La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
Audio
ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች
ጊዜ፡፡
የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡

((ሱረቱል_ ተሕሪም))
🍃ቃሪዕ~ ሳዓድ አል-ጋምዲ🍃
https://t.me/httpsLatahzenhttps://t.me/httpsLatahzen
▪️"ዓነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ)

'▪️ባሪያው ምግቡን ተመግቦ ወይም መጠጡን ጠጥቶ ስለሷ ቢያመሰግነው አላህ ምስጋናውን ይቀበላል፡፡ ምንዳም ይለግሰዋል" ብለዋል፡፡
(ሙስሊም ዘግበውታል)
- ሙስሊም ዘግቦታ"
Forwarded from ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ (ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው مدينا بنت بابا🌹🇦🇪🇪🇹)
🔖ለሴት ልጅ የባሏን ሀቅ ብትፈፅም ነው የተሻለው ወይስ 📚እውቀት ብትፈልግ ይሻላል⚠️

▣አልሼይኽ ሳልህ አልፈውዛን ••ሀፊዘሁላህ••▣

♻️ #ጥያቄ ♻️

➞°✮አንዲት ሴት ➷የባሏን ሀቅ ማሟላት ➷ይሻላል ወይንስ ➷እውቀትን ለመፈለግ ➷ትግል ብታደርግ ➷ይሻላል~°✮

#መልስ

.➞°✮በአንዲት ➷ሙስሊም ሴት ➷በቻለችው መጠን ➷ሸሪአዊ እውቀቷን ➷መማር ግዴታ ➷ነው ነገር ግን ➷ባሏን ለመኻደም ➷እሱንም ባሏን ➷በመታዘዝ እንዲሁም ➷ልጆቿንም በማሳደግ ➷ይህ በሷላይ ➷ትልቅ የሆነ ➷ግዴታ ነው~°✮

➞°✮ሸሪአዊ ➷እውቀት ለመፈለግ ➷በቀን ጊዜ ማመቻቸት ➷ይኖርባታል በቀን ላይ ➷የተወሰነ ሰአታት ➷ቁጭ ብላ በመቅራት~°✮

➞°✮ወይም ➷ለመቅራት ሰአት ጊዜ ➷አውጥታ አመቻችታ ➷በየቀኑ የተወሰኑ ➷ሰአታት እየወሰደች ➷በምታገኛቸው እረፍት ➷ሰአት ሁሌ ➷ጊዜ ሰጥታ ➷በመቅራት~°✮

➞°✮የተቀረው ➷ሰአት ደግሞ ➷የቤት ስራዎን ➷በመስራት ታሳልፍ ➷ሸሪአዊ እውቀት ➷ከመማር ልትዘናጋ እና ➷መተው የለባትም ➷እንዲሁም የቤት ➷ስራዋም መተው ➷የለባትም~°✮

➞°✮ልጆቿንም ➷ለአሳዳጊ መተው ➷የለባትም በዚህ ላይ ➷የተወሰኑ ሰአታትም ➷ቢሆን እንኳን ዲኗን ➷በመማር እንዲሁም ➷ጊዜዋን በማመቻቸት ➷የቤት ስራዎቿን ➷በማከናወን ጊዜ ማመቻቸት ➷አለባት~°✮

#ምንጭ
📚{{المنتقى من فتاوى الشيخ الفوزان - حفظه الله - : 4/179}}
ጁምአ

የነፍስ ቀለብ፣ የአንድነት ሰበብ! ጁሙዓ!

በስነ ምግባር በእርሶ በ"ዛቱ"፣ ይውረድ ሰላምታ፣
ለሰማይ እንኑር ይመር አኼራ ፣ ዱኒያ ትረታ።

ከመረጋጋት የተጣላች ነፍስ፣ ካንተው ትጠጋ፣
በአዛኝነትህ በማርታህ ትረፍ፣ ከጭንቅ ትፋታ።

በትዳር ያሉ የጀነት ጨፌ ይሁን ጎጇቸው፣
ጎድለን ያልሞላን፣ ይሁን በልና ሞልተን እንየው።

ጤና የተነሱ፣ ከአልጋ የተረሱ፣ በደስታ ይቁሙ፣
በችግር ብዛት የጠወለጉ፣ ፊቶች ያብቡ።

ከወንጀል ቆመው ልባቸው ያየ በር በርህን፣
ፍቀድላቸው ይመለሱ ዘንድ አውቀው ልክህን።
ምህረትህን!!!

አላሁመሶሊ...
🏠የጁሙዐን ቀን አስመልክቶ ከመጡት ትሩፋቶች እና ልንፈፅማቸው ከሚገቡ ተግባራቶች መካከል፦
የጁሙአ ቀን በላጭነት
ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፦
"ፀሀይ ከወጣችበት በላጩ ቀን የጁሙአ ቀን ነው በዛች ቀን ነቢዩላህ አደም ተፈጠረ፣ጀነትንም ገባ፣ከጀነትም ወጣ፣ የቂያማ ቀንም በጁሙአ ቀን እንጂ አትቆምም"
📙ሙስሊም ዘግቦታል
በጊዜ ወደ መስጊድ መሄድ
ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፦
የጁሙአ ቀን ላይ በእያንዳንዱ መስጊዶች በር ላይ መጀመሪያ የመጣውን መጀመሪያ ላይ ቀጣይ የመጣውን በተርታ የሚመዘግቡ መላኢካዎች አሉ ልክ ኢማሙ ሚንበር ላይ በተቀመጠ ጊዜ መዝገባቸውን ዘግተው ኹጥባ ለማዳመጥ ይመጣሉ። መጀመሪያ ሰአት ላይ የመጣ ሰው ምሳሌው ልክ ግመል ሰደቃ እንዳወጣ ነው፤ከዛ ከብት እንደሰደቀ ነው፤ከዛ ሙክት በግ እንደሰደቀ ነው፣ከዛ ዶሮ እንደሰደቀ ነው፣ ከዛ እንቁላል እንደሰደቀ ነው።"
📙ቡኻሪ ዘግቦታል
ሰለዋት ማውረድ
ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል ፦
"ከበላጭ ቀናቶቻችሁ መካከል የጁሙአ ቀን ነው፤በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ፤የምታወርዱት ሰለዋት በቀጥታ ትቀረብልኛለች።"
📙ሰሂህ አቢዳውድ፡1531
የሰለዋት ትሩፋት
ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል ፦
"በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) በሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል፤አስር ወንጀልን ይሰርዝለታል፤አስር ደረጃንም ከፍ ያደርግለታል"
📙ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል፣አልባኒም በሰሂሀልጃሚእ 6359 ላይ ሰሂህት ብለውታል።
ሱረቱል ከህፍን መቅራት
ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፦
"በጁሙአ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ በሁለት ጁሙአዎች መካከል ብርሀን ያደርግለታል።"
📙ሀኪምና በይሀቂ ዘግበውታል አልባኒም ሰሂህ ብለውታል።
በጁሙአ ቀን ሱብሂ ላይ በጀመአ መስገድ አስመልክቶ የመጡ ሰሂህ ሀዲሶች ስላሉ በጀመአ ለመስገድ ጥረት እናድርግ።

🔴ሌሎች በጁሙአ ቀን የሚተገበሩ ስራዎች

ጥፍር መቁረጥ
አላስፈላጊ የሆኑ ፀጉሮችን መቀነስ
ሻወር መውሰድ
ንፁህና ጥሩ ልብስ መልበስ
ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
በጊዜ ወደ መስጊድ መሄድ(ብዙዎቻችን በጊዜ መሄድን እንደ ፋራነት እየቆጠርነው ነው!)
አርፍደው ከገቡ የሰዎችን ትከሻ ሳይረጋግጡ የደረሱበት ቦታ ሆነው ሁለት ረከአ መስገድ
ኹጥባውን ኢማሙን እያዩ በጥሞና ማዳመጥ(በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ራሱ በዚህ ሰአት እንደተከለከለ ልብ እንበል)
ዱአ ተቀባይነት የሚያገኝበትን ሰአት መጠባበቅ በተለይም ከአሱር በኋላ
ለነጋዴዎች ሁለተኛ አዛን ከተደረገ በኋላ አለመሸጥ( መሸጡ ክልክል ነው)
አላህ ይወፍቀን
📝ኢብን ያህያ አህመድ
➲ሶላት ላይ ስትሆን ልብህን ፈልገው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️قال ابن قدامة رحمه الله:【"فمتى رأيت قلبك لا يحضر فى الصلاة،
فاعلم أن سببه ضعف الإيمان، فاجتهد فى تقويته "】

➧ኢብኑ ቁዳማ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሶላት ላይ ቆመህ ልብህ የማይሰበሰብና የትም የትም የሚወላውል ከሆነ፦ የዚህ ነገር ምክንያቱ የኢማን ድክመት መሆኑን እወቅ። ስለዚህ ልብህ እስኪረጋጋና ወደ ሶላቱ እስኪመለስ ድረስ ልትታገለው ይገባል።

📚 مختصر منهاج القاصدين (ص30)
السلام عليكم
ዛሬ ጁሁማ ነው እንተዋወስ
አቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ)
እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ
ብሏል ‹‹ጥፍጥና ቆራጩን (ሞትን) በብዛት አስታውሱ፡፡›>

ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል

ለአላህ ስል ከልቤ እወዳቹዋለሁ
በዱሃ አንረሳሳ ወንድም ህህቶቼ
➲ በአንድ ሰለዋት ብቻ‼️
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

▪️ሸኽ ሱለይማን አሩሀይልይ ትዊተር ላይ በፃፋት ፅሁፋቸው ላይ እንዲህ አሉ።

በማንኛውም ሰአትና ቀን አንድ ሰለዋት በመልእክተኛው ላይ በማውረድህ ብቻ፦
➧አላህ ባንተ ላይ አስር ጊዜ ያወርዳል
➧አስር መልካም ምንዳ ይፃፍልሀል
➧አስር መጥሮ ስራዎች ይታበሱልሀል
➧አስር ደረጃ ከፍ ትደረጋለህ

➤ሰለዋት ባበዛህ ቁጥር ይህ ምንዳ እጥፍ ድርብ እያለ ይሄዳል።

➲በጅሙአ ቀንና ሌሊት ሲሆን ደሞ የሰለዋቱ ብልጫ ከሌላው ቀን ከፍ ይላል። ምክንያቱም በጅሙአ ቀን የምትለው ሰላትና ሰለዋት ወደ ነብዩ እንዲቀርብ ይደረጋልና።

اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
➧ለዲንሽ ➴ለአኽላቅሽና ➴ለትዳርሽ የማይበጁ ጓደኞችን ራቂያቸው!!

➧ ችልተኛ ➴ብታጠፊ እማይጨንቃቸው ➴ስትሳሳች እያዩሽ ባላየ እሚያልፉ ላች ይጎዱሻል እጅ አይጠቅሙሽም ራቂያቸው ።።።

➷ጎደኛ ከባድ የሆነ ተፅኖ እንዳለው አትዘንጊ።።
➪ነሲሀ የለለው ጎደኝነት ጉዳቱ ብዙነው።
➦ውዷ እህቴ ሆይ አደራ በወንድ ልጅ ውበት ተማርከሽ ኢኽዋኒ ፣ሶፊይ ፣ አህባሽ .. .ወዘተ እንዳትዘውጅ ወላሂ የሁለት አገር ክስረት ነው ።

➧እህት የትዳር አጋርሽን ስትመርጭ ንጹህ የሆነውን አቂዳው የተስተካከለ መንሀጅ ሰለፍ አቋም ያልው ከምንም በላይ ጌታውን የሚፈራ መልካም የሚያስብ ሰለፊይ የሆነ ነገሮችን በቀጥታ የሚረዳ ውስጡ በሸር ያልተሞላ ቅን ልብ ያል ወላጅ ቤተሰቦችሽን ጧሪ የሆነ አላህ ይወፍቅሽ ዘንድ ዱዓ አርጊ አደራ ውበት ብላሽ ነው የሱ ውበት እንዳያታልሽ !!

ሀያት🖊
ጁመዓ ሙባረክ ማለት ቢድዓ ነው።


⁉️ ጥያቄ

➽ በየ ጁሙዓው በማህበራዊ ገፆችና በተለያዩ አጋጣሚዎች ሰዎች ሲገናኙ #ጁሙዓ_ሙባረክ መባባላቸውና እንደዚህ አይነት መልእክት መላላካቸው እንዴት ይታያል⁉️

መልስ

ይህ "#ጁሙዓ_ሙባረክ" የሚለው ቃል በሸሪዓችን መሰረት የሌለው ቢድዓ ነው። ይህንን ማለትም ሆነ ማሰራጨት የተከለከለ ነው። ምክንያቱም ነብዩ(ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) በሀዲሳቸው እንዲህ ብለዋልና:—

🔵"ያለ እኛ ትእዛዝ አንዲትንም ስራ የሰራ ስራው ተመላሽ ነው‼️"
⚫️ ቡኻለሪና ሙስሊም ዘግበውታል

ይህ ተግባር ተቀባይነት የሌለው መሆኑ ብቻ ሳይሆን ሁሊም ቢድዓ በሸሪዓችን ጥመት መሆኑም ጭምር ወንጀለኛ ያረገዋል። ለዚህም ረሱላችን በሀዲሳቸው ይህን ብለዋል:—

🔵 "አደራችሁን አዳዲስ መጤ ነገራቶችን ተጠንቀቁ ፣ ምክንያቱም ሁሉም (ዲን ላይ) መጤ ነገር ቢድዓ ነው፣ ሁሉም ቢድዓ ደግሞ ጥመት ነው።"
⚫️አቡ ዳውድ ፣ 4067


ምንጭ : 📚 ሸይኽ ኢብኑ ባዝ፣
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን፣
ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
መጅሙዑል ፈታዋ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

🌹 .............................🌹
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

🌹 .............................🌹
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ


በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

🌹 .............................🌹
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

🌹 .............................🌹
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

🌹 .............................🌹
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ 🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

.ﷺ 🌹.............................🌹
ﷺ ﷺ🥀 ..................🥀 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ......🥀 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🥀.... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
.ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

መልካም ጁመአ ውዶች🌺
➧የሚስትህ ፍቅር አላህ ባንተ ላይ የዋለልህ ትልቅ ፀጋ ነው!!!

➧የምትወድህና የምታፈቅርህ ሚስት ካለችህ! ጌታህን ልታመሰግነው ይገባል ይሄ ከአላህ የተሰጠህ #ትልቅ ሶጦታ ነው!!

#ምንም ያህል የዱንያ ጥቅም ሞልቷ ቢተርፋችሁ በመካከላችሁ መዋደድ፣መፈቃቃር፣መተዛዘን ........ ከሌለ የዱንያ ጥቅማጥቅም ፍቅርን አይገዛላችሁም።

➧ ፍቅርና ውዴታን በመካከላቸው ያጡ ስንት ባለ ትዳሮች አሉ! ቤት ይቁጠራቸው።
አንተ ይሄን ፀጋ ካገኘህው የጌታህ ፀጋ አመስግን!

💎ሷሊህ ሚስት💎 ሁሌም ባሏ ጀነቷም እሳቷም እደሆነ ስለምታቅ ተንከባከቢ አክባሪ ...............ናት

➧ሚስትህንም በደብ ተንከባከባት💎 ሴት ልጅ ከህፃን የበለጠ እክብካቤ ያስፈልጋታል እና
ዛሬ 3:30 ላይ በቀጥታ ስርጭት የሂዳየቱል ሙስተፊድ የተጅዊድ ቂረአት ይኖረናል።

ቂረአቱን ለመከታተል ከፈለጉ ይቀላቀሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
“የተባረከው የረመዳን ወር መጣላችሁ።”

#ተናፋቂዉ ወር እየመጣልን ነዉ
#አላህ በሰላም ደርሰዉ ከሚፆሙት ባሮቹ ያድርገን::
Audio
#የነብዩላህ_ዩሱፍ_#የህይወት_ታሪክ_ክፍል_2
ማሻ አላህ የነብያችን ታሪክ ማንም ማስማት የማይፈልግ ሰው የለም ቻናላችን join አርጉት እናም ሼር አርጉት ዉድ ye_Le tahzen ቤተሰቦቼ ለአላህ እወዳቹዋለው። ነገ በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይጠብቁን https://t.me/httpsLatahzen


https://t.me/httpsLatahzen
🎁ብርሃናዊ ምልከታዎች
🎈🎈 የወላጆች መቃም በእስልምና

۞ وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوٓا۟ إِلَّآ إِيَّاهُ وَبِٱلْوَٰلِدَيْنِ إِحْسَٰنًا ۚ إِمَّا يَبْلُغَنَّ عِندَكَ ٱلْكِبَرَ أَحَدُهُمَآ أَوْ كِلَاهُمَا فَلَا تَقُل لَّهُمَآ أُفٍّۢ وَلَا تَنْهَرْهُمَا وَقُل لَّهُمَا قَوْلًۭا كَرِيمًۭا
ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡ በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅናን ቢደርሱ ፎህ አትበላቸው፡፡ አትገላምጣቸውም፡፡ ለእነርሱም መልካምን ቃል ተናገራቸው፡፡(ኢስራእ 23)
ღ¸.✻´✻.¸¸ღ
አንተ ውድ ሰው ተገሰፅ አሏህ ይውደድህና
የወላጆችህን ሐቅ አደራ
የዐለማቱ ጌታ ከራሱ ሀቅ በኋላ የወላጆችህን ሀቅ አደራ ብሎሃልና ይህም መለኮታዊ አቀማመጥ የነገሩን አንገብጋቢነት ያስገነዝባል

🎈 ኡለማኦች ይናገራሉ አሏህ" ኡፍ" የምትለዋን የስልችት እና የማመናጨቅ ቃል የመረጣት ከሁሏም የብስጭት ቃላቶች ታናሽየዋ ስለሆነች ነው ፡ከርሷ ያነሰ ቃል ቢኖር እርሷን ይጠቀም ነበር፡

አንተ ለወላጆችህ ምንም ላይ ታች ብትዳክርላቸው
ቀን ከሌት ብትለፋላቸው ውለታቸውን ከፍለህ አትጨርሰውም ፡ እነርሱ ማለት ከአሏህ በኋላ የመገኘትህ ሰበብ አባትህ የኑሮ ዋስትናህ ጋሻና መከታህ እናትህስ ብዙ ጉድ አላት ያ አሳማሚ ምጥ ብቻውን ምስክር ይሁናት!

🎈አንድ ሶሃባ ወደ ረሱላችን ዘንድ ይመጣና 'ያ ረሱለሏህ እናቴ የደከመች ስትሆን በጀርባዬ አዝዬአት የአሏህ ቤት ዚያራን ወስጄአታለሁ የርሷን ሐቅ ተወጥቼአለሁ ያረሱለሏህ?' ብሎ በጉጉት ይጠይቃል
ረሱልም መለሱለት ' ዋልህ አንተ የአሏህ ባርያ አይደለም ጠቅላይ ሀቋን ልትወጣ ስትወልድህ የተሰቃየችበትን የምጥ ሀቋን አልተወጣህም!'
የጀነት በራፍ ከእግሮቿ ባጥ መቅረቡ ለተጠቀመበት ምንኛ አማረ ምንስ መቃማቸውን እንደዚህ ሰማይ ሰቀለው?!

🎈ሌላኛውም ሶሃባ በተራው ወደ ረሱል ሐድራ ብቅ ይላል ፡እንዲህም ሲል ይጠይቃል " ያ ረሱለሏህ እኔ በሙስሊሙ ክ/ጦር ተርታ ለመዋጋት ዝግጅት ላይ ነኝ አባቴ ደግሞ ከሙሽሪኮች ተርታ ነው፡ ድንገት ጦርሜዳ ላይ ካገኘሁት ልግደለውን?"
ሐቢቡ ነገሩን አፍታ ተከዙበት መልሳቸውም አጭር እና ፍቅር አዘል ነበር " ተወው አባትህንስ አትግደል! በሌላ ተጋዳይ ሰይፍ ስር ይውደቅ!"

🎈ኸበሩን ካስረዘምነው ማለቂያም የለው፡ ሰይድ ኡወይስ አል ቀርኒይ በረሱል ዘመን የነበረ ነገር ግን በእናቱ ኺድማ ሰበብ ሐቢቡን ሳያያቸው የሞተ ታላቅ የመኒይ እረኛ ነበር ፡አሏህ ይባርክህና ረሱል ለሶሃቦቻቸው ስለ ኡወይስ ገድል የተረኩላቸውን አንብብ፡አስተንትነውም"
በመጨረሻም በውዱ ነብይ መልክት እዘዘጋዋለሁ ታላቅ የሆነ ማስፈራርያ ይዟልና 👇

⚠️ "እድለ ቢስ ብሎ ማለት እናት እና አባቱን በገፋ እድሜያቸው ተጎዳኝቷቸው ጀነትን ያላገኛት ሰው ነው"
☝️ሐሰን አል-በስሪይ

☞በጣም ምቹ የሆነ ስፍራ ላይ መጠን ያለፈ ኩራት ወይም ደስታ አይሰማችሁ አደም (ዐለይሂ ሰላም) ካጣጣሙት ጀነት የተሻለ ሥፍራ የለምና !

▪️ብዙ ኢባዳ ስለምታዘወትሩ ትልቅ ኩራት አይሰማችሁ ያን ሁሉ ኢባዳ ያከናወነውን ኢብሊስ መጨረሻ አስታውሱ!

⚡️ከትልልቅ እና ሳሊህ ከሆኑ ሰዎች ጋር ስለተቀራረባችሁ ኩራት አይሰማችሁ ረሡልን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አግኝተው ለመስማት ፈቃደኛ ያልሆኑትን ሙናፊቅ አና ካፊሮች ምን እንደደረሠባቸው እና ምን እንደሚደደርስባቸው....
📩::::::::::::::Telegram:::::::::::📩
Audio
ለ "የውመል ቂያማ " መዘጋጀት