La tehzen
95 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
الإمام محمد بن صالح العثيمين - رحمه الله تعالى
الإمام محمد بن صالح العثيمين - رحمه الله تعالى
❝የወደደውን ልወድ፣ የጠላውን ልጠላማ ይህ አይፈቀድም።❞ || ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን
قل رسول الله صلى ءليه ؤسلم
ታማኝነት የለለዉ ሰው ኢማን የለዉም ቃል ኪዳን የማያከብር ሰው ሀይማኖተኛ አደለም ። አላህ ይጠብቀን ከዚህ አይነት ፀባይና ተግባር

_🌺••••••____🌺
እህትየ አትገላለጭ
  እህቴ አትገላለጭ
ከቆጠቢ ከስርዓቱ አትውጭ
ሂጃብሽ ሃይማኖትሽ
ልበሽው አትፈሪ ከለላነው ጋሻሽ
ቢገለጡ ሚመጣው ውርደት
እምቢተኛ ትርፉ ዝቅጠት ነው
አደራ ከነኝህ ተኩላዎች ተጠንቀቂ
ክብር ከሚንዱት ራስሽን አርቂ!
የአታላይን ንግግር ነቅተሽ ተጠንቀቂ
በቀበሮ ተንኮል ተጠልፈሽ ሳትወድቂ
ቁጥብነትን ኋላ ቀርነት ያደረገ
ራሱ ነው ኋላ ቀር ደደብ ያላደገ



ኑር ነኝ ፋራው

https://t.me/httpsLatahzen
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁጥር አያውቁም ወይ?
------
ከ300 አመተ ሒጅራ ቡኋላ የተሰመረውን ዓቂዳ ነባር ብለው የነቡኻሪን የሰለፎችን ዓቂዳ መጤ ማድረግ የሒሳብ ችግር እንዳለ ያሳያል!
------
ኡስታዝ አዩብ ደርባቸው!
يُرِيدُونَ أَن يُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَيَأْبَى اللَّهُ إِلَّا أَن يُتِمَّ نُورَهُ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ

«የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ለማጥፋት ይፈልጋሉ፡፡ አላህም ከሓዲዎች ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን መሙላትን እንጅ ሌላን አይሻም፡፡» [ተውባ (32)]
#የእጁጅ_ወመእጁጅ

🔷 ክፍል #አስር 🔟

ይሁን እንጂ ይህን ሴራ ኑመይሪድ በድብቅ ተደብቆ እየሰማ ነበር፡፡ ልክ ይህን እንደሰማ በድንጋጤ ራሱን ሳተ፡፡ ከዛም ኑመይሪድ ከነዚህ ህዝቦች ለማምለጥ በፍጥነት ወደ አይጁር ፍቅረኛ በመገስገስ የተከሰተውን በሙሉ ነገራት እና ተነሺ አኔ ጋር እነአይጁር ወዳሉበት እንሽሽ አላት
ልጅቶም፦ ምንም ቢሆን ሁናታው አሳዝኖት ብታለቅስም ግን ወገኖቼን ትቼ የትም አልሄድም፡፡ አንተ ሂድ....እኔ እዚሁ እቀራለሁ፡፡ ነገር ግን ሚስጥርህን ለማንም አልነናገርም አለች፡፡
ኑመይሪድም ከአይጁጃውያኑ ሽሽት ወደ ምድር ማንም ሳያየው ጉዞ ጀመረ፡፡ በመንገድ ላይ ሳለም፦ አይጁር እውነቱን ነበር እነዚ ህዝቦች እውነትም የተረገሙ ናቸው፡፡ በአይጁር ላይ በፈፀምኩት ክህደት በጣም ተፀፅቻለሁ እያለ ከራሱ ጋር በመነጋገር መንገዱን ቀጠለ፡፡
በመጨረሻም ኑመይሪድ በያእጁጃውያኑእና በሰዎች መሀከል ያለውን ርቀት በማጠናቀቅ ዙል ቀርነይን ቤተ መንግስት ደጅ ላይ ቆሞ አይጁርን ጮክ ብሎ ተጣራ፡፡

አይጁርም የኑመይሪድን ጥሪ ሰምቶ ሲወጣ የቤተ መንግስቱ ጥበቃዎች ቀድመውት በመውጣት ከበውት አገኛቸው፡፡
አይጁርም ኑመይሪድን የከበቡትን ጥበቃዎች እንዲተዉት ቢነግራቸውም ቋንቋውን ሊረዱት ባለመቻላቸው በጭራሽ ሊረዱት አልሞከረም፡፡

በመጨረሻም ዙል ቀርነይን መጥቶ ጥበቃዎቹ እንዲለቁት በማድረግ ኑመይሪድ ከአይጁር ጋር ወደ ቤተ መንግስት በመዝለቅ ጓደኞቹን ተቀላቀለ፡፡
ኑመይሪድም ለአይጁር፦ ወንድሜ ይቅር በለኝ!!!አለው፡፡
አይጁርም ለምንድነው ይቅርታ ማደርግልህ?? አለው፡
ኑመይሪድም፦ስለፈፀመው ክህደትና ተንኮል ክህደት እና ተንኮል በሙሉ በመንገር ከርሰ ምድር ላይ ስለታሰበው ሴራ ዘረዘረለት፡፡
አይጁርም፦ ምንም አይደል ወንድሜ ሁሉም ሰው ይሳሳታል፡፡ ነገር ግን አንተ እኔ ላይ መጥፎ ጥርጣሬን በልብህ አሳደርክ ፤ ቢሆንም አላህ መልካሙን መንገድ ይመራህ ዘንድ ይቅር ብዬሀለው አለው፡፡
በመቀጠልም ዙል ቀርነይን ከየ ክፍለ አለሙ የመጡትን ዑለማኦች እንዲሰበስቧቸው ባዘዘው መሰረት ሁሉም ተሰበሰበ፡፡
ዙል ቀርነይንም ለተሰበሰቡት ዑለማኦች ሁሉንም ነገር ዘርዝሮ ካስረዳቸው በኀላ፦ እነሱ እኛን ለመዉረር ወስነዋል፡፡ የኛ ውሳኔስ ምንድነው መሆን ያለበት በማለት አማከራቸው፡፡
ዑለማኦቹም፥፦ ክቡር ንጉስ ሆይ!!! ውሳኔው ያንተ ነው አላህም ያግዘናል አሉት፡፡
ንጉሱም ፦ ለአይጁር ነገ በአላህ ፍቃድ የጉድጓዱን ቦታ ታሳየኛለህ አለው፡፡
አይጁርም፦ በአላህ ፍቃድ አሳይሀለው ንጉስ ሆይ!!! በማለት የዛሬውን ስብሰባ ለነገ ቀጠሮ አጠናቀዉት ተበታተኑ፡፡
በሁለተኛው ቀን ዉሎሸ ቀርነይንም አይጁርን እና ኡለማኦችን አስከትሎ የያእጁጃውያን መሽለኩያ ጉድጓድ ለመመልከት ጉዞ ጀመሩ፡፡ በመጨረሻም በሁለት ትላልቅ ተራራዎች መካከል ጉድጓዱን አገኙት፡፡
አይጁርም፦ ንጉስ ሆይ ምን ለማድረግ ወሰንክ? አለው፡፡
ዙል ቀርነይንም፦ ""የበደለውንማ ወደፊት እንቀጣዋለን፡፡ ከዚያም ወደ ጌታው ይመለሳል፡፡ ብርቱንም ቅጣት ይቀጣዋል፡፡
አይጁር ይህን ሲሰማ፦ በዙል ቀርነይን አምላክ አምኛለሁ አለ፡፡

ዙል ቀርነይንም ተዟዙሮ ጉድጓዱን ከተመለከተ በኀላ ብዙ አሰበና፦ ኑ እንመለስ መፍትሄውን አግኝቻለሁ በማለት ሁሉንም ይዞ ወደ ህዝቡ ተመለሰ፡፡
በሚቀጥለውም ቀንመሸ ዙል ቀርነይን ለቁጥርየሚያስቸግረውን ህዝቡን በመሰብሰብ፦ ህዝቦቼ ሆይ እነኚህን ያእጁጃውያን ልንዋጋቸው አንችልም፡፡ ብንዋጋቸውም እነሱን በፍፁም መቋቋም አንችልሞ አላቸው፡፡
ህዝቡም ፦ ዙል ቀርነይን ሆይ ያእጁጅ እና መእጁጅ በምድር ላይ አበላሺዎች ናቸውና፤ በእኛ እና በእነሱ መካከል ግድብን ታደርግልን ዘንድ ግብርን እናድርግልህን??? በማለት ጠየቁት፡፡ <ሱረቱል ካህፍ 94>
ዙል ቀርነይንም፦ ጌታዬ ከሱ የሰጠኝ ሀብት ከናንተ ግብር በላጭ ነው፡፡
ስለዚህ በጉልበት አግዙኝ፡፡ በናንተ እና በነሱ መካከል ብርቱን ግድብ አደርጋለሁ፡፡ የብረትን ትላልቅ ቁራጮች ስጡኝ፡፡ በሁለት ጫፍ መካከልም ባስተካከለ ግዜ አናፉ አላቸው፡፡ ብርቱን እሳት ባደረገ ጊዜ የቀለጠውን ነሀስ ስጡኝ፡፡ በሱ ላይ አፈስበታለሁና አላቸው፡፡ <ሱረቱል ካህፍ95>
ህዝቦቹም ዙል ቀርነይን ባዘዛቸው መሰረት በአካባቢያቸው የሚገኘውን ብረታ ብረት...ነሀስ...ሬንጅ እና የተለያዩ ቀላጭ ነገሮችን ባጠቃላይ በመሰብሰብ ይከምሩለት ጀመር፡፡ ይሁን እንጂ የታቀደውን ያህል ሊሰበስቡ አልቻሉም፡፡
ስለሆነም ዙል ቀርነይን የተለያዩ አካባቢ ላይ የሚኖሩ ነገዶችን በማስተባበር እጅግ በርካታ እና ለአላማው ማሳኪያ በቂ የሆነ ማቴርያል ማሰባሰብ ቻሉ፡፡ በመቀጠልም ለአላማው ማሳኪያ የተሰበሰበውን ማቴርያል በመያዝ ወደ ጉድጓዱ ዘንድ እንዲኬድ ህዝቡን ባጠቃላይ አዘዘና ጉዞ ወደ ፀሀይ መውጫ ተጀመረ፡፡
የያእጁጃውያኑን መሿለኪያ የጉድጓድ በር መዝጊያ ይሆን ዘንድ ለታቀደውበታች አላማ የተዘጋጀውን ማቴርያል ህዝቡ በንቃት ተሸክሞ የጉድጓዱ ቦታ ላይ ደረሰ፡፡
ህዝቡ አይቶት የማያውቀውን የፅልመት ጉድጓድ በግርምት እና በፍራቻ ዙርያውን ከበው ሲመለከቱ አይጁር እና ጓደኞቹ ግን በክህደት...በበደል...በአመፅ በምቀኝነት...እና በጥላቻ ያሳደጋቸውን ጉድጓድ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የስንብት እይታቸውን እያሳረፉ ነበር፡፡
ይህን ጊዜ አይጁር ከከርሰ ምድር የምትገኘውን ልጅ በማስታወስ እሺ ካለች ይዟት ሊወጣ እንቢ ካለችም ለስንብት ለመግባት ወሰነ፤ ይሁን እንጂ ጓደኞቹ ድጋሚ ወደ ገፀ ምድር ላይመለስ ይችላል በሚል እና ጉዳዩ ይታወቅብናል ብለው ከለከሉት፡፡
ምንም እንኳን ወደ ጉድጓዱ ዘልቆ እንዳይገባ ጓደኞቹ አጥብቀው ቢማፀኑትም አይጁር ግን የልጅቱ ነገር አልሆንልህ ብሎት ዙል ቀርነይንን አስፈቀደው፡፡
ዙል ቀርነይንም፦ የያንተ ጉድጓድ ውስጥ ዳግም መግባት ላንተም ሆነ ለኛ አደጋ ስለሇነ መግባት የለብህም በማለት ከለከለው፡፡
አይጁርም፦ ንጉስ ሆይ ስጋት አይግባህ፡፡ የኔ ጉድጓድ ውስጥ መግባት ለኔም ሆነ እዚህ ለተሰበሰበው ህዝብ ምንም አይነት አደጋ አይደርስም፡፡ ስገባም በጥንቃቄ ነው የምገባው በማለት ያሳምነው ጀመር፡፡ ዙል ቀርነይንም የአይጁር ጉጉት እና ውትወታ ሲመለከት፦ ልጄ ጠንቀቅ ብለህ ግባ በማለት ፈቀደለት፡፡
አይጁር ከመግባቱ በፊት ያእጁጃውያኑ ሁኔታውን እንዳይጠረጥሩ በገፀ ምድሩ ላይ የተሰበሰቡት ህዝቦች ፀጥ ረጭ አሉ፡፡
በመቀጠልም አይጁር በእርጋታ እና በጥንቃቄ ወደ ጉድጓድ ዘልቆ ገባ፡፡ የጉድጓድ ነዋሪያንም ጉድጓዱን በፀጥታ አድምቀውት ነበርና አይጁር በፍፁም ጥንቃቄ እየተንቀሳቀሰ ወደ ልጅቱ ሄደ፡፡
ልክ ልጅቱ እሱን ስትመለከተው እጅግ በመደሰት ወደሱ ገሰገሰች፡፡ ይህን ጊዜ፦ ድምፅሽን ቀንሺ፡፡ ማንም መምጣቴን እንዲያውቅ አልፈልግም አላት፡፡
ልጂቱም፦ አንተ አይጁር ምን አድርገህ ነው ወገኖቻችን ሊገድሉህ ሚፈልጉህ? እኔ ስላንተ ሰግቻለሁ አለችው፡፡
አይጁርም ፦ምንም አትስጊ፡፡ አሁን የመጣሁት ይዤሽ ወደ ገፀ ምድር ልወጣ ነው አላት፡፡
ልጅቶም፦ አይጁር እወድሀለው፡፡ ነገር ግን ወገኖቼን ትቼ ካንተ ጋር መውጣት አልችልም አለችው፡፡


Part 1⃣1⃣
ይ.........ቀ.......
........ጥ.......ላ........ል
ሸይኽ ዶር ረቢዕ ቢን ሃዲ አል-መድኸሊ፦

“ታሪክ ከቁርኣንና ከሱና ማስጠንቀቂያ በኋላ ለናንተ ትምህርት ነው። ሙእሚን ከአንድ ጉድጓድ ሁለት ጊዜ አይነደፍም። ስለዚህ እናንተ ብዙ ጊዜ አትነደፉ።”

[አትተንኪል: 114]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" ጉድ እና ጅራት ከወደኋላ ነው ! "
በወያኔ ዘመን የተካሄደውን ፌክ የመጅሊስ ምርጫ 2005 ላይ ሀጂ ዑመር ገነቴ
ምርጫው ፍትሀዊ ነበር ብለው ምስክርነታቸውም በዚህ መልኩ ነበር
የሰጡት !!! ።
ገና እያደረ የሚጠራ ብዙ ነገር አለ ጠብቁማ።
# ሁሉንአቀፍመጅሊስ
ሒጃብሽን ልበሽ

ሂጃብሽን ልበሽ ጌታሽ ያዘዘሽን ፣
ከዓጅነቢ ወንድ የሚሸፍንሽን ፣
ከባለጌ ወንዶች የሚጠብቅሽን ፣
ዱንያ ላይ ስትኖሪ የሚያስከብርሽን ፣
ነገ በአኼራ ምንዳ የሚያስገኝሽን ፣
አጥብቀሽ ያዥው ውዱ ሂጃብሽን ።

እኒያ አላዋቂወች ሂጃብ የአረቦች ነው ብለው የሚያወሩት ፣
ዋጅብም አይደለ ሱና ነው የሚሉት ፣
ያለ እውቀት መናገር ስራቸው ያረጉት
ቁርአንን ሀዲስን በደንብ ያልተረዱት ፣
ስሜት ተከታዮች ኡማውን ያስተኙት ፣
በሱና እንዳይጓዝ መሰናክል ሆኑት

ሌላም ሲሉ ሰማሁ አንች መች አገባሽ ለምን ተሸፈንሽ ፣
ባልም አይመጣልሽ እንደዚህ ለብሰሽ ፣
እስከምታገቢ ተኳኩለሽ ይዩሽ ፣
ብለው ይሰብኩሻል ከጌታሽ ሊያጣሉሽ
ብዙ ያወራሉ ሂጃብሽን ለማስጣል ፣
ከሱና እርቀሽ ወንጀል ላይ ለመጣል

አዳምጭኝ እህቴ እውነቱን ልንገርሽ ፣
እነዚህ ጃሂሎች ያሉትንም ቢሉሽ ፣
በሂጃብሽ ፅኚ አላህ ነው ያዘዘሽ ፣
ሁሉ በሱ እጅ ነው ሪዚቅ ሆነ ባልሽ ፣
ዱንያ ላይ ስትኖሪ በሂጃብ ተውበሽ ፣
በዒባዳሽ ጠንክሪ ለአላህ ተናንሰሽ ፣
ሱና ላይ ቀጥ በይ ከወንጀል እርቀሽ ፣
እስከ የውመል ቂያማ አንች የበላይ ነሽ ፣
ነገ በአኼራም ተሸላሚ ሴት ነሽ::

share share :-join
ሰዎቹ ሁሉ አንድ ሕዝብ ነበሩ፤ (ተለያዩ)፡፡ አላህም ነቢያትን አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች አድርጎ ላከ፡፡ ከእነርሱም ጋር መጻሕፍትን በሰዎቹ መካከል በዚያ በርሱ በተለያዩበት ነገር ይፈርድ ዘንድ በእውነት አወረደ፡፡ በእርሱም (በሃይማኖት) ግልጽ አስረጂዎች ከመጡላቸው በኋላ በመካከላቸው ለኾነው ምቀኝነት እነዚያው የተሰጡት እንጂ አልተለያዩበትም፡፡ አላህም እነዚያን ያመኑትን ሰዎች ለእዚያ ከእውነት በርሱ ለተለያዩበት በፍቃዱ መራቸው፡፡ አላህም የሚሻውን ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል፡፡
አል-በቀራህ:213
አናጂና ሳይሄድ ሐጅ ቢያደርግ ተቀባይነት የለውም ለሚሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
👆👆👆
#ከሐጅ በፊት ተውሒድን ማረጋገጥ!!

“አናጂና ሳይሄድ ሐጅ ቢያደርግ ተቀባይነት የለውም” ለሚሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ

🔶
በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ ከተጠየቁት ጥያቄዎች የተወሰደ ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

የቢድኣ ሰዎች ደዕዋቸው እንደፊኛ ነው ይነፋ ይነፋ እና ትልቅ ይመስላል ነገር ግን የሱና መርፌ ያገኘው ጊዜ ቧ ብሉ ይፈነዳል
ሸይክ ሙቅቢል
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IBNUMOHAMMEDABUASIYA
ግሩፕ
https://t.me/IBNUMOHAMMEDABUASIYAGROUP
የዩትዩብ ቻናል
https://youtube.com/channel/UCk6982ep6QtWE7SHm4B3cbw
ጉልበትህ ቢከዳህ ጉልበት ታገኝ ዘንድ ስገድ።
ሶላት ከሁሉም ነገር ትበልጣለች።
ሞት ስካር አለው። ጭንቅና ፍርሀቱም የተለየ ነው። አንድ ቀን ከመለከል መውት ጋር ፊት ለፍት መተያየታችን አይቀርም። ምን ይውጠን ይሆን? የዛን ቀን። እንዴት ይሆን? በዛን ሰአት ሁኔታችን። ሞት የሚጀምረው ከታች ከእግር ነው። የሚጠናቀቀው እላይ አይን ላይ ነው። ህመሙ ከታች ከእግር ጫፍ ጀምሮ ሁሉ የሰውነት አካል ወደላይ ያዳርሳል። የዚያ ቀን የመጥፎ ሰሪዎች ስቃይ ደሞ እጅግ የከፋ ነው። ነፍሱ መለከል መውትን ስታይ በድንጋጤ በሁሉ የሰውነት አካል ውስጥ ትበተናለች። ነገር ግን ወዳ ሳይሆን በግዷ እየተፈለቀቀች እንድትወጣ ትደረጋለች።
አላህን የመፍራት ጥቅሞቺ

➊ አላህን በመፍራታቺን የሚገኝው ጥቅም አንዱ ሀጢያታቺንን ይሰርዛል አጂራቺንን ከፍ ያደርጋል ፡፡

አላህ በተከበረ ቃሉ ምን ይለናል ፡

وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يُكَفِّرْ عَنْهُ سَيِّئَاتِهِ وَيُعْظِمْ لَهُ أَجْرًا

አላህንም የሚፈራ ሰው ኀጢኣቶቹን ከእርሱ ይሰረዝለታል፡፡ ምንዳንም ለእርሱ ያተልቅለታል፡፡


➋ አላህ ጉዳዩቺህን (ሀጃህን ) ገር ያደርግልሀል

አላህ የሚፈራ ሰው ነገሮቹ ገር እንደ ሚሆንለት ከተገለፀበት አንቀጰ ውስጥ አንዱ

وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مِنْ أَمْرِهِ يُسْرًا

አላህንም የሚፈራ ሰው ከነገሩ ሁሉ ለርሱ መግራትን ያደርግለታል፡፡


➌ በጨነቀህ ግዜ መውጫ ቀዳዳ ያበጂልሀል ፡፡

አላህ ሱብሀነ ወተአላ ምን ይለናል

وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا

አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡

ጨንቆህ የምትይዘው የምትጨብጠው ስታጣ ያኔ አላህ ይደርስልሀል ፡፡

➍ የአሄራ ሰንቅ ለመያዝ የፈለገ

وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ

ከበጎም ሥራ የምትሠሩትን ሁሉ አላህ ያውቀዋል፡፡ ተሰነቁም፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ (አላህን መፍራት) ነው፡፡ የአእምሮዎችም ባለቤቶች ሆይ! ፍሩኝ፡፡

ከስንቅ ሁሉ ትልቁ ስንቅ አላህን መፍራት ነው ንቁ !!

➎ ጀነትን ያስመነዳል

إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي جَنَّاتٍ وَنَعِيمٍ

አላህን ፈሪዎቹ በእርግጥ በገነቶችና በጸጋ ውስጥ ናቸው፡፡

ሰለዚ ጀነትን የምንፈልግ እህትና ወንድቼ ሆይ, አላህን በመፍራት ላይ አደራ !!!!
La tehzen
#የእጁጅ_ወመእጁጅ 🔷 ክፍል #አስር 🔟 ይሁን እንጂ ይህን ሴራ ኑመይሪድ በድብቅ ተደብቆ እየሰማ ነበር፡፡ ልክ ይህን እንደሰማ በድንጋጤ ራሱን ሳተ፡፡ ከዛም ኑመይሪድ ከነዚህ ህዝቦች ለማምለጥ በፍጥነት ወደ አይጁር ፍቅረኛ በመገስገስ የተከሰተውን በሙሉ ነገራት እና ተነሺ አኔ ጋር እነአይጁር ወዳሉበት እንሽሽ አላት ልጅቶም፦ ምንም ቢሆን ሁናታው አሳዝኖት ብታለቅስም ግን ወገኖቼን ትቼ የትም አልሄድም፡፡…
🔰 #የእጁጅ_ወመእጁጅ

🔷 ክፍል #አስራ_አንድ 1⃣1⃣

ልጂቱም ፦ አይጁር እወድሀለሁ ነገር ግን ቤተሰቦቼን ትቼ ካንተ ጋር መውጣት አልችልም አለችው፡፡
አይጁርም፦ እነዚህ እኮ ወገኖቻችን አይደሉም፡፡ አታለውናል፤ ሸውደውናል ስለዚህ አታከራክሪኝ ሁሉንም ነገር ከዚህ ስንወጣ አስረዳሻለሁ አሁን ሰዐት የለንም ፈጥነን እንሂድ፡፡አሁን የገፀ ምድር ነዋሪያን የጉድጎዱን መሹለኪያ ሊዘጉት በመጠባበቅ ላይ ናቸው እንሂድ በማለት እጅግ ለመናት፡፡
ልጂቱም አይጁር ሂድ አንተ፡፡ እኔ ግን አልሄድም አለችው፡፡
አይጁርም እጮኛውን እና ያን በትዕቢት የተሞላ ጉድጓድ ድጋሚ ላያያቸው ለመጨረሻ ጊዜ ትቶት ወጣ፡፡

ይህን ጊዜም ዙል ቀርነይም፦ ምን ገጠመህ ልጄ!!! ብሎ ሲጠይቀው፤ አይጁርም የተከሰተውን በሙሉ ተረከለት፡፡
ይህን ጊዜ ዙል ቀርነይን አይዞህ ልጄ!!!አንተ የመረጥከውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ መምራት አትችልም፡ አላህ ብቻ ነው የሻውን ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ የሚመራው፡፡ ተዋት ወደ ፈለገችበት ትሂድ የአላህን ውሳኔ አክብረውም ውደደውም፡፡
ምናልባትም በዚህ ላንተ ብዙ ኸይር ሊኖረው ይችላል በማለት አፅናናው፡፡ አይጁር በዙል ቀርነይን ምክር ልቡ ከተረጋጋ በኀላ ዙል ቀርነይን ከፍተኛ ብዛት ያለውን እንደ ሬንጅ ያለ ነገር በማስጠጋት እንዲቃጠል አዘዘ፡፡
ህዝቡም በተባለው መሰረት ጉድጓዱ ላይ ሬንጁን በማድረግ ያቃጥሉት ጀመር፡፡ በመቀጠልም ጉድጓዱ ላይ በቀለጠው ሬንጁም ላይ የተሰበሰበዉን የብረታ ብረት ጥርቅም እንዲከምሩ አዘዘ፡፡
ይህ ሬንጁ ላይ የከመሩት የብረታ ብረት መዐትም ልክ እንደ ሬንጁ እየቀለጠ መንቀልቀል ሲጀምር በላዩ ከፍተኛ ብዛት ያለውን እና እንደ ተራራ የተከመረውን የነሀስ ጥርቅም ይከምሩት ጀመር፤ ይህን ጊዜ ነሀሱም እንደ ሬንጁ እና እንደ ብረታ ብረቱ ይቀልጥ ጀመር፡፡
በመቀጠልም ድጋሚ ከፍተኛ ብዛት ያለውን ሬንጅ በማምጣት በቀላጮቹ ላይ ይከምሩትም ጀመር፡፡ በመጨረሻም እንደ ወንዝ ብዛት ያለ የጭቃ ክምር በላዩ ላይ በመመረግ የከርሰ ምድር ነዋሪዎች ዳግም ፀሀይን እንዳይመለከቱ እና እስከ ቂያማ መቃረቢያ ድረስ ላይወጡ አዳፈኗቸው፡፡
ይህ ሁሉ ሲሆን ግን የእጁጃውያን ሀገር ሰላም ብለው ምድርን ወረረው፡፡ የምታቃጥላቸውንም ፀሀይ አጥፍተው የሰው ልጆችን ገድለው የተቀሩትን ለማሰቃየት ወደ ምድር ሊወጡ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል፡፡
ይሁን እንጂ የጉድጓዱን መሹለኪያ ሲመጡ ዝግ ሆኖ ያገኙትና ሊከፍቱት ሲታገሉም እማይሞከር ሆኖ ያገኙታል
ነገር ግን ያለመታከት ሌት ተቀን ስራቸው ከዚህ ግድብ ጋር መታገል ይሆናል፡፡
ዘዉትር ቀኑን ሙሉ የዚህን ግድብ ግድግዳ ሲቆፍሩ ዉለዉ የሬንጁን ጫፍ ሲደርሱና የተከፈተላቸው መስሏቸው ግር ሲሉ ያኔ በአላህ እገዛ የተገደበው ግድብ የብረት ቅላጭ በላያቸው በመዝነብ ተስፋ ቢስነታቸውን ያሳያቸው ጀመር፡፡
በዚህ ሁኔታ ምድሩ እንዴት ተዘጋብን ??በሚል ጩኸት እና እልህ ያናውጧታል፡፡ ከመካከላቸውም ወገንቼ ምን ያስጮሃችኀል??? አሁን ሰዎች በእኛ ላይ ድልን ተቀዳጅተዋል፡፡
ይሁን እንጂ እኛም በመጨረሻው ሰዐት የምንወጣበት ቀን ይመጣል፡፡
ያቺ ቀን ደርሳ ከታገትንበት የወጣን ቀን ግን የሰው ልጆችን እስከ መጨረሻው እናጠፋቸዋለን፡፡ ምድር ላይም ምንም አይነት አረንጓዴ ነገር እንዳይቀር አድርገን ምድርን ካወደምን እና ባህሮቻቸውንም ካደረቅን በኀላ የሰማይ ነዋሪያንንም(መላዕክት) እንዳልነበሩ አድርገን እንደመስሳቸዋለን፡፡ይቺ ቀን ስትደርስ ስፍር ቁጥር የሌለን ሁነን ከምድር በመፍለቅ ቤቶቻቸውን እናፈራርስባቸዋል፡፡ የሰው ልጆችን እንገድላቸዋለን፡፡ እንደውም ሰዎች የሚፈሩትን ሞትን ራስን እንገድለዋለን...ሰዎችንም በአጠቃላይ ገድለን የተቀሩተን አገልጋዩቻችን እናደርጋቸዋለን፡፡
ከዚያም ወደ ሰማይ ነዋሪያን ፊታችንን በማዞር የቀስት ናዳዎችን እንለቅባቸዋለን፡፡ በቀስት ናዳዎች የማያልቁ ከሆነ እራሳችን ወጥተን እስከ መጨረሻው ከገደልናቸው በኀላ የተቀሩትንም አገልጋዩቻችን በማድረግ ፍጥረተ አለሙን በብቸኝነት እንቆጣጠረዋለን፡፡አይዟቹ ይህ ቀን ቅርብ ነው፡፡ ተስፋ እንዳትቆርጡ መውጫ ቀዳዳ እስክናገኝ ድረስ በያንዳንዱ ሰከንድ ትግላችንን በማጠናከር እንቀጥላለን በማለት አፅናናቸው፡፡

የእጁጃውያኑ በዚህ ሁኔታ ይዛዛታሉ ለሰው ልጅ ያላቸው ጥላቻ እና ምቀኝነት ከበፊቱ ይልቅ ይብስባቸዋል፡፡ ከንዴት እና ብስጭት ብዛት ልባቸው ተቃጥሎ በማለቅ እንደ ቁራጭ ስጋ ትሆናለች፡፡ በዚህ ሁኔታ የአመፅን ተስፋ ይዘው መውጫ ቀደዳቸውን ለብዙ ሺህ አመታት ከቆፈሩ በኀላ እሱን ትተው ሌላ መውጫ መቆፈር ይጀምራሉ፡፡....

Part ➊➋
ይቀጥላል......
La tehzen
🔰 #የእጁጅ_ወመእጁጅ 🔷 ክፍል #አስራ_አንድ 1⃣1⃣ ልጂቱም ፦ አይጁር እወድሀለሁ ነገር ግን ቤተሰቦቼን ትቼ ካንተ ጋር መውጣት አልችልም አለችው፡፡ አይጁርም፦ እነዚህ እኮ ወገኖቻችን አይደሉም፡፡ አታለውናል፤ ሸውደውናል ስለዚህ አታከራክሪኝ ሁሉንም ነገር ከዚህ ስንወጣ አስረዳሻለሁ አሁን ሰዐት የለንም ፈጥነን እንሂድ፡፡አሁን የገፀ ምድር ነዋሪያን የጉድጎዱን መሹለኪያ ሊዘጉት በመጠባበቅ ላይ ናቸው እንሂድ…
#የእጁጅ_ወመእጁጅ

🔷 ክፍል #አስራ_ሁለት 1⃣2⃣

በዚህ ሁኔታ የአመፅን ተስፋ ሰንቀው መውጫ ጉድጎዳቸውን ለብዙ ሺህ አመታትን ከቆፀሩ በኀላ እሱን ትተው ሌላ መውጫ መቆፈር ይጀምራሉ፡፡
ምንም እንኳን ከቀላጭ ነበልባሉ ሽሽት ሌላ ቦታ ለመቆፈር ቢሞክሩም ምድሪቱን መውጫ ጫፍ ሲቃረቡ እንደ በበፊቱ የቀላጭ ናዳ ይዘንብባቸዋል፡፡ በዚን ጊዜ ለቁጥር የሚያዳግቱ ያእጁጃውያን ለሞት ይዳረጋሉ፡፡ የሞቱትንም በጅምላ በማከማቸት ለምግብነት ያዉሉታል፡፡
ምንም እንኳን በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ያእጁጃውያን በየሰከንዱ የቀላጩ ሰለባ ሁነው ቢሞቱም ብዛታቸው ግን እጅግ ከመጨመሩ የተነሳ ሬሳውን መመገብ አላጠግብ ብሏቸው በረሀብ ይተራመሳሉ፡፡
ገደብ ያለፈው ስግብግብነታቸው እና የተመሳሳይ ዘራቸውን ስጋ በልነታቸውን አቅላቸውን አስቶ ያዋልላቸዋል፡፡
በየቀኑ የሚበሏቸውን የሙታኑን አጥንትም ከቤት መስሪያነት በተጨማሪ ለመቆፈሪያነትም በመገልገል የምድሪቱን ቁፋሮ ጠበቅ አድርገው ይዘዉታል፡፡

ይሁን እንጂ ምድርን በቆፈሩ ቁጥር ከሆዱ የሚወጣው ቀላጭ መኖሪያዎቻቸውን ያጥለቀልቅ ይዞታል፡፡
ዙል ቀርነይን አላህ ባገራለት እውቀት ተጠቅሞ ዘመናዊያን ያልሞከሩትን ኦክስጅን በሌለበት እሳትን በማንቀልቀል ለረጅም ዘመናት የቆየ ብልህ ንጉስ ነው፡፡
አዎ!!!አላህ የፈቀደ እለት እንጂ ለነዚህ ያእጁጃውያን መውጫ የላቸውም፡፡ የጅልነት ተስፋቸው ይህን የቀላጭ ክምር ጥሰው ሳይወጡ በፊት የንዴት ዛቻዎችን እንዲደረደሩ አድርጓቸዋል፡፡ አንዳንድ ያእጁጃውያንም ከረሀብ ብዛት በሺዎች የሚቆጠሩ ያብራክ ክፋይ ልጆቻቸውን አጣጥመው መብላት ይጀምራሉ፡፡ የልጆቻቸውን መብላት ያላጠገባቸው ያእጁጃውያን በዙሪያቸው ያለውን ቋጥኝ እና ተራራዎችንም መብላት ይጀምራሉ፡፡

ዙለል ቀርነይን እና ህዝቦቹ ለዘመናት ያሰቃይዋቸው ህዝቦች ላይ የተሳካ ግድብን በመገደባቸው በደስታ ፈንድንቀዋል፡፡አላህ እስከወሰነው ቀን እስከሚወጡ ድረስ ከያእጁጃውያኑ ተንኮል የተገላገሉ ህዝቦችም ለአላህ ምስጋነሠ ሰላት በመስገድ ደስታቸውን ሙሉ አድርገዋል፡፡
ነገር ግን በመሀላቸው ያለው ዘረ ቅይጥ አይጁር በደስታ እና በሀዘን መካከል ነበር የነበረው
ቀናት ሳምንታትን ሳምንታት ወራትን ወራት አመታትን ታጅበው ጊዜው ይነጉድ ጀመር፡፡ ምድር ሰላማዊ ሆና ህዝቦችዋን ትውልድን በትውልድ መተካቱን ተያይዟቸዋል፡፡
ትውልድ ትውልድን እየተካ ረዥም አመታት ከተቆጠረ በኀላ አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ኑህን ዐለይሂ ሰላም ወደ ምድር ነዋሪያን ላከው፡፡

Part ➊➌
ይቀጥላል......
አላህ የሠጣችሁን የተረጋጉ እና በጤና የተሞላ ቀኖቻችሁን ዉደዱ። የግድ እኮ በሰርፕራይዝ፣ ብር በማግኘት እና በፌሽታ መሞላት የለባቸዉም።
ይህንንስ ማን አይቶብኝ አትሉም እንዴ።
ዛሬ የገባው ወር ዙልቂዕዳ ይሠኛል። ከተከበሩ አራት የዓመቱ ወራቶች ዉስጥ አንዱ ነው። ቀጥሎ ያለው የተከበረው የሐጅ ወር ነው። ሐጅ ያሰባችሁ አላህ ለታላቁ ምኞታችሁ ያብቃችሁ። አርደልሐረምን ዘይሩልን። ለመዲናው ሙስጦፋ ሰልሙልን። እኛም በአላህ ፈቃድ አንድ ቀን እንደምንመጣ ንገሩልን።
ሶልሏሁ ዐለይሂ ወሰለም።