ ድካም አላህ እንዲያረግፍለት የሚሻ ሰው ከሶላት በኋላ መስገጃ ቦታውን አጥብቆ መያዝን ይጠቀም። መላእክት ለሱ ዱዓእ ማድረጋቸውንና ምህረት መጠየቃቸውን በብዛት ያገኛልና።
[ሸርሑ ሶሒሕ አልቡኻሪ፣ ኢብን በጧል፡ 3/114]
.
በሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ ስም እንዲህ የሚል መልእክት ሲዘዋወር አይቻለሁ (የሳቸው መሆኑን ማረጋገጥ አልቻልኩም።)፦
الجلوس بعد السلام من الصلاة المكتوبة من أعظم الأوقات التي تنزل فيها رحمة الله عز وجل لا تستعجل بالقيام.
استغفر، سبح الله، واحمده، وهلل وكبر ...
የግዴታ ሶላትን ካሰላመቱ በኋላ መቀመጥ የአላህ - 0ዘ ወጀለ - እዝነት ከሚወረድባቸው ታላላቅ ጊዜያት ውስጥ ነው። ስለዚህ ለመነሳት አትቻኮል። አላህን ምህረትን ጠይቅ (ኢስቲግፋር አድርግ)። ሱብሓነላህ፣ አልሐምዱ ሊላህ፣ ላኢላሀ ኢለላህ፣ አላሁ አክበር፣... በል።
=
ኢብኑ ሙነወር
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧“የተዘረጋው የአላህ ገመድ” የሚለው ስያሜ ክቡር ለሆነው የአላህ ቁርኣን የተሰጠ ስያሜ ሲሆን ስያሜው በነብዩ صلى الله عليه وسلم ትክክለኛ ሐዲስም ተረጋግጦ ይገኛል፡፡
فقد روى الإمام مسلم في "صحيحه" من حديث زيد بن أرقم رضي الله عنه أن النبي صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم قال: "ألا وإني تارك فيكم ثقلين : أحدهما كتاب الله عز وجل ، هو حبل الله، من اتبعه كان على الهدى ، ومن تركه كان على ضلالة"
◆በሙስሊም ዘገባ ዘይድ ብን አርቀም رضي الله عنه የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፏል፡-
➠“ንቁ! እኔ በእናንተ ውስጥ ሁለት ታላላቅ ነገሮችን ትቸላችኋለሁ፡፡ አንደኛው የአላህ ኪታብ ነው፡፡ እርሱም የአላህ ገመድ ነው፡፡ እርሱን የተከተለው በቅን ጎዳና ላይ ይሆናል፡፡ እርሱን የተወው ደግሞ በጥመት ላይ ይሆናል፡፡” ሙስሊም፡ (2408)
"وروى الإمام أحمد في "مسنده" من حديث أبي سعيد الخدري رضي الله عنه أن النبي صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم قال: "كتاب اللّٰه حبل ممدود من السماء إلى الأرض"
◆ኢማም አህመድ በዘገቡት ደግሞ አቡሰዒድ አል'ኹድርይ ረድየሏሁ አንሁ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-
➠“የአላህ መጽሐፍ ከሰማይ ወደምድር የተለቀቀ የአላህ ገመድ ነው፡፡” አህመድ፡11104 ቲርሚዚይ፡3788
وروى ابن أبي شيبة في "مصنفه" من حديث أبي شريح الخزاعي رضي الله عنه أن النبي صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم قال: "أبشروا أبشروا ، أليس تشهدون أن لا إله إلا الله وأني رسول الله ؟" قالوا : نعم ، قال : "فإن هذا القرآن سبب طرفه بيد الله، وطرفه بأيديكم فتمسكوا به ، فإنكم لن تضلوا ، ولن تهلكوا بعده أبدا"
➧ኢብን አቢ ሸይባ በዘገቡት አቡ'ሹረይህ አል'ኹዛዒይ ረድየሏሁ አንሁ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-
➲“አብሽሩ! አብሽሩ! ከአላህ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ እንደሌለ ፣ እኔም የአላህ መልክተኛ እንደሆንኩ ትመሰክራላችሁ አይደል?” በማለት ረሡል صلى الله عليه وسلمሶሃቦችን ጠየቁ፡፡ ሶሃቦችም “አዎ!” በማለት ምላሽ ሰጡ፡፡ የአላህ መልክተኛም “ይህ ቁርኣን ገመድ ነው፡፡ አንዱ ጫፍ በአላህ እጅ ነው ፤ ሌላኛው ጫፍ ደግሞ በእናንተ እጅ ነው፡፡
እርሱን አጥብቃችሁ ያዙ ፣ ከእርሱ በኋላ ፍጹም አትጠፉም” በማለት ተናገሩ፡፡ ሙሰነፍ ሊብኒ አቢ ሸይባ፡ አልባኒ ሐዲሱን በሙስሊም መስፈርት ሶሂህ ነው ብለውታል አስ ሶሂህ፡
وروى الدارمي عن عبد الله بن مسعود رضي الله عنه أنه قال : "إن هذا الصراط محتضر تحضره الشياطين ينادون يا عبد الله هذا الطريق ، فاعتصموا بحبل الله ، فإن حبل الله القرآن"
አድ ዳሪሚይ በዘገቡት ዓብደሏህ ብን መስዑድ ረድየሏሁ አንሁ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-
➳“ይህ (ቀጥተኛ የኢስላም) መንገድ ሰይጣናት ይገኙበታል ፤ (ሰይጣናት) “አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ! ቀጥተኛ ያልሆነውን መንገድ ይህ ትክክለኛው መንገድ ነው” እያሉ ጥሪ ያደርጋሉ። የአላህን ገመድ አጥብቃችሁ ያዙ ፤የአላህ ገመድ በእርግጥ ቁርኣን ነው” አድ ዳሪሚይ፡ 3360
➢ኢንሻአላህ
ይቀጥላል
https://t.me/httpsLatahzen

La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
(اللَّهُمَّ اجْعَلْ فِي قَلْبِي نُوراً، وَفِي لِسَانِي نُوراً، وَفِي سَمْعِي نُوراً، وَفِي بَصَرِي نُوراً، وَمِنْ فَوْقِي نُوراً، وَمِنْ تَحْتِي نُوراً، وَعَنْ يَمِينِي نُوراً، وَعَنْ شِمَالِي نُوراً، وَمِنْ أَمَامِي نُوراً، وَمِنْ خَلْفِي نُوراً، وَاجْعَلْ فِي نَفْسِي نُوراً، وَأَعْظِمْ لِي نُوراً، وَعَظِّم لِي نُوراً، وَاجْعَلْ لِي نُوراً، وَاجْعَلْنِي نُوراً، اللَّهُمَّ أَعْطِنِي نُوراً، وَاجْعَلْ فِي عَصَبِي نُوراً، وَفِي لَحْمِي نُوراً، وَفِي دَمِي نُوراً، وَفِي شَعْرِي نُوراً، وَفِي بَشَرِي نُوراً)([اللَّهُمَّ اجْعَلْ لِي نُوراً فِي قَبْرِي... وَنُوراً فِي عِظَامِي])[(وَزِدْنِي نُوراً، وَزِدْنِي نُوراً، وَزِدْنِي نُوراً)][(وَهَبْ لِي نُوراً عَلَى نُورٍ)]
🍃🌻
🍃🌻
አንድ ቀን ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት:: አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡
1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ
2,ቁርዐን አኽትም
3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል
4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ
5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤
ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል? ብሎ ጠየቃቸው ረሱልም (ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ።
1,አራት ጊዜ ሱረቱል ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው።
2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል።
3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል።
4,አስር ጊዜ እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው።
5,አራት ጊዜ ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው።
አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና።
አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን!

ፈገግ በሉ
የአባት እና የልጅ ወግ
አባት:- ከእኔና ከእናትህ ማንን ነው የምትወደው?
ልጅ:- ሁለታችሁንም
አባት:- አይ አንድኛችንን ብቻ ምረጥ
ልጅ:- ሁለታችሁንም ነዋ የምወደው
አባት:- ቆይ እሽ እኔ ባህር ዳር እናትህ ደግሞ ሀዋሳ ብትሄድ አንተ የት ትሄዳለህ?
ልጅ:- ሀዋሳ
አባት:- አየህ የምትወደው እናትህን ነው ማለት ነው
ልጅ:- አይ እንደዛ እኮ አይደለም
አባት:- እና ምንድን ነው?
ልጅ:- እኔ ሀዋሳን ስለምወዳት ነው
አባት:- እሽ እኔ ሀዋሳ እናትህ ደግሞ ባህር ዳር ብትሄድ ያንተ ምርጫ የት መሄድ ነው?
ልጅ:- ባህር ዳር
አባት:- ለምን
ልጅ:- ቅድም ሀዋሳ ሄጀ ነበራ😄😄😄

💔💔💔ሶብር
ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ
ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው።
ﻭَﻟَﻨَﺒْﻠُﻮَﻥَّﻛُﻢ ﺑِﺸَﻲْﺀٍ ﻣِّﻦَ ﺍﻟْﺨَﻮْﻑِ ﻭَﺍﻟْﺠُﻮﻉِ ﻭَﻧَﻘْﺺٍ ﻣِّﻦَ ﺍﻟْﺄَﻣْﻮَﺍﻝِ ﻭَﺍﻟْﺄَﻧﻔُﺲِ ﻭَﺍﻟﺜَّﻤَﺮَﺍﺕِ ۗ ﻭَﺑَﺸِّﺮِ
ﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮِﻳﻦَ
ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም
በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡
''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት
ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል።
ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﺍﺳْﺘَﻌِﻴﻨُﻮﺍ ﺑِﺎﻟﺼَّﺒْﺮِ ﻭَﺍﻟﺼَّﻠَﺎﺓِ ۚ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻣَﻊَ ﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮِﻳﻦَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው)
ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡
ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺇِﺫَﺍ ﺫُﻛِﺮَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻭَﺟِﻠَﺖْ ﻗُﻠُﻮﺑُﻬُﻢْ ﻭَﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮِﻳﻦَ ﻋَﻠَﻰٰ ﻣَﺎ ﺃَﺻَﺎﺑَﻬُﻢْ ﻭَﺍﻟْﻤُﻘِﻴﻤِﻲ ﺍﻟﺼَّﻠَﺎﺓِ ﻭَﻣِﻤَّﺎ
ﺭَﺯَﻗْﻨَﺎﻫُﻢْ ﻳُﻨﻔِﻘُﻮﻥَ
እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ)
ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ
የሚለግሱትን (አብስር)፡፡
''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት
ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦
ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺇِﺫَﺍ ﺃَﺻَﺎﺑَﺘْﻬُﻢ ﻣُّﺼِﻴﺒَﺔٌ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺇِﻧَّﺎ ﻟِﻠَّﻪِ ﻭَﺇِﻧَّﺎ ﺇِﻟَﻴْﻪِ ﺭَﺍﺟِﻌُﻮﻥَ
እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን
የሚሉትን (አብስር)፡፡
''ብልህ ሰው ከችግርና መከራ ትምህርት ይወስዳል፣ ነገሮች ቢከብዱም ጌታውን
ያመሰግናል።
ታላቁ የትዕግስት መምህር ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ከፍ ባለ ድምፅ
እዲህ ነበር ያሉት፦ "አዋጅ! የአላህ ሸቀጥ እጅግ ውድ ናት፣ የአላህ ሸቀጥ
እርሷ ጀነት ናት። "
*እናም ችግርና መከራ ቢደራረብብህ አትዘን ተስፋ አትቁረጥም.... አላህ ምን
እዳዘጋጀልህ አታውቅምና ታጋሽና አመስጋኝም ሁን
ﻭَﻟَﺴَﻮْﻑَ ﻳُﻌْﻄِﻴﻚَ ﺭَﺑُّﻚَ ﻓَﺘَﺮْﺿَﻰٰ
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
'' አላህ ከታጋሾች ጋር መሆኑን አትርሳ።
ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻣَﻊَ ﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮِﻳﻦَ
አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡
አላህ ከታጋሾች ያድርገን።
@Strong_iman

"ሱጁድ አስ-ሰህው" የመርሳት ሱጁድ
ይነበብ ይነበብ ይነበብ
በኡስታዝ አቡ ሀይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነውክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሃ 2) ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አህዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሀቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡
በሁላችንም ዘንድ እንደሚታወቀው ሶላት የኢስላም ምሰሶ ነው፡፡ ከሸሀደተይን ቀጥሎ የሚጠቀስ የአምልኮ ዘርፍ ነው፡፡ ሙስሊምን ከካፊር የሚለይ የእምነት ዘርፍ ነው፡፡ በቀን ውስጥ ቢያንስ አምስት ጊዜ አንድ ባሪያ ከጌታው አላህ ጋር የሚገናኝበት፣ ምስጋናና ውዳሴ የሚያቀርብበት፣ የግል ችግሮቹን የሚፈታበት፣ የወዲያኛውን ዓለም ስኬት የሚማጸንበት….ሚስጥራዊ ቁልፍ ነው፡፡ ይህ በመሆኑም በሶላታችን ላይ ትኩረት ሰጥተን መስፈርቱንና ማእዘናቱን እንዲሁም ግዴታዎቹን አሟልተንና ጠብቀን ልንሰግድ ይገባናል፡፡ ያላወቅነውን ከሚያውቁት ጠይቀን የተማርነውን ላልደረሳቸው አካፍለን ኢስላማዊ ግዳጃችንን ልንወጣ ይገባል፡፡
ለዛሬ የተወሰነ ልላችሁ ያሰብኩት ብዙ ጊዜ በሶላታችን ውስጥ(በተለይ በግል ስንሰግድ) በመጨመርና በመቀነስ እንዲሁም በመጠራጠር ለሚፈጠሩ ችግሮች በአላህ ፈቃድ ሸሪዓዊ እልባትን ከዑለሞች ማእድ በመውሰድ እንካችሁ ማለትን ነው፡፡
"ሱጁድ አስ-ሰህው" ማለት፡- አንድ ሰጋጅ በሶላቱ ውስጥ በመርሳቱ ምክንያት የተከሰተውን ክፍተት ለመሙላት መጨረሻ ላይ የሚሰግዳቸው ሁለት ሱጁዶች ማለት ነው፡፡ አንድን ሙስሊም ሰጋጅ ለ"ሱጁድ አስ-ሰህው" የሚዳርጉት ምክንያቶች ሶስት ናቸው፡፡ እነሱም፡-
ሀ. መጨመር
ለ. መቀነስ
ሐ. መጠራጠር
1) መጨመር፡-
ይህ ማለት አንድ ሙስሊም ሰጋጅ በሶላቱ ውስጥ ሩኩዕን፣ሱጁድን፣ቂያምን ወይም መቀመጥን ከታዘዘው በላይ ማምጣት ማለት ነው፡፡ ይህን ድርጊት የሚፈጽመው ሆን ብሎና አውቆ ከሆነ ሶላቱ ይፈርሳል፡፡ ረስቶና ዘንግቶ ከሆነ ግን መጨረሻ ላይ ካስታወሰ በ"ሱጁድ አስ-ሰህው" ይጠግነዋል፡፡ ሶላቱም አይፈርስበትም፡፡ ጭማሬውን በቅርብ ካስታወሰውና ብዙም ሳይርቅ(ወደ ሌላ ረከዓዎች) ትዝ ካለው፡ ወደዛው ቦታ በመመለስ ከተሳሳተበት ቦታ በመቀጠል ሶላቱን ይፈጽምና መጨረሻ ላይ ለስህተቱ "ሱጁድ አስ-ሰህው" ይወርዳል፡፡
ምሳሌ፡-
ሶላተ-ዙህርን እየሰገድኩ ነው፡፡ አራት ረከዓህ የነበረውን አምስት አድርጌ ሰገድኩ፡፡ ይህን አምስተኛውን የጨመርኩትን ረከዓህ ተሸሁድ ላይ ሆኜ ትዝ አለኝ፡፡ በዚህ ጊዜ የምወስደው እርምጃ ተሸሁዴን አጠናቅቄ ካሰላመትኩ በኋላ ተመልሼ እዛው ባለሁበት ስፍራ ሁለት ጊዜ "ሱጁድ አስ-ሰህው" እወርድና ተሸሁድ ሳልቀመጥና አት-ተሕያቱ በድጋሚ ሳልቀራ አሰላምታለሁ፡፡
ግን ተጨማሪውን አምስተኛውን ረከዓህ ያስታወስኩት በቅርብ ርቀት እዛው በቆምኩበት ቦታ ከሆነ፡ መቆሙን ትቼ ወደ ተሸሁዴ በመመለስ እቀመጣለሁ፡፡ ከዛም አት-ተሒያቱን ቀርቼ እንደጨረስኩ አሰላምትና በድጋሚ ሁለት ጊዜ "ሱጁድ አስ-ሰህው" እወርድና አሰላምታለሁ፡፡
ለዚህ አፈጻጸም ማስረጃውም ቀጥሎ ያለው ሐዲሥ ነው፡-
ﻋَﻦْ ﻋَﺒْﺪِ ﺍﻟﻠﻪِ ﺑْﻦِ ﻣَﺴْﻌُﻮﺩٍ، « ﺃَﻥَّ ﺍﻟﻨَّﺒِﻲَّ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻈُّﻬْﺮَ ﺧَﻤْﺴًﺎ » ، ﻓَﻠَﻤَّﺎ ﺳَﻠَّﻢَ ﻗِﻴﻞَ ﻟَﻪُ ﺃَﺯِﻳﺪَ ﻓِﻲ ﺍﻟﺼَّﻠَﺎﺓِ ﻗَﺎﻝَ : « ﻭَﻣَﺎ ﺫَﺍﻙَ؟ » ﻗَﺎﻟُﻮﺍ : ﺻَﻠَّﻴْﺖَ ﺧَﻤْﺴًﺎ، « ﻓَﺴَﺠَﺪَ ﺳَﺠْﺪَﺗَﻴْﻦِ » ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ﻭﺃﺣﻤﺪ ﻭﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ .
ዐብዱላሁ ኢብኒ-መስዑድ(ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል፡- "የአላህ ነቢይ(ዐለይሂ ሶላቱ ወስ-ሰላም) ዙህርን አምስት ረከዓህ ሰገዱ፡፡ ባሰላመቱም ጊዜ፡- ‹‹በሶላት የተጨመረ(አዲስ ትእዛዝ) አለን?›› ሲሏቸው፡ እሳቸውም፡- ‹‹ምን ተፈጠረ?›› ሲሉ፡ ሶሐቦችም፡- ‹‹አምስት ረከዓህ ሰገዱ እኮ!›› አሏቸው፡፡ መልክተኛውም ሁለት ጊዜ ሱጁድ ወረዱ" (ሙስሊም 1309፣ አሕመድ 4237፣ ቲርሚዚይ 392)፡፡
ሌላው ሶላቴን ከመፈጸሜና ከማጠናቀቄ በፊት ያሰላመትኩ ከሆነ ደግሞ ህጉ እንደሚከተለው ይሆናል፡-
ይህን ተግባር የፈጸምኩት ሆን ብዬ አውቄ ከሆነ ሶላቴ ይፈርሳል፡፡ ነገር ግን ረስቼ ከሆነና ብዙም ሳልርቅ በቅርቡ ካስታወስኩ የቀረውን ረከዓህ በመስገድ እሞላውና አሰላምቼ ከዛም ለተፈጸመው ስህተት ሁለት ጊዜ "ሱጁድ አስ-ሰህው" በመውረድ አሰላምታለሁ፡፡ ያ ሳይሆን ቀርቶ ያስታወስኩት በሌላ ስራ ገብቼ ከቆየሁ በኋላ ከሆነ ግን ሶላቱን በድጋሚ ነው እንደ አዲስ መስገድ ያለብኝ፡፡ ለዚህ ደግሞ ቀጣዩን ማስረጃ እንመልከት፡-
ﻋَﻦْ ﺃَﺑِﻰ ﻫُﺮَﻳْﺮَﺓَ ﺻَﻠَّﻰ ﺑِﻨَﺎ ﺍﻟﻨَّﺒِﻰُّ - ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ - ﺍﻟﻈُّﻬْﺮَ ﺭَﻛْﻌَﺘَﻴْﻦِ ، ﺛُﻢَّ ﺳَﻠَّﻢَ ، ﺛُﻢَّ ﻗَﺎﻡَ ﺇِﻟَﻰ ﺧَﺸَﺒَﺔٍ ﻓِﻰ ﻣُﻘَﺪَّﻡِ ﺍﻟْﻤَﺴْﺠِﺪِ ، ﻭَﻭَﺿَﻊَ ﻳَﺪَﻩُ ﻋَﻠَﻴْﻬَﺎ ، ﻭَﻓِﻰ ﺍﻟْﻘَﻮْﻡِ ﻳَﻮْﻣَﺌِﺬٍ ﺃَﺑُﻮ ﺑَﻜْﺮٍ ﻭَﻋُﻤَﺮُ ، ﻓَﻬَﺎﺑَﺎ ﺃَﻥْ ﻳُﻜَﻠِّﻤَﺎﻩُ ، ﻭَﺧَﺮَﺝَ ﺳَﺮَﻋَﺎﻥُ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ ﻓَﻘَﺎﻟُﻮﺍ ﻗَﺼُﺮَﺕِ ﺍﻟﺼَّﻼَﺓُ . ﻭَﻓِﻰ ﺍﻟْﻘَﻮْﻡِ ﺭَﺟُﻞٌ ﻛَﺎﻥَ ﺍﻟﻨَّﺒِﻰُّ - ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ - ﻳَﺪْﻋُﻮﻩُ ﺫَﺍ ﺍﻟْﻴَﺪَﻳْﻦِ ﻓَﻘَﺎﻝَ ﻳَﺎ ﻧَﺒِﻰَّ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺃَﻧَﺴِﻴﺖَ ﺃَﻡْ ﻗَﺼُﺮَﺕْ . ﻓَﻘَﺎﻝَ « ﻟَﻢْ ﺃَﻧْﺲَ ﻭَﻟَﻢْ ﺗَﻘْﺼُﺮْ » . ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺑَﻞْ ﻧَﺴِﻴﺖَ ﻳَﺎ ﺭَﺳُﻮﻝَ ﺍﻟﻠَّﻪِ . ﻗَﺎﻝَ « ﺻَﺪَﻕَ ﺫُﻭ ﺍﻟْﻴَﺪَﻳْﻦِ » . ﻓَﻘَﺎﻡَ ﻓَﺼَﻠَّﻰ ﺭَﻛْﻌَﺘَﻴْﻦِ ﺛُﻢَّ ﺳَﻠَّﻢَ ، ﺛُﻢَّ ﻛَﺒَّﺮَ ، ﻓَﺴَﺠَﺪَ ﻣِﺜْﻞَ ﺳُﺠُﻮﺩِﻩِ ﺃَﻭْ ﺃَﻃْﻮَﻝَ ، ﺛُﻢَّ ﺭَﻓَﻊَ ﺭَﺃْﺳَﻪُ ﻭَﻛَﺒَّﺮَ ، ﺛُﻢَّ ﻭَﺿَﻊَ ﻣِﺜْﻞَ ﺳُﺠُﻮﺩِﻩِ ﺃَﻭْ ﺃَﻃْﻮَﻝَ ، ﺛُﻢَّ ﺭَﻓَﻊَ ﺭَﺃْﺳَﻪُ ﻭَﻛَﺒَّﺮَ . ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ
አቢ ሁረይራህ(ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል፡- "የአላህ ነቢይ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዙህርን በሁለት ረከዓህ አሰገዱ፡፡ ከዚያም አሰላመቱና ወደ መስጂዱ መግቢያ ላይ ወዳለው እንጨት በመሄድ እጃቸውን አሳረፉበት፡፡ ከሶሐቦችም አቡ-በከር እና ዑመር(ረዲየላሁ ዐንሁማ) ነበሩ፡፡ እሳቸውን ለማናገር ግን ከአክብሮት የተነሳ ፈሩ፡፡ ከሶሐቦቹም የሚቸኩሉ የነበሩት ወጡና ‹‹ሶላት ተቀነሰችን?›› ብለው ጠየቁ፡፡ የአላህ ነቢይ ዘል-የደይን ብለው ይጠሩት የነበረው ሶሐባም እንዲህ አላቸው፡- ‹‹የአላህ ነቢይ ሆይ! ረስተው ነውን ወይስ ተቀንሶ?›› እሳቸውም፡- ‹‹አልረሳሁም አልተቀነሰምም›› አሉት፡፡ ሶሐቦችም፡- ‹‹እንዴታ! ረስተዋል እንጂ የአላህ መልክተኛ!›› አሏቸው፡፡ እሳቸውም፡- ‹‹ዙል-የደይን እውነት ተናገረ!›› አሉና በመቆም ሁለት ረከዓህ ሰገዱ ከዛም አሰላመቱ፡፡ ከዛም ሁለት ጊዜ "ሱጁድ አስ-ሰህው" በመውረድ ሶላታቸውን ጨረሱ" (ቡኻሪይ 6051)፡፡
እዚህ ላይ የማእሙሞች(ተከታዮች) ጉዳይ ይነሳል፡፡ እሱም ከመጀመሪያው ከኢማሙ ኋላ ያልነበሩ ረከዓህ አምልጧቸው የደረሱ ሰዎች ኢማሙ በሚያሰላምት ጊዜ እነሱ የቀራቸውን ረከዓህ ለመሙላት መነሳታቸው የታወቀ ነው፡፡ ታ

የሽርክ መፈጠር ምክንያት፦
ሼር ማድረግ አይዘንጉ
ለመጀመሪያ ጊዜ የሰው ልጆች ውስጥ ሽርክ የተፈፀመበት ምክንያት ደጋግ
ባሮችን
በማወደስና በማሞካሸት ወሰንን በመተላለፍ ነበር፡፡
አላህ እንዲህ ይላል፡-
ﻭَﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﻟَﺎ ﺗَﺬَﺭُﻥَّ ﺁﻟِﻬَﺘَﻜُﻢْ ﻭَﻟَﺎ ﺗَﺬَﺭُﻥَّ ﻭَﺩًّﺍ ﻭَﻟَﺎ ﺳُﻮَﺍﻋًﺎ ﻭَﻟَﺎ ﻳَﻐُﻮﺙَ ﻭَﻳَﻌُﻮﻕَ ﻭَﻧَﺴْﺮًﺍ ٧١ : ٢٣ ] ]
ﻭَﻗَﺪْ ﺃَﺿَﻠُّﻮﺍ ﻛَﺜِﻴﺮًﺍ ۖ ﻭَﻟَﺎ ﺗَﺰِﺩِ ﺍﻟﻈَّﺎﻟِﻤِﻴﻦَ ﺇِﻟَّﺎ ﺿَﻠَﺎﻟًﺎ [ ٧١ : ٢٤ ]
አሉም «አምላኮቻችሁን አትተዉ፡፡ ወድንም፣ ሱዋዕንም፣ የጉሥንም፣ የዑቅንም
ነስርንም አትተው፡፡ በእርግጥም ብዙዎችን አሳሳቱ፡፡ ከሓዲዎችንም ጥመትን እንጅ
ሌላን አትጨምርላቸው» (አለ)፡፡ (ኑህ 23-24)
እነዚህ በኑህ ዘመን የነበሩ የመልካም ሰዎች ስሞች ነበሩ፡፡ ሲሞቱ ለማስታወስ
እንዳይረሱ በምስላለቸው ሀውልቶች ተገንብቶላቸው በስሞቻቸው ተሰየሙ፡፡ የዚህ
ተግባር መጨረሻ ግን እነርሱን ማምለክ ሆነ፡፡
ይህን ታሪክ ኢብኑ ዐባስ እንዲህ እንዲህ በማለት ይተርካሉ:-
‹‹የኑህ ህዝቦች ውስጥ የነበሩ ጣዖታት ከጊዜ በኋላ ወደ ዓረብ ምድር ገቡ፡፡
“ወድ ” ደውመተል ጀንደል ውስጥ ላሉ ለከልብ ጐሳዎች፣
“ ሱዋዕ ” ለሑዘይል ጐሳ፣
“ የጉስ ” መጀመሪያ ለሙራድ ጐሳ ከዚያ ለበኒ ጉጠይፍ ፣
“ የዑቅ ” ለሑምዳንና
“ ነስር” ደግሞ ለዚል ኪላዐህ ቤተሰቦች ለሂምየር ሆኑ፡፡
እነዚህ የኑህ ህዝቦች ውስጥ የነበሩ የመልካም ሰዎች ስም ነበሩ፡፡ እነዚህ ሲሞቱ
ሸይጧን ለህዝቦቻቸው በቦታቸው ላይ ሀውልት እንዲተከልና በስሞቻቸው
እንዲሰየሙ በመከራቸው መሰረት ፈፀሙት ከተገነቡ በኋላ ግን ለተወሰኑ
ጊዜያቶች አይመለኩም ነበር፡፡ ነገር ግን የታሪኩ እውቀት ሲወገድ ይመለኩ
ጀመር፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል)
ኢብኑ ጀሪር አጠበሪም ሙሀመድ ኢብን ቀይስን ጠቅሰው በዚህ አንቀፅ ዙሪያ
እንዲህ ይላሉ፡-
‹‹አሉም «አምላኮቻችሁን አትተዉ፡፡ ›› ‹‹እነዚህ ሰዎች ደጋግ ባሮች ስለነበሩ
ሰዎች አርዐያ ያደርጓቸው ነበርና በሚሞቱ ጊዜ ሲመሩባቸው የነበሩ ሰዎች
ምስላቸውን ብንቀርፅ እነሱን እያስታወስን ዒባዳችን ላይ እንጠነክራለን በሚል
ሀሳብ ቀረጿቸው፡፡ እነዚህ ሰዎች ሞተው ሌሎች ሲተኩ ግን ሸይጧን በስውር
ገብቶ ከዚህ በፊት የነበሩ ሰዎች የሚያመልኳቸውና ዝናብም ሲጠፋ
የሚማፀኗቸው እንደነበሩ አድርጐ በሀሰት መከራቸው እነሱም
አመለኳቸው፡፡›› (ተፍሲር አጠበሪ 12\254)
እነዚህ ሰዎች የፈፀሙት ሁለት አደጋዎችን በማጣመር ነበር፡-
አንደኛ፡- ቀብር ዘንድ በማክበር መቀመጥ::
ሁለተኛ፡- ምስላቸውን ቀርፆ ሲቀመጡበት በነበረበት ቦታ ላይ መትከል፡፡ በዚህ
ሳቢያ በሰዎች ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሽርክ ተከሰተ፡፡ እነዚህ ሁለት ነገሮች
በየትኛውም ዘመንና ቦታ ላይ ትልቅ የሽርክ መንስኤ ናቸው፡፡
አውቀንም ሆነ ሳናወቅ በአላህ ላይ ከማጋራት አረህማን ይጠብቀን

የድለላ ስራ በኢስላም
ፈትዋ ቁጥር : 363
# ጥያቄ ↶
ድለላ በሸሪዓችን እንዴት ይታያል ፣ በድለላ የተገኘ ገንዘብስ ሀላል ነውን
# መልስ ↶
# ድለላ ማለት ቀጥታ አማረኛ ቃሉን ስናይ መጠቆም ማለት ሲሆን ፣ ገዢን
ወደ ሻጭ ወይም ሻጭን ወደ ገዢ #የሚጠቁም ማለት ነው። በአጭሩ ደላላ
ማለት ሻጭና ገዥን # የሚያገናኝና ግብይት እንዲፈፀም በመካከል #የሚገባ
አካል ነው። ታዲያ አንዳንድ ሰዎች አገዛዝም ሆነ አሻሻጥ # ስለማይችሉ ፣ ወይም
ገዥንም ሆነ ሻጭን ለማፈላለግ ጊዜ #ስለሌላቸው ወይም በሌላ ምክንያት ብዙ
ጊዜ ደላላ ያስፈልጋቸዋል።
ከዚህ በመነሳት ድለላ ለሁላቸውም አካል # የሚጠቅም ስራ በመሆኑ
በሸሪዓችን የሚከለከል # አይደለም ። ይህም በመሆኑ ከዚህ የሚገኝም ገንዘብ
# ሀላል እንጅ ሀራም አይሆንም። ባይሆን ይህ ደላላ #ታማኝ_ግልፅና_ፍትሀዊ
ሊሆን እንጅ በተቃራኒው # አታላይ ፣ አጭበርባሪና ነውርን # የሚደብቅ ብሎም
ከሁለት አንዱ ላይ # በደልን የሚፈፅም መሆን የለበትም።
•┈┈•◈◉❒ ❒◉◈•┈┈•
# ምንጭ ↶
አልመውሱዓቱል ፊቅሂያህ ፣ 10/151

የአላህ መልክተኛ ( ﷺ ) እንዲህ አሉ፡- "በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው
መልካም ነገርን ይናገር ወይም ዝም ይበል፣ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ
ሰው ጎረቤቱን ያክብር፣ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው እንግዳውን
ያክብር" (ቡኻሪና ሙስሊም) ዘግበውታል፡፡

#ሀላሉን___ድፈረው !!!
እድሜህ ከደረሰ ከበረታ ጂስምህ
ከተመቻቸልህ ከፈቀደ አቅምህ
ለምን አታገባም አንተ ሙስሊም ወጣት
የፌስቡኳን እንስት በዓይንህ ከምትገምጣት
በለስላሳ ድምፇ ዒማንህ ከሚተን
ምናለ ብታገባ ሰርክ ከምትኳትን
በሰዎች ሰርግ ላይ በተገኘህ ቁጥር
ምነው እኔስ በሚል ቅናት ከምትቋጥር
ምክንያት እያበዛህ ለመሸሽ አትጣር
ቢጤህን ፈልገህ አንተም ኒካህ እሰር
ከአንዲት ሴት ጋር መመስረት ጋብቻ
አስመሰልከው እኮ ጦርነት ዘመቻ
አብሽር ወንድምዬ በአላህ ተመካ
ሀላል ሀላሉ ነው ያለበት በረካ
ጣጣውን አታብዛው
ቀለል አድርገህ ያዘው
እስከ መቸ ድረስ በምኞት መዋተት
እውነታው ጋር ደርሶ ወደኋላ ማለት
ካልተፈቀደው ላይ ዓይንህን ስበረው
ከዚያም ጨክንና ሀላሉን ድፈረው!!!
እድሜህ ከደረሰ ከበረታ ጂስምህ
ከተመቻቸልህ ከፈቀደ አቅምህ
ለምን አታገባም አንተ ሙስሊም ወጣት
የፌስቡኳን እንስት በዓይንህ ከምትገምጣት
በለስላሳ ድምፇ ዒማንህ ከሚተን
ምናለ ብታገባ ሰርክ ከምትኳትን
በሰዎች ሰርግ ላይ በተገኘህ ቁጥር
ምነው እኔስ በሚል ቅናት ከምትቋጥር
ምክንያት እያበዛህ ለመሸሽ አትጣር
ቢጤህን ፈልገህ አንተም ኒካህ እሰር
ከአንዲት ሴት ጋር መመስረት ጋብቻ
አስመሰልከው እኮ ጦርነት ዘመቻ
አብሽር ወንድምዬ በአላህ ተመካ
ሀላል ሀላሉ ነው ያለበት በረካ
ጣጣውን አታብዛው
ቀለል አድርገህ ያዘው
እስከ መቸ ድረስ በምኞት መዋተት
እውነታው ጋር ደርሶ ወደኋላ ማለት
ካልተፈቀደው ላይ ዓይንህን ስበረው
ከዚያም ጨክንና ሀላሉን ድፈረው!!!