La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
Forwarded from 🎀ሚፍታሁል ቀልብ🎀 (رب زدنى علما !!!!)
ኢስላማዊ አለባበስ ለሴት
ልጅ ያለው ክብር

በኢስላም ሂጃብ የለበሰች ሴት በህብረተሰቡ ዘንድ ክብር ይሰጣታል።ስርዓት ባለው አለባበሷም የወንድ ልጅ ስሜት ማራገፍያ ከመሆን ትድናለች።

ኢስላማዊው የአለባበስ ስርአትን የምትከተል ሴት ለህብረተሰቡ የምታስተላልፈው መልእክት "በእኔነቴ ልታከብሩኝ ይገባል፤ እኔ የስሜት ማራገፊያ አይደለሁም" የሚል ነው።

ኢስላም ሴትና ወንድ መቀላቀልን፣አንዱ የሌላውን ስሜት ለመቀስቀስ መፎካከርና ልቅ የአለባበስ ሥርዓት እንዲከተሉ መፍቀድ የሚያስከትለው ችግር በግለሰቡ ላይ ብቻ የሚቀር ሳይሆን መላው ማህበረሰቡን የሚያዳርሱ መሆኑን ያስተምራል።

ጉዳቱም ከባድ እና ችላ ሊባል የማይቻል ነው። ሴትን ልጅ ለወንድ ልጅ ደስታ ብሎ የስሜቱ ማራገፊያ እንድትሆን ማድረግ ነፃነት እና እኩልነት አይደለም።
እንዳውም በኢስላም የተከለከለ ኢ-ሰብአዊ ተግባር ነው።

የሙስሊም ሴት ነፃነት የሚገለፀው በውጫዊ ቅርጿ ሳይሆን በባህሪዋ እና በማንነቷ ስትለካ ነው።

ሁሌም ሌላውን ለማስደሰት ለመልካቸው፣ ለቅርፃቸው እና ለወጣትነታቸው እንዲጨነቁ የተገደዱት የምዕራቡ "ነፃ " ሴቶች ከኢስላም እይታ በባርነት ወጥመድ ውስጥ ያሉ ናቸው።
https://t.me/Miftahul_Kelb
Audio
#የነብዩላህ_ዩሱፍ (ዐ.ሰ) #የህይወት_ታሪክ_ክፍል_(1)

ማሻ አላህ የነብያችን ታሪክ ማንም ማስማት የማይፈልግ ሰው የለም ቻናላችን join አርጉት እናም ሼር አርጉት ዉድ ye_Le tahzen ቤተሰቦቼ ለአላህ ብዬ እወዳቹዋለው። ቀጣይ ክፍል 🙏#ነገ በተመሳሳይ ሳዓት ላይ ይጠብቁን

👇Join 👇
https://t.me/httpsLatahzen
https://t.me/httpsLatahzen
«አላህ ሆይ! በምሥጋናዬ ማነስ ምክንያት መልካም ፀጋህን አትከልክለኝ! በትዕግሥት አልባነቴ ምክንያት አታሳፍረኝ! በኢስቲግፋሬ ማነስ ምክንያት ሂሳቤን አታብዛብኝ! አንተ ያ እዝነትህ ከሁሉ የሰፋ ጌታ ነህና!»
አሚን🤲🏻🤲🏻
https://t.me/httpsLatahzen
https://t.me/httpsLatahzen
ኢብኑል ቀዩም ረሂመሁላህ እንዲህ
ብለዋል፦

የአላህን ትዕዛዝ የሚፈፅሙ ሰዎች አፈር ቢንተራሱም፤አሸዋ ቢያላምጡም እንኳ ወደርየሌለው የተድላና የደስታ ባለቤቶች እነርሱ ናቸው።

[ፍታሑ ዳሪ ሰዐዳህ(1/293]
ለተቸገሩ ሰዎች መፍትሄ ይሆናሉ ወይስ ተደራቢ ችግር?


ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በተከበረው ሀዲሳቸው ከመከሩን ምክሮች ውስጥ የተቸገረን ሰው መርዳት፣ ነገሮችን ለርሱ ማቅለል መፍትሄ መሆን እንዳለብን መክረውናል። ይህንንም ስናደርግ ጀሊሉ በዱንያም በአኺራም እንደሚያቀልልን ነግወረውናል።


የአላህ መልእክተኛ [ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም]:
"በተቸገረ ሰው ላይ ያቀለለ አላህ በዱንያም በአኺራም ያቀልለታል" ይላሉ። (ሙስሊም ዘግበውታል)

ታዲያ!
ይህን የመሰለ ትልቅ ብስራት እየሰሙ ለተቸገሩ ሰዎች መፍትሄ ይሆናሉ ወይስ ተደራቢ ችግር?

ሁላችንም ራሳችንን እንጠይቅ!

አቅማችን በቻለው መጠን ለሰዎች እናግራ፣ እናቅልል:

☞ ምክር ፣ ሀሳብ በመለገስ ሊሆን ይችላል

☞ በጉልበታችን ማገዝ ሊሆን ይችላል

☞ ካለን ገንዘብ በመስጠት ሊሆን ይችላል ወዘተ

በጥቅሉ ለተቸገሩ ሰዎች እናቅልል፣ አላህ በዱንያም በአኺራም ያቀልልናል! ኢንሻአላህ።

ወሏሁ አዕለም

አላህ ያግራልን!





https://t.me/resulinn
የጁሙዓህ በዕዲያህ

"አንዳችሁ ጁሙዓህ እንደሰገደ ከኋላ አራት ረክዓህ ይስገድ" ያሉት ነቢይ ላይ ሰለዋት አብዙ።
اللهم صل على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا.
ከላይ በተጠቀሰውና አል-ኢማሙ ሙስሊም በዘገቡት ሐዲሥ ያዘዙትን በመተግበርም ዘውትር ከጁሙዓህ ሰላት በኋላ በየ 2 ረክዓህ እያሰላመታችሁ አራት ረክዓህ ሰገዱ።
በሌላ ሐዲሥ የጁሙዓህ በዕዲያህ ሁለት ረክዓህ ብቻ እንደሆነ ተነግሯል።
ሁለቱን ለማስማማት ሱንናውን ቤት የሚሰግድ ሰው ሁለት ረክዓህ፣ እዛው መስጂድ የሚሰግድ ሰው ደግሞ 4 ረክዓህ ይሰግዳል ተብሏል።

ዛዱል-መዓድ
https://telegram.me/ahmedadem
Forwarded from Deleted Account
ጌታዬ ሆይ! ወንጀሌ ምን ቢበዛም ይቅር ባይነትህ እንደሚበልጥ አውቂያለሁ...

((የግጥሙ ትርጉም(ሃሳብ)
ጌታ ሆይ! ወንጀሌ አይሎ ምን ቢበዛብኝ፤ ይቅር ባይነትህ እንደሚበልጠው አውቂያለሁኝ፤ አንተን የሚከጅልህ መልካም ሰው ብቻ ቢሆን፤ እሱ ብቻ ወደ አንተ ቢጠጋ፤ ወንጀለኛውስ ካንተ ውጪ ወደማን ይሽሽ? ወደ ማን ይጠጋ?

ጌታ ሆይ! ልክ እንደ አዘዝከው ላንተ በመተናነስ በመዋረድ እማፀንሀለው እዘንልኝ፤ የፀሎት እጆቼን ከመለስክብኝ ሌላ ማን ሊሰማኝ ማንስ ሊያዝንለኝ?
ጥልቅ የሆነ ተስፋና ክጃሎቴ ውብ የሆነው ይቅር ባይነትህ እና ሙስሊም መሆኔ እንጂ! ወደ አንተ የሚያቀርብኝ፤ "ሌላ ምንም ሥራ የለኝ እዘንልኝ።"
"ታኢብ አቡ ኑዋሥ"
መህዲ

https://t.me/httpsLatahzenhttps://t.me/httpsLatahzen
Audio
ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች
ጊዜ፡፡
የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡

((ሱረቱል_ ተሕሪም))
🍃ቃሪዕ~ ሳዓድ አል-ጋምዲ🍃
https://t.me/httpsLatahzenhttps://t.me/httpsLatahzen
▪️"ዓነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ)

'▪️ባሪያው ምግቡን ተመግቦ ወይም መጠጡን ጠጥቶ ስለሷ ቢያመሰግነው አላህ ምስጋናውን ይቀበላል፡፡ ምንዳም ይለግሰዋል" ብለዋል፡፡
(ሙስሊም ዘግበውታል)
- ሙስሊም ዘግቦታ"
Forwarded from ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ (ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው مدينا بنت بابا🌹🇦🇪🇪🇹)
🔖ለሴት ልጅ የባሏን ሀቅ ብትፈፅም ነው የተሻለው ወይስ 📚እውቀት ብትፈልግ ይሻላል⚠️

▣አልሼይኽ ሳልህ አልፈውዛን ••ሀፊዘሁላህ••▣

♻️ #ጥያቄ ♻️

➞°✮አንዲት ሴት ➷የባሏን ሀቅ ማሟላት ➷ይሻላል ወይንስ ➷እውቀትን ለመፈለግ ➷ትግል ብታደርግ ➷ይሻላል~°✮

#መልስ

.➞°✮በአንዲት ➷ሙስሊም ሴት ➷በቻለችው መጠን ➷ሸሪአዊ እውቀቷን ➷መማር ግዴታ ➷ነው ነገር ግን ➷ባሏን ለመኻደም ➷እሱንም ባሏን ➷በመታዘዝ እንዲሁም ➷ልጆቿንም በማሳደግ ➷ይህ በሷላይ ➷ትልቅ የሆነ ➷ግዴታ ነው~°✮

➞°✮ሸሪአዊ ➷እውቀት ለመፈለግ ➷በቀን ጊዜ ማመቻቸት ➷ይኖርባታል በቀን ላይ ➷የተወሰነ ሰአታት ➷ቁጭ ብላ በመቅራት~°✮

➞°✮ወይም ➷ለመቅራት ሰአት ጊዜ ➷አውጥታ አመቻችታ ➷በየቀኑ የተወሰኑ ➷ሰአታት እየወሰደች ➷በምታገኛቸው እረፍት ➷ሰአት ሁሌ ➷ጊዜ ሰጥታ ➷በመቅራት~°✮

➞°✮የተቀረው ➷ሰአት ደግሞ ➷የቤት ስራዎን ➷በመስራት ታሳልፍ ➷ሸሪአዊ እውቀት ➷ከመማር ልትዘናጋ እና ➷መተው የለባትም ➷እንዲሁም የቤት ➷ስራዋም መተው ➷የለባትም~°✮

➞°✮ልጆቿንም ➷ለአሳዳጊ መተው ➷የለባትም በዚህ ላይ ➷የተወሰኑ ሰአታትም ➷ቢሆን እንኳን ዲኗን ➷በመማር እንዲሁም ➷ጊዜዋን በማመቻቸት ➷የቤት ስራዎቿን ➷በማከናወን ጊዜ ማመቻቸት ➷አለባት~°✮

#ምንጭ
📚{{المنتقى من فتاوى الشيخ الفوزان - حفظه الله - : 4/179}}
ጁምአ

የነፍስ ቀለብ፣ የአንድነት ሰበብ! ጁሙዓ!

በስነ ምግባር በእርሶ በ"ዛቱ"፣ ይውረድ ሰላምታ፣
ለሰማይ እንኑር ይመር አኼራ ፣ ዱኒያ ትረታ።

ከመረጋጋት የተጣላች ነፍስ፣ ካንተው ትጠጋ፣
በአዛኝነትህ በማርታህ ትረፍ፣ ከጭንቅ ትፋታ።

በትዳር ያሉ የጀነት ጨፌ ይሁን ጎጇቸው፣
ጎድለን ያልሞላን፣ ይሁን በልና ሞልተን እንየው።

ጤና የተነሱ፣ ከአልጋ የተረሱ፣ በደስታ ይቁሙ፣
በችግር ብዛት የጠወለጉ፣ ፊቶች ያብቡ።

ከወንጀል ቆመው ልባቸው ያየ በር በርህን፣
ፍቀድላቸው ይመለሱ ዘንድ አውቀው ልክህን።
ምህረትህን!!!

አላሁመሶሊ...
🏠የጁሙዐን ቀን አስመልክቶ ከመጡት ትሩፋቶች እና ልንፈፅማቸው ከሚገቡ ተግባራቶች መካከል፦
የጁሙአ ቀን በላጭነት
ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፦
"ፀሀይ ከወጣችበት በላጩ ቀን የጁሙአ ቀን ነው በዛች ቀን ነቢዩላህ አደም ተፈጠረ፣ጀነትንም ገባ፣ከጀነትም ወጣ፣ የቂያማ ቀንም በጁሙአ ቀን እንጂ አትቆምም"
📙ሙስሊም ዘግቦታል
በጊዜ ወደ መስጊድ መሄድ
ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፦
የጁሙአ ቀን ላይ በእያንዳንዱ መስጊዶች በር ላይ መጀመሪያ የመጣውን መጀመሪያ ላይ ቀጣይ የመጣውን በተርታ የሚመዘግቡ መላኢካዎች አሉ ልክ ኢማሙ ሚንበር ላይ በተቀመጠ ጊዜ መዝገባቸውን ዘግተው ኹጥባ ለማዳመጥ ይመጣሉ። መጀመሪያ ሰአት ላይ የመጣ ሰው ምሳሌው ልክ ግመል ሰደቃ እንዳወጣ ነው፤ከዛ ከብት እንደሰደቀ ነው፤ከዛ ሙክት በግ እንደሰደቀ ነው፣ከዛ ዶሮ እንደሰደቀ ነው፣ ከዛ እንቁላል እንደሰደቀ ነው።"
📙ቡኻሪ ዘግቦታል
ሰለዋት ማውረድ
ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል ፦
"ከበላጭ ቀናቶቻችሁ መካከል የጁሙአ ቀን ነው፤በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ፤የምታወርዱት ሰለዋት በቀጥታ ትቀረብልኛለች።"
📙ሰሂህ አቢዳውድ፡1531
የሰለዋት ትሩፋት
ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል ፦
"በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) በሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል፤አስር ወንጀልን ይሰርዝለታል፤አስር ደረጃንም ከፍ ያደርግለታል"
📙ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል፣አልባኒም በሰሂሀልጃሚእ 6359 ላይ ሰሂህት ብለውታል።
ሱረቱል ከህፍን መቅራት
ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፦
"በጁሙአ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ በሁለት ጁሙአዎች መካከል ብርሀን ያደርግለታል።"
📙ሀኪምና በይሀቂ ዘግበውታል አልባኒም ሰሂህ ብለውታል።
በጁሙአ ቀን ሱብሂ ላይ በጀመአ መስገድ አስመልክቶ የመጡ ሰሂህ ሀዲሶች ስላሉ በጀመአ ለመስገድ ጥረት እናድርግ።

🔴ሌሎች በጁሙአ ቀን የሚተገበሩ ስራዎች

ጥፍር መቁረጥ
አላስፈላጊ የሆኑ ፀጉሮችን መቀነስ
ሻወር መውሰድ
ንፁህና ጥሩ ልብስ መልበስ
ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
በጊዜ ወደ መስጊድ መሄድ(ብዙዎቻችን በጊዜ መሄድን እንደ ፋራነት እየቆጠርነው ነው!)
አርፍደው ከገቡ የሰዎችን ትከሻ ሳይረጋግጡ የደረሱበት ቦታ ሆነው ሁለት ረከአ መስገድ
ኹጥባውን ኢማሙን እያዩ በጥሞና ማዳመጥ(በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ራሱ በዚህ ሰአት እንደተከለከለ ልብ እንበል)
ዱአ ተቀባይነት የሚያገኝበትን ሰአት መጠባበቅ በተለይም ከአሱር በኋላ
ለነጋዴዎች ሁለተኛ አዛን ከተደረገ በኋላ አለመሸጥ( መሸጡ ክልክል ነው)
አላህ ይወፍቀን
📝ኢብን ያህያ አህመድ
➲ሶላት ላይ ስትሆን ልብህን ፈልገው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️قال ابن قدامة رحمه الله:【"فمتى رأيت قلبك لا يحضر فى الصلاة،
فاعلم أن سببه ضعف الإيمان، فاجتهد فى تقويته "】

➧ኢብኑ ቁዳማ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሶላት ላይ ቆመህ ልብህ የማይሰበሰብና የትም የትም የሚወላውል ከሆነ፦ የዚህ ነገር ምክንያቱ የኢማን ድክመት መሆኑን እወቅ። ስለዚህ ልብህ እስኪረጋጋና ወደ ሶላቱ እስኪመለስ ድረስ ልትታገለው ይገባል።

📚 مختصر منهاج القاصدين (ص30)
السلام عليكم
ዛሬ ጁሁማ ነው እንተዋወስ
አቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ)
እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ
ብሏል ‹‹ጥፍጥና ቆራጩን (ሞትን) በብዛት አስታውሱ፡፡›>

ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል

ለአላህ ስል ከልቤ እወዳቹዋለሁ
በዱሃ አንረሳሳ ወንድም ህህቶቼ
➲ በአንድ ሰለዋት ብቻ‼️
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

▪️ሸኽ ሱለይማን አሩሀይልይ ትዊተር ላይ በፃፋት ፅሁፋቸው ላይ እንዲህ አሉ።

በማንኛውም ሰአትና ቀን አንድ ሰለዋት በመልእክተኛው ላይ በማውረድህ ብቻ፦
➧አላህ ባንተ ላይ አስር ጊዜ ያወርዳል
➧አስር መልካም ምንዳ ይፃፍልሀል
➧አስር መጥሮ ስራዎች ይታበሱልሀል
➧አስር ደረጃ ከፍ ትደረጋለህ

➤ሰለዋት ባበዛህ ቁጥር ይህ ምንዳ እጥፍ ድርብ እያለ ይሄዳል።

➲በጅሙአ ቀንና ሌሊት ሲሆን ደሞ የሰለዋቱ ብልጫ ከሌላው ቀን ከፍ ይላል። ምክንያቱም በጅሙአ ቀን የምትለው ሰላትና ሰለዋት ወደ ነብዩ እንዲቀርብ ይደረጋልና።

اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
➧ለዲንሽ ➴ለአኽላቅሽና ➴ለትዳርሽ የማይበጁ ጓደኞችን ራቂያቸው!!

➧ ችልተኛ ➴ብታጠፊ እማይጨንቃቸው ➴ስትሳሳች እያዩሽ ባላየ እሚያልፉ ላች ይጎዱሻል እጅ አይጠቅሙሽም ራቂያቸው ።።።

➷ጎደኛ ከባድ የሆነ ተፅኖ እንዳለው አትዘንጊ።።
➪ነሲሀ የለለው ጎደኝነት ጉዳቱ ብዙነው።
➦ውዷ እህቴ ሆይ አደራ በወንድ ልጅ ውበት ተማርከሽ ኢኽዋኒ ፣ሶፊይ ፣ አህባሽ .. .ወዘተ እንዳትዘውጅ ወላሂ የሁለት አገር ክስረት ነው ።

➧እህት የትዳር አጋርሽን ስትመርጭ ንጹህ የሆነውን አቂዳው የተስተካከለ መንሀጅ ሰለፍ አቋም ያልው ከምንም በላይ ጌታውን የሚፈራ መልካም የሚያስብ ሰለፊይ የሆነ ነገሮችን በቀጥታ የሚረዳ ውስጡ በሸር ያልተሞላ ቅን ልብ ያል ወላጅ ቤተሰቦችሽን ጧሪ የሆነ አላህ ይወፍቅሽ ዘንድ ዱዓ አርጊ አደራ ውበት ብላሽ ነው የሱ ውበት እንዳያታልሽ !!

ሀያት🖊