La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
:
"አሊም (አዋቂ) ባትሆንም ከአሊሞች ጎን አትጥፋ ምክንያቱም ጥሩ ስራ ባትሰራ እንኩዋን ከመጥፎ ስራ ትርቃለህ"
የአላህ መልእክተኛ ረሱልﷺ
»»💚««

★አስታውስ! ጌታህም ባለ ጊዜ፦

فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ
አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና።

»🦋«የጌታህን ስም አውሳ በጧትም በማታ በድብቅም በግሀድም ትዋባለህ፦

فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِ

የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡ (አል ሐቃህ :52)

وَاذْكُر رَّبَّكَ فِي نَفْسِكَ تَضَرُّعًا وَخِيفَةً وَدُونَ الْجَهْرِ مِنَ الْقَوْلِ بِالْغُدُوِّ وَالْآصَالِ وَلَا تَكُن مِّنَ الْغَافِلِينَ


ጌታህንም በምስጢር ተዋድቀህና ፈርተህ ከጩኸት በታችም በኾነ ቃል በጧትም በማታም አውሳው፡፡ ከዘንጊዎቹም አትኹን፡፡ (አል-አዕራፍ ፡ 205)

وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ

ጌታህንም በብዙ አውሳ፡፡ በማታና በጧትም አወድሰው» አለው፡፡ (አሊ-ዒምራን፡41)


» ♡« ንቃ!አወድስ ጌታህ፣ልቦች ይረካሉ አላህ ሲወሳ‹‹

الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ

(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ (አል- ረዕድ 28)
Forwarded from La tehzen
ወለቴ አከባቢ የቤት ሰራተኛ የ4አመት ልጅ እና 11ወር ልጅ ይዛ ጠፍታለች።እናም የሚያጠራጥር ነገር ያየ ሰው ይተባበረን ።ሰራተኛዋ አንድ እግሯ ያነክሣል ልጆቹ ትልቋ ሴት ትንሹ ወንድ ነዉ።0913329208
እና0975298575 በዚህ ቁጥር ይደውሉልን ለአላህ ብለችሁ ሺር አድርጉት



ወለቴ አከባቢ የቤት ሰራተኛ የ4አመት ልጅ እና 11ወር ልጅ ይዛ ጠፍታለች።እናም የሚያጠራጥር ነገር ያየ ሰው ይተባበረን ።ሰራተኛዋ አንድ እግሯ ያነክሣል ልጆቹ ትልቋ ሴት ትንሹ ወንድ ነዉ።0913329208
እና0975298575 በዚህ ቁጥር ይደውሉልን ለአላህ ብለችሁ ሺር አድርጉት


https://t.me/resulinn
አፋልጉን
=========
ወለቴ አከባቢ ይህች ሱሴ አጃማ የተባለች የቤት ሠራተኛ የ4 አመት ልጅ እና 11 ወር ህጻን ልጅ ሰርቃ ይዛ ጠፍታለች። በመታወቂያዋ ማግኘት አልተቻለም። ሰራተኛዋ አንድ እግሯ ያነክሳል። ልጆቹ ትልቋ ሴት ትንሹ ወንድ ነዉ።

የትኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ ሁሉ በአካባቢያችሁ ወደሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በማመልከት፤ 0913329208
እና 0975298575 ብትደውሉልን ወረታ ከፋይ ነን። ለአላህ ብለችሁ ሼር አድርጉልን።


ፈላጊ ቤተሰቦቿ!

NB: ወላጆች! እባካችሁ ስለምትቀጥሯቸው የቤት ሠራተኞችና ጥበቃዎች የተጣራ መረጃና አስተማማኝ ተያዥ ይኑራችሁ።


https://t.me/resulinn
➲ከሰለፎች መንገድ ማፈንገጥ አደጋ አለው


▪️‏قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله : -【"كل من أعرض عن الطريقة السلفية الشرعية فإنه لابد أن يضل و يتناقض ، و يبقى في الجهل المركب أو البسيط"】

➧ከሰለፎች (ከሶሀባዎች፣ ከታብእዮችና ከአትባእ አታብኢን) መንገድ የሚያፈነግጥ ሰዉ፦➴➴➴➴➴

①) ከመጥመም ቅሮት የለውም
②) እርስ በርሱ ይጋጫል
③) ድርብርብ ወይም መለስተኛ በሆነው ጅህልና ውስጥ ይሆናል።

📚[درء تعارض العقل و النقل (ج٥ ص٣٥٦)]
🔖በቀደር የማመን መሰረቶች
4ናቸው እነሱም:-

1/ሁሉንም ነገር ከመሆኑ /ከመከሰቱ በፊት አላህ ያውቀዋል ብሎ ማመን፣

2/ማንኛውንም የሚሆን ነገር በሙሉ አላህ ፅፎታል ብሎ ማመን፣

3/ማንኛውም ነገር የሚከሰተው በሰማይም ይሁን በምድር ላይ አላህ ፈቅዶት እንጂ አይሆንም ብሎ ማመንና

4/የሆኑና የሚሆኑ/የሚከሰቱ ነገሮችን በሙሉ አላህ ነው ያደረገውና የሚያደርገው ብሎ ማመን ናቸው።

💥ማንኛውም ሰው ይህን
የማወቅና የመቀበል ግዴታ አለበት።

ከዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ
ከዐቂደቱል ዋሲጢያህ ማብራሪያ የተወሰደ
🔀የተጠናቀቀ የአርበዒን የቂረአት

🎙በ ኢብኑ ሙነወር(ሙሀመድ አህመድ)

↪️የኪታቡ pdf
https://t.me/IbnuMunewor/1672
https://t.me/IbnuMunewor/1672

↪️ክፍል አንድ
https://t.me/IbnuMunewor/1671
https://t.me/IbnuMunewor/1671

↪️ክፍል ሁለት
https://t.me/IbnuMunewor/1674
https://t.me/IbnuMunewor/1674

↪️ክፍል ሶስት
https://t.me/IbnuMunewor/1677
https://t.me/IbnuMunewor/1677

↪️ክፍል አራት
https://t.me/IbnuMunewor/1685
https://t.me/IbnuMunewor/1685

↪️ክፍል አምስት
https://t.me/IbnuMunewor/1692
https://t.me/IbnuMunewor/1692

↪️ክፍል ስድስት
https://t.me/IbnuMunewor/1694
https://t.me/IbnuMunewor/1694

↪️ክፍል ሰባት
https://t.me/IbnuMunewor/1700
https://t.me/IbnuMunewor/1700

↪️ክፍል ስምንት
https://t.me/IbnuMunewor/1703
https://t.me/IbnuMunewor/1703

↪️ክፍል ዘጠኝ
https://t.me/IbnuMunewor/1709
https://t.me/IbnuMunewor/1709

↪️ክፍል አስር
https://t.me/IbnuMunewor/1716
https://t.me/IbnuMunewor/1716

↪️ክፍል አስራ አንድ
https://t.me/IbnuMunewor/1718
https://t.me/IbnuMunewor/1718

↪️ክፍል አስራ ሁለት
https://t.me/IbnuMunewor/1720
https://t.me/IbnuMunewor/1720

↪️ክፍል አስራ ሶስት
https://t.me/IbnuMunewor/1728
https://t.me/IbnuMunewor/1728

↪️ክፍል አስራ አራት
https://t.me/IbnuMunewor/1732
https://t.me/IbnuMunewor/1732

↪️ክፍል አስራ አምስት
https://t.me/IbnuMunewor/1736
https://t.me/IbnuMunewor/1736

↪️ክፍል አስራ ስድስት
https://t.me/IbnuMunewor/1740
https://t.me/IbnuMunewor/1740

↪️ክፍል አስራ ሰባት
https://t.me/IbnuMunewor/1743
https://t.me/IbnuMunewor/1743

↪️ክፍል አስራ ስምንት
https://t.me/IbnuMunewor/1746
https://t.me/IbnuMunewor/1746

↪️ክፍል አስራ ዘጠኝ
https://t.me/IbnuMunewor/1752
https://t.me/IbnuMunewor/1752

↪️ክፍል ሀያ
https://t.me/IbnuMunewor/1755
https://t.me/IbnuMunewor/1755

↪️ክፍል ሀያ አንድ
https://t.me/IbnuMunewor/1760
https://t.me/IbnuMunewor/1760

↪️ክፍል ሀያ ሁለት
https://t.me/IbnuMunewor/1762
https://t.me/IbnuMunewor/1762

↪️ክፍል ሀያ ሶስት
https://t.me/IbnuMunewor/1811
https://t.me/IbnuMunewor/1811

↪️ክፍል ሀያ አራት
https://t.me/IbnuMunewor/1838
https://t.me/IbnuMunewor/1838

↪️ክፍል ሀያ አምስት
https://t.me/IbnuMunewor/2010
https://t.me/IbnuMunewor/2010

↪️ክፍል ሀያ ስድስት
https://t.me/IbnuMunewor/2021
https://t.me/IbnuMunewor/2021

↪️ክፍል ሀያ ሰባት
https://t.me/IbnuMunewor/2036
https://t.me/IbnuMunewor/2036

↪️ክፍል ሀያ ስምንት
https://t.me/IbnuMunewor/2055
https://t.me/IbnuMunewor/2055

↪️ክፍል ሀያ ዘጠኝ
https://t.me/IbnuMunewor/2063
https://t.me/IbnuMunewor/2063

↪️ክፍል ሰላሳ
https://t.me/IbnuMunewor/2071
https://t.me/IbnuMunewor/2071

↪️ክፍል ሰላሳ አንድ
https://t.me/IbnuMunewor/2079
https://t.me/IbnuMunewor/2079

↪️ክፍል ሰላሳ ሁለት
https://t.me/IbnuMunewor/2207
https://t.me/IbnuMunewor/2207

↪️ክፍል ስላሳ ሶስት
https://t.me/IbnuMunewor/2231
https://t.me/IbnuMunewor/2231

↪️ክፍል ሰላሳ አራት
https://t.me/IbnuMunewor/2231
https://t.me/IbnuMunewor/2231

ክፍል ሰላሳ አምስት
https://t.me/IbnuMunewor/2356
https://t.me/IbnuMunewor/2356

↪️ክፍል ሰላሳ ስድስት
https://t.me/IbnuMunewor/2363
https://t.me/IbnuMunewor/2363

↪️ክፍል ሰላሳ ሰባት
https://t.me/IbnuMunewor/2370
https://t.me/IbnuMunewor/2370

↪️ክፍል ሰላሳ ስምንት
https://t.me/IbnuMunewor/2389
https://t.me/IbnuMunewor/2389

↪️ክፍል ሰላሳ ዘጠኝ
https://t.me/IbnuMunewor/2400
https://t.me/IbnuMunewor/2400

↪️ክፍል አርባ
https://t.me/IbnuMunewor/2424
https://t.me/IbnuMunewor/2424

↪️ክፍል አርባ አንድ
https://t.me/IbnuMunewor/2461
https://t.me/IbnuMunewor/2461

↪️ክፍል አርባ ሁለት
https://t.me/IbnuMunewor/2466
https://t.me/IbnuMunewor/2466

↪️ክፍል አርባ ሶስት
https://t.me/IbnuMunewor/2471
https://t.me/IbnuMunewor/2471

↪️ክፍል አርባ አራት
https://t.me/IbnuMunewor/2521
https://t.me/IbnuMunewor/2521

↪️ክፍል አርባ አምስት
https://t.me/IbnuMunewor/2637
https://t.me/IbnuMunewor/2637

↪️ክፍል አርባ ስድስት
https://t.me/IbnuMunewor/2652
https://t.me/IbnuMunewor/2652

↪️ክፍል አርባ ሰባት
https://t.me/IbnuMunewor/2659
https://t.me/IbnuMunewor/2659

↪️ክፍል አርባ ስምንት
https://t.me/IbnuMunewor/2679
https://t.me/IbnuMunewor/2679

↪️ክፍል አርባ ዘጠኝ
https://t.me/IbnuMunewor/2686
https://t.me/IbnuMunewor/2686

↪️ክፍል ሀምሳ
https://t.me/IbnuMunewor/2690
https://t.me/IbnuMunewor/2690
Forwarded from Deleted Account
«ምስጋና ለአላህ ለዚያ ተስፋ ቃሉን ለሞላልን፡፡ የገነትን ምድር በምንሻው ስፍራ የምንሰፍር ስንኾን ላወረሰን ይገባው» ይላሉም፡፡ የሠሪዎችም ምንዳ ምን ያምር!

(ሱረ አል_ዙመር _74)
Shre join


https://t.me/httpsLatahzenhttps://t.me/httpsLatahzen
Forwarded from Deleted Account
وَتَرَىٰ كُلَّ أُمَّةٍ جَاثِيَةً ۚ
ሕዝብንም ሁሉ ተንበርካኪ ኾና ታያታለህ፡፡
((ሱረቱ አል-ጃሢያህ - 28))

ቃሪእ፦ ናስር



https://t.me/httpsLatahzenhttps://t.me/httpsLatahzen
Forwarded from La tehzen
«ምስጋና ለአላህ ለዚያ ተስፋ ቃሉን ለሞላልን፡፡ የገነትን ምድር በምንሻው ስፍራ የምንሰፍር ስንኾን ላወረሰን ይገባው» ይላሉም፡፡ የሠሪዎችም ምንዳ ምን ያምር!

(ሱረ አል_ዙመር _74)
La tehzen
ወለቴ አከባቢ የቤት ሰራተኛ የ4አመት ልጅ እና 11ወር ልጅ ይዛ ጠፍታለች።እናም የሚያጠራጥር ነገር ያየ ሰው ይተባበረን ።ሰራተኛዋ አንድ እግሯ ያነክሣል ልጆቹ ትልቋ ሴት ትንሹ ወንድ ነዉ።0913329208 እና0975298575 በዚህ ቁጥር ይደውሉልን ለአላህ ብለችሁ ሺር አድርጉት ወለቴ አከባቢ የቤት ሰራተኛ የ4አመት ልጅ እና 11ወር ልጅ ይዛ ጠፍታለች።እናም የሚያጠራጥር ነገር ያየ ሰው ይተባበረን…
ተገኝተዋል‼️
==========
✍️ እነዚህ ተምኪና (እድሜ: 4 አመት) እና ኢብራሂም (እድሜ: 11 ወር) የተባሉ በቤት ሠራተኛ የተሰረቁ ሁለት ህጻናት መገኘታቸውን አሁን ወላጅ አባታቸው ደውሎ ነግርኖኛል። የሚገርመው ነገር 1.5 ሚሊዮን ብር አምጡና እንመልስላችሁ ስላሉ ቤተሰብ ተስፋ ቆርጦ ንብረታቸውን ለመሸጥ በዝግጅት ላይ ሳሉ ነው የአላህ ውሳኔ ሆኖ እናንተ ደጋግ ሰዎች ባደረጋችሁት ርብርብ ዘነበ ወርቅ አካባቢ በጥቆማ የተገኙት።

አል-ሐምዱ ሊላህ! ወላጅ አባታቸው አላህ ይስጥልኝ ብሎ አመስግኗችኋል። አስቡት በአላህ ፈቃድ ከትልቅ ወጪ ነው የታደጋችሁት!

ወላጆች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንዲህ አይነት የህጻናት ስርቆት እየተበራከቱ ስለመጡ፤ ስለምትቀጥሯቸው የቤት ሠራተኞችና ጥበቃዎች በቂና አስተማማኝ መረጃና ተያዥ ይኑራችሁ። የሚጠፉ ሰዎችም እየበዙ ስለሆነ፤ በተለይ የጤና እክል ያለባቸው የቤተሰብ አባላት የቅርብ ጊዜ ፎቶ ቢኖራችሁ መልካም ነው።
.
የዕለቱ መልዕክት፦ ማኅበራዊ ሚዲያን ለክፋት ሳይሆን ለበጎ አላማ እንጠቀምበት።
ምርጥ ትውልዶች
============

በዑመር (ረድየሏሁ አንሁ) ዘመን ሶስት ወጣቶች አንድ ስውዬን ጎትተው
በማምጣት ያዐሚረል ሙእሚኒን ይህ ሰው አባታችንን ገድሏል ሀድ/
ቅጣት/ እንደትወስንበት እንሻለን በማለት ተናገሩ።
‌‌
ለምን ገደልክ ? ሲሉ ዑመር ጠየቀ
‌‌
‹‹ እኔ የግመል እረኛ ነኝ አንደኛው ግመሌ የአባታቸው መሬት ላይ ካለ
ዛፍቅጠል ቀንጥሶ ሲበላ አባታቸው ድነጋይ ወርውሮ ሲመታው ግመሌ
ሞተ እኔም እሱ የወረወረውን ድንጋይ አነስቼ ስወረውር መታሁትና ሞተ…
ሲል ተናገረ።
‌‌
‹‹እንደዛ ከሆነ ቅጣት እወስንብሃለሁ! አሉ ዑመር ።
‌‌
‹‹እሺ ሦስት ቀናትን አቆየኝ …… አባቴ ሲሞት ለኔና ለወንድሞቼ የተወው
ከንዝ/የተደበቀ ሃብት/አለ እኔ አሁን እዚሁ ከሞትኩ ከንዙም ይጠፋል
ወንድሞቼም ይጠፋሉ (ይቸገራሉ) ስለዚህ
ፍቀድልኝና ሄጄ ልምጣ አለ።
‌‌
ታዲያ እሰክትመለስ ዋስ የሚሆንሀ ማነው? በማለት ዑመር (ረድየሏሁ
አንሁ) ጠየቁ።
‌‌
ሰውዬው የተሰበሰቡትን ሰዎች ተመለከተ የሚያውቀው የለም……
የእያንዳንዱን ፊት ተመለከተ እና ያ ሰውዬ ሲል ጠቆመ።
‌‌
ያ አባ ዘር ለዚህ ሰው ዋስ ትሆናለህ? በማለት ዑመር (ረድየሏሁ አንሁ)
ጠየቁ
‌‌
አዎን ያ አሚረል ሙእሚኒን በማለት መለሰ።
‌‌
ይህ ሰው ካመለጠ ቅጣቱ አንተ ላይ ተፈፃሚ እንደሚሆን አታውቅም
እንዴ? ሲል ዑመር ተገርሞ ጠየቁ ግድ የለም ያአሚረል ሙእሚኒን እኔ
ዋስ እሆነዋለሁ …. ሲል አቡዘር መለሰ። ሰውየው ሄደ።
‌‌
አንድ ቀን አለፈ….ሁለተኛው ቀን ተከተለ…በሦስተኛው ቀን ሰውየው
ካልመጣ ቅጣቱ አቡዘር ላይ ስለሚፈፀም ሰዎች ተጨነቁ ……… ሆኖም
የዛን ቀን ከመግሪብ በፊት ያሰው እያለከለከ መጣ እንደደከመው
ገፅታው መስካሪ ነበር። ከዑመር (ረድየሏሁ አንሁ) ፊት ለፊት መጥቶ
በመቆም
‌‌
‹‹ከንዙን ለወንድሞቼ እና ለእናቴ ወንድሞች አስረክቤ መጣሁ አሁን
በቁጥጥርህ ስር ሆኛለሁ ቅጣቱን ፈፅምብኝ በማለት ተናገረ።
‌‌
ዑመር (ረድየሏሁ አንሁ) ተገረመ በዚያው ማምለጥ የምትችል ሆነህ
እንዴት ተመለስክ? ሲል ጠየቀው።
‌‌
‹‹ ሰዎች ዘንድ ቃል አክባሪነት/ጠባቂነት/ጠፋ እንዳይባል ፈርቼ ነው››
በማለት መለሰ።
‌‌
ዑመር ወደ አቡዘር ዞሮ ይህን ሰው እንዴት ዋስ ሆነከው? በማለት ጠየቀ
‌‌
‹‹እኔማ ዋስ የሆነኩት በሰዎች ዘንድ ኸይር (መልካም ስራ) ጠፋ
እንዳይባል ፈርቼ ነው›› ሲል አቡ ዘር መለሰ። በሁኔታው
የሟች ልጆች ልብ ተነካ በቃ አፉ ብለነዋል ቅጣቱ እንዳይፈፀምበት ሲሉ
ተናገሩ
‌‌‌
ዑመር (ረድየሏሁ አንሁ) ለምን? ሲል ጠየቃቸው…..‹‹እኛ ደግሞ
በሰዎች መሃል ይቅር መባባል ጠፋ እንዳይባል እንፈራለን›› አሉ
ሱብሃነላህ
‌‌
እኔ ደግሞ ሰዎች የሰሙትን አያደርሱም እንዳይባል ሰጋሁ እና
ነገርኳችሁ፡፡
እናንተስ
➧ከአሊሞች አንደበት

➧ኢማሙ ማሊክ ኢብኑ አነስ ረሂመሁሏሁ ተአላ እንዲህ ይላሉ:-

༄"ይህ(ኢስላማውይ) እውቀት ደምህ እና ስጋህ ነው የወመልቂያማ ስለሱ ትጠየቃለህ (ስለሱ መጠየቅህን ካወቅክ) ከማን እንደምትይዘው ተመልከት"

[አል-ካፊያህ(21)]
Forwarded from 🎀ሚፍታሁል ቀልብ🎀 (رب زدنى علما !!!!)
ኢስላማዊ አለባበስ ለሴት
ልጅ ያለው ክብር

በኢስላም ሂጃብ የለበሰች ሴት በህብረተሰቡ ዘንድ ክብር ይሰጣታል።ስርዓት ባለው አለባበሷም የወንድ ልጅ ስሜት ማራገፍያ ከመሆን ትድናለች።

ኢስላማዊው የአለባበስ ስርአትን የምትከተል ሴት ለህብረተሰቡ የምታስተላልፈው መልእክት "በእኔነቴ ልታከብሩኝ ይገባል፤ እኔ የስሜት ማራገፊያ አይደለሁም" የሚል ነው።

ኢስላም ሴትና ወንድ መቀላቀልን፣አንዱ የሌላውን ስሜት ለመቀስቀስ መፎካከርና ልቅ የአለባበስ ሥርዓት እንዲከተሉ መፍቀድ የሚያስከትለው ችግር በግለሰቡ ላይ ብቻ የሚቀር ሳይሆን መላው ማህበረሰቡን የሚያዳርሱ መሆኑን ያስተምራል።

ጉዳቱም ከባድ እና ችላ ሊባል የማይቻል ነው። ሴትን ልጅ ለወንድ ልጅ ደስታ ብሎ የስሜቱ ማራገፊያ እንድትሆን ማድረግ ነፃነት እና እኩልነት አይደለም።
እንዳውም በኢስላም የተከለከለ ኢ-ሰብአዊ ተግባር ነው።

የሙስሊም ሴት ነፃነት የሚገለፀው በውጫዊ ቅርጿ ሳይሆን በባህሪዋ እና በማንነቷ ስትለካ ነው።

ሁሌም ሌላውን ለማስደሰት ለመልካቸው፣ ለቅርፃቸው እና ለወጣትነታቸው እንዲጨነቁ የተገደዱት የምዕራቡ "ነፃ " ሴቶች ከኢስላም እይታ በባርነት ወጥመድ ውስጥ ያሉ ናቸው።
https://t.me/Miftahul_Kelb
Audio
#የነብዩላህ_ዩሱፍ (ዐ.ሰ) #የህይወት_ታሪክ_ክፍል_(1)

ማሻ አላህ የነብያችን ታሪክ ማንም ማስማት የማይፈልግ ሰው የለም ቻናላችን join አርጉት እናም ሼር አርጉት ዉድ ye_Le tahzen ቤተሰቦቼ ለአላህ ብዬ እወዳቹዋለው። ቀጣይ ክፍል 🙏#ነገ በተመሳሳይ ሳዓት ላይ ይጠብቁን

👇Join 👇
https://t.me/httpsLatahzen
https://t.me/httpsLatahzen
«አላህ ሆይ! በምሥጋናዬ ማነስ ምክንያት መልካም ፀጋህን አትከልክለኝ! በትዕግሥት አልባነቴ ምክንያት አታሳፍረኝ! በኢስቲግፋሬ ማነስ ምክንያት ሂሳቤን አታብዛብኝ! አንተ ያ እዝነትህ ከሁሉ የሰፋ ጌታ ነህና!»
አሚን🤲🏻🤲🏻
https://t.me/httpsLatahzen
https://t.me/httpsLatahzen
ኢብኑል ቀዩም ረሂመሁላህ እንዲህ
ብለዋል፦

የአላህን ትዕዛዝ የሚፈፅሙ ሰዎች አፈር ቢንተራሱም፤አሸዋ ቢያላምጡም እንኳ ወደርየሌለው የተድላና የደስታ ባለቤቶች እነርሱ ናቸው።

[ፍታሑ ዳሪ ሰዐዳህ(1/293]
ለተቸገሩ ሰዎች መፍትሄ ይሆናሉ ወይስ ተደራቢ ችግር?


ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በተከበረው ሀዲሳቸው ከመከሩን ምክሮች ውስጥ የተቸገረን ሰው መርዳት፣ ነገሮችን ለርሱ ማቅለል መፍትሄ መሆን እንዳለብን መክረውናል። ይህንንም ስናደርግ ጀሊሉ በዱንያም በአኺራም እንደሚያቀልልን ነግወረውናል።


የአላህ መልእክተኛ [ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም]:
"በተቸገረ ሰው ላይ ያቀለለ አላህ በዱንያም በአኺራም ያቀልለታል" ይላሉ። (ሙስሊም ዘግበውታል)

ታዲያ!
ይህን የመሰለ ትልቅ ብስራት እየሰሙ ለተቸገሩ ሰዎች መፍትሄ ይሆናሉ ወይስ ተደራቢ ችግር?

ሁላችንም ራሳችንን እንጠይቅ!

አቅማችን በቻለው መጠን ለሰዎች እናግራ፣ እናቅልል:

☞ ምክር ፣ ሀሳብ በመለገስ ሊሆን ይችላል

☞ በጉልበታችን ማገዝ ሊሆን ይችላል

☞ ካለን ገንዘብ በመስጠት ሊሆን ይችላል ወዘተ

በጥቅሉ ለተቸገሩ ሰዎች እናቅልል፣ አላህ በዱንያም በአኺራም ያቀልልናል! ኢንሻአላህ።

ወሏሁ አዕለም

አላህ ያግራልን!





https://t.me/resulinn
የጁሙዓህ በዕዲያህ

"አንዳችሁ ጁሙዓህ እንደሰገደ ከኋላ አራት ረክዓህ ይስገድ" ያሉት ነቢይ ላይ ሰለዋት አብዙ።
اللهم صل على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا.
ከላይ በተጠቀሰውና አል-ኢማሙ ሙስሊም በዘገቡት ሐዲሥ ያዘዙትን በመተግበርም ዘውትር ከጁሙዓህ ሰላት በኋላ በየ 2 ረክዓህ እያሰላመታችሁ አራት ረክዓህ ሰገዱ።
በሌላ ሐዲሥ የጁሙዓህ በዕዲያህ ሁለት ረክዓህ ብቻ እንደሆነ ተነግሯል።
ሁለቱን ለማስማማት ሱንናውን ቤት የሚሰግድ ሰው ሁለት ረክዓህ፣ እዛው መስጂድ የሚሰግድ ሰው ደግሞ 4 ረክዓህ ይሰግዳል ተብሏል።

ዛዱል-መዓድ
https://telegram.me/ahmedadem