ይሔ ነው መንሀጄ 🏳
ያልተዥጎረጎረ:
ያልተጭበረበረ:
በእውነት የሰመረ:
በሀቅ የከበረ።
ከቁርዓን ከሱና:
ከሰለፎች ፋና:
የያዘ ናሙና:
ተውሂድ ላይ የፀና።
ፍፁም ማይበግረው:
የወቃሽ ወቀሳው:
የአውጋዥ ወገዛው:
ጭራሽ ማያሰንፈው።
የሆነ መኩሪያዬ:
ወፍቆኝ አንድዬ:
ሆኗል ሒዳያዬ:
የኔ መታያዬ:
የተስፋዬ ሚስጥር:
በጀነት ለመኖር:
በዱንያም ለመቸር:
በዚ ፕሌን መብረር።
✈️ ✈️ ✈️
ያልተዥጎረጎረ:
ያልተጭበረበረ:
በእውነት የሰመረ:
በሀቅ የከበረ።
ከቁርዓን ከሱና:
ከሰለፎች ፋና:
የያዘ ናሙና:
ተውሂድ ላይ የፀና።
ፍፁም ማይበግረው:
የወቃሽ ወቀሳው:
የአውጋዥ ወገዛው:
ጭራሽ ማያሰንፈው።
የሆነ መኩሪያዬ:
ወፍቆኝ አንድዬ:
ሆኗል ሒዳያዬ:
የኔ መታያዬ:
የተስፋዬ ሚስጥር:
በጀነት ለመኖር:
በዱንያም ለመቸር:
በዚ ፕሌን መብረር።
✈️ ✈️ ✈️
☞ምንም የሌለዉ ድሃ ወንድ ሷሊህ ሚስት ካለችዉ ከማንም በላይ ሃብታም ነዉ። 👌 አይደል እንዴ? ?????
አላህ ሷሊሆቹን ይወፍቀን ። አሚን
አላህ ሷሊሆቹን ይወፍቀን ። አሚን
#ሽፍን_ሽፍንፍን_ሽፍንፍንፍን_ስትሉኮ_ቆንጅዬ_ናችሁ_የኔ_እህቶች_ተሸፋፈኑልን_አትገላለጡብን
ወላሂ የእርድና(የፋሽን)ጥግ ይሄ ነው!
የሚገርመው አንዳንድ ከኢማን የራቁ ሰዎች ኒቃብን እንደ ጭቆና ነው ሚያዩት ግን ወላሂ እውነታው ያ አይደልም! ትክክለኛ ነፃነት ያለው ህይወት ነው።
እስኪ የታላችሁ ወዳጆቻቸው በላይክ ግለፁላቸው ፍቅራችሁን
share ሼር share
https://t.me/httpsLatahzen
ወላሂ የእርድና(የፋሽን)ጥግ ይሄ ነው!
የሚገርመው አንዳንድ ከኢማን የራቁ ሰዎች ኒቃብን እንደ ጭቆና ነው ሚያዩት ግን ወላሂ እውነታው ያ አይደልም! ትክክለኛ ነፃነት ያለው ህይወት ነው።
እስኪ የታላችሁ ወዳጆቻቸው በላይክ ግለፁላቸው ፍቅራችሁን
share ሼር share
https://t.me/httpsLatahzen
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሙፍቲን በቦክስ ለመምታት
የተጋበዘው ሙናፊቅ
የተጋበዘው ሙናፊቅ
ካንቺ ነን ፍልስጤም
ምነም ባንዋጋም
ሰይፉን ባንመዝም
ትጥቅ ባናሟላም
ካንቺ ነን ፍልስጤም
ምንም ቢከብድሽም
መውጫው ቢጠፋሽም
ምን ጊዜው ቢረዝም
አላህ አይተውሽም
አላህዬ እርዳት
ከጎኗ ቁምላት
ጠላቷን ግፋላት
ሀቋን አስጠጋላት
የበላይ አድርጋት
ይበቃሻል በላት
የሁድን ባክህን
ሂዳያ ስጥልን
እንቢ ያሉ እንደሆን
አንተው ስበርልን
አቅም አሳጣልን
ጌታችን ሆይ ስማን
እኛም በዚው ይብቃን
ያራህማኑ አሚን።
ኑር
በድጋሚ የተለቀቀ
ምነም ባንዋጋም
ሰይፉን ባንመዝም
ትጥቅ ባናሟላም
ካንቺ ነን ፍልስጤም
ምንም ቢከብድሽም
መውጫው ቢጠፋሽም
ምን ጊዜው ቢረዝም
አላህ አይተውሽም
አላህዬ እርዳት
ከጎኗ ቁምላት
ጠላቷን ግፋላት
ሀቋን አስጠጋላት
የበላይ አድርጋት
ይበቃሻል በላት
የሁድን ባክህን
ሂዳያ ስጥልን
እንቢ ያሉ እንደሆን
አንተው ስበርልን
አቅም አሳጣልን
ጌታችን ሆይ ስማን
እኛም በዚው ይብቃን
ያራህማኑ አሚን።
ኑር
በድጋሚ የተለቀቀ
የተለያዩ ወንጀሎችን ለመፈፀም ለሚገፋፉህ ሰዎች በዚህ የቁርኣን አንቀፅ መልስላቸው:-
•
{ قُلْ إِنِّي أَخَافُ إِنْ عَصَيْتُ رَبِّي عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ }
«እኔ በጌታዬ ባምጽ የታላቁን ቀን ቅጣት እፈራለሁ» በላቸው፡፡ [አል አንዓም (15)]
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
•
{ قُلْ إِنِّي أَخَافُ إِنْ عَصَيْتُ رَبِّي عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ }
«እኔ በጌታዬ ባምጽ የታላቁን ቀን ቅጣት እፈራለሁ» በላቸው፡፡ [አል አንዓም (15)]
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ለመባል እንደሆን ሁሉን ትባላለህ:
አዋቂ አቢድ ነው ሌላም ታገኛለህ:
ግና ለመሆኑ ከጌታህ ምን አለህ?
የሰው አሉባልታ ወይ ጀነት ተሻለህ:
ሚጠቅምህን ምረጥ ቆመህ አስተውለህ!
አዋቂ አቢድ ነው ሌላም ታገኛለህ:
ግና ለመሆኑ ከጌታህ ምን አለህ?
የሰው አሉባልታ ወይ ጀነት ተሻለህ:
ሚጠቅምህን ምረጥ ቆመህ አስተውለህ!
ምን ቢበዛብህም የችግር መከራ:
ባንተ ላይ ቢዘንብም ባንተም ቢያባራ:
በትግስት ጠብቅ የፀሀዩዋን ጮራ:
ምንም ብትዘገይ አትቀር ተቀርቅራ።
ባንተ ላይ ቢዘንብም ባንተም ቢያባራ:
በትግስት ጠብቅ የፀሀዩዋን ጮራ:
ምንም ብትዘገይ አትቀር ተቀርቅራ።
🔶 ሁል ጊዜም አንተን መቅረብ የሚፈልግ ሰው ስህተትህን እያረመ ወደ አንተ ይቀርባል። አንተን መራቅ የፈለገ ሰው ስህተት ያልሆነውን የስህተት ቀለም ቀብቶ ስህተት ያደርገዋል።🔶
ጁመዓ ቀን መርሳት የሌለብን!
……………🍃🌸🍃……………
ነቢዩና ሙሐመድ ሰለዋቱላሂ ዐለይሂ ወሰለም ሰለዋት ማውረድ!
🍃ሱረቱል ካህፍ ማብዛት ደጋግመን መቅራት
🍃ከአስር በሃላ የሚደረግ ዱዓ ሙስተጃብ መሆኑ ዱዓ ማብዛት አላህን ምህረት መማፀን
መልካም የኢባዳ ጁመአ ይሁንልን
……………🍃🌸🍃…………
"ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው
በኢባዳ፣ በዚክር ፣ በሰለዋት እንጠነክር ኢባዳችን የተባረከ ይሁን ያስብነዉ የሚሳካበት ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት ይሁንልን 🍃
……………🍃🌸🍃……………
መልካም ጁመዓ ይሁንላችሁ ውዶቼ
አሚን

❶) «ከሱረተል ካህፍ መጀመሪያ አስር አንቀፆችን የሸመደደ ሰው ከደጃል ተጠበቀ»።
ﻣﻦ ﺣﻔِﻆ ﻋﺸﺮَ ﺁﻳﺎﺕٍ ﻣﻦ ﺃﻭﻝِ ﺳﻮﺭﺓِ ﺍﻟﻜﻬﻒ، ﻋُﺼِﻢَ ﻣﻦ ﺍﻟﺪَّﺟَّﺎﻝِ.
ምንጭ:-📒ሰሒሁ ሙስሊም (809)
❷) «ሱረተል ካህፍን ያነበበ ሰው እስከ ቂያማ እለት ድረስ ብርሀን ትሆንለታለች ካለበት ቦታ እስከ መካ ድረስ የሚደርስ ከመጨረሻዋ አስር አንቀፆችን ያነበበ ሰው ከዛም ደጃል ቢወጣ አይጎዳውም»።
ﻣﻦ ﻗﺮﺃ ﺳﻮﺭﺓَ ﺍﻟﻜﻬﻒِ ﻛﺎﻧﺖ ﻟﻪ ﻧﻮﺭًﺍ ﺇﻟﻰ ﻳﻮﻡِ ﺍﻟﻘﻴﺎﻣﺔِ ، ﻣﻦ ﻣﻘﺎﻣِﻪ ﺇﻟﻰ ﻣﻜﺔَ، ﻭﻣﻦ ﻗﺮﺃ ﻋﺸﺮَ ﺁﻳﺎﺕٍ ﻣﻦ ﺁﺧﺮِﻫﺎ ﺛﻢ ﺧﺮﺝ ﺍﻟﺪﺟﺎﻝُ ﻟﻢ ﻳﻀﺮُّﻩ،
📒ሰሒህ አት-ተርጊብ ላይ አልባኒ ሰሂህ ብሎታል (225)
➌) «ጁምአ ቀን ላይ ሱረተል ካህፍን ያነበበ ሰው በሁለቱ ጁምአዎች መሀከል ብርሀን ያበራለታል»።
ﻣﻦ ﻗﺮﺃ ﺳﻮﺭﺓَ ﺍﻟﻜﻬﻒِ ﻓﻲ ﻳﻮﻡِ ﺍﻟﺠﻤﻌﺔِ ﺃﺿﺎﺀ ﻟﻪ ﻣﻦ ﺍﻟﻨﻮﺭِ ﻣﺎ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﺠﻤُﻌَﺘَﻴﻦ
📒ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎﻣﻊ: (6470)
#ወሰላሙዓለይኩም
==============
#ሼር_አድርጉት‼️

* ሆስፒታል በሄድኩ ቁጥር የታመሙትን ሁሉንም አላህ ፈውስ ይስጣቸው ዘንድ ያ ረብ እላለሁ፡፡
* በመቃብር አካባቢ ባለፍኩ ቁጥር እነኚህ ሙታኖች የኔ ዱዓ ያስፈልጋቸዋለሁ ብዬ አምናለሁ፤ ያ ረብ ማራቸው እላለሁ፡፡
* ወደዚህ ቤት በገባሁ ቁጥርም ብዙ ባለሓጃዎች፣ በርካታ ባለጉዳዮች እንዳሉ አስባለሁ።
አላህ ለተሻለ ነገር ይወፍቃችሁ ወዳጆቼ።
ሰባሐል ኸይር
ጁምዓ ሙባረክ !
* በመቃብር አካባቢ ባለፍኩ ቁጥር እነኚህ ሙታኖች የኔ ዱዓ ያስፈልጋቸዋለሁ ብዬ አምናለሁ፤ ያ ረብ ማራቸው እላለሁ፡፡
* ወደዚህ ቤት በገባሁ ቁጥርም ብዙ ባለሓጃዎች፣ በርካታ ባለጉዳዮች እንዳሉ አስባለሁ።
አላህ ለተሻለ ነገር ይወፍቃችሁ ወዳጆቼ።
ሰባሐል ኸይር
ጁምዓ ሙባረክ !
እኛም የሀሳባችን አለን፣ አላህም የሚሻው አለ።
ዱንያ ባለቤት አላት።
እሷም አላህ እንደሻት ናት።
አላህ የሻው ነገር ሁሉ ደግሞ መልካም ነው።
የአላህን ፍርድና ዉሳኔ በሙሉ ዉዴታ ተቀበሉ።
በሁሉም ሁኔታና ዘመናችሁ ዉስጥ አልሐምዱ ሊላህ በሉ።
ያኔ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ።
ጁምዓችሁ ትመር
ዱንያ ባለቤት አላት።
እሷም አላህ እንደሻት ናት።
አላህ የሻው ነገር ሁሉ ደግሞ መልካም ነው።
የአላህን ፍርድና ዉሳኔ በሙሉ ዉዴታ ተቀበሉ።
በሁሉም ሁኔታና ዘመናችሁ ዉስጥ አልሐምዱ ሊላህ በሉ።
ያኔ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ።
ጁምዓችሁ ትመር
ረሱል የኔ ናፍቆት
ናፍቆት ሚናፍቃቸው ልብ የሚሳሳላቸው፤
አይን የሚረጋባቸው ምናብ የሚስላቸው፤
ብዕር ያንቱን ፀዳል አጉልቶ እያወጣ፤
ረግቶ እንዲፀና ሊገልፅሁ ቃል አጣ።
ፊዳከ አቢ ወኡሚ .......ያረሱለሏህ
ናፍቆት ሚናፍቃቸው ልብ የሚሳሳላቸው፤
አይን የሚረጋባቸው ምናብ የሚስላቸው፤
ብዕር ያንቱን ፀዳል አጉልቶ እያወጣ፤
ረግቶ እንዲፀና ሊገልፅሁ ቃል አጣ።
ፊዳከ አቢ ወኡሚ .......ያረሱለሏህ
ሉቅማን ለልጃቸው እንዲህ አሉት:-
ልጄ ሆይ ! ተውበትን አታዘግይ ሞት የሚመጣው በድንገት ነውና"።
📚:التبصرة لإبن الجوزي ص (٣٤)
ልጄ ሆይ ! ተውበትን አታዘግይ ሞት የሚመጣው በድንገት ነውና"።
📚:التبصرة لإبن الجوزي ص (٣٤)