አዲስ ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ:
-- @kjumj_official_bot--
Barattota haaraa UNIVERSITY JIMMA isin gahee hunda:-
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
እንደሚታወቀው ዩኒቨርሲቲያችን ግንቦት 04 እና 05 መጥራቱ ይታወቃል ስለዚህ ወደ ግቢ ስትመጡ ያለምንም መንገላታት ለመቀበል ሙስሊም ተማሪዎች ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቀው እናንተ በጉጉት እየጠበቁ ነው።
በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ወንድሞች ማግኝት ትችላላቹ።
Akkuma beekamu Yuunivarsitiin Jimmaa Barattoota haaraa bara 2014 MoE irra gara JU tti ramadamtaniif waamicha kan taasisee Caamsaa 04 fi 05 tahu isaa kan beekamudha kanaaf JAMA'AN BARATTOTA UNIVERSITY JIMMA isiin simachuf qophii isaa xumuratee haawwiin isiin egaa jira .
®Main campus®
~ማዕሩፍ ሰዒድ-MARUF SAID - 0945020813
~አወል ኸድር ~AWOL KADIR-0910502916
~አብዱልአዚዝ ኢድሪስ~ABDULAZIZ IDRIS - 0949916760
ሙሀመድ ጀማል ~MOHAMMED JEMAL- 0910857885
®JIT CAMPUS ®
~አንዋር መሀመድ ~ANWAR MOHAMMED - 0920886879
~ሲቶሌ አባስ ~SITOLE ABAS- 0972180276
~አብደላህ ሸምሰዲን ~ ABDALLAH SHAMSUDIN- 0948780414
®AGRI CAMPUS ®
-ሚፈታህ ጀማል ~MIFTAH JAMAL- 0930474983
-ጁድ አህመድ ~JUD AHMAD - 0960238991
ስለየትኛውም መረጃ ትብብር ለምትፈልጉ
ወንድም እህቶች በነዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ።
*ለበለጠ መረጃ ይህን ቦት ተጠቀሙ
*fresh ተማሪዎች በዚህ bot መመዝገብ ትችላላችሁ
*Barattonni #Fresh taatan Bot ii jama'a kanaan #galmaa'u ni dandessan.
--------------
@kjumj_official_bot
--------------
*Main campus ለምትመጡ ተማሪዎች جماعة طلاب المسلمين بجامعة جما JUMJ ተብሎ የተፃፈበት ነጭ ቲሸርት አርገን እንቀበላችሁዋለን።
*Main campus barattota galtaniif T-shirt جماعة طلاب المسلمين بجامعة جما JUMJ kan jedhu, uffannaa kanaan kan isiin simannu ta'u isiin beksifna.
*Yeroo dhuuftan odeffannoo barbaaddan argachuufi akka hin rakkaneef bilbila Amiroota Jama'a kana fayyadamaa.
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ
JAMA'A BARATTOOTA YUNIVERSITII JIMMA
#Share #Share waliif godhaa!
@jumjofficialpage
https://t.me/JUMJk_Da3wa
https://t.me/KjumjVoice

Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
①) አሶሳ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓህ የአዲስ ተማሪዎች ተቀባይ አድራሻ
1)Esmael Abdulbaki
0925030233
2)Mehamednur Hussen
0989528016
3)Abdusemed Teka
0930652939
4)Nureye Hussen
0942752791
5)Akeml Rebumachalla
0934185499
የትኛውም አይነት ጥያቄ ስለ አሶሳ ግቢ /ከተማ ከላይ ባሉት ስልኮች መጠየቅ ይቻላል!
*
②) ጎንደር ዩኒቨርስቲ ጀማዓህ (ደግሞ እናንተንም እንዳይገድሏችሁ ተጠንቀቁ!)
TEWEDROS CAMPUS
1 seid abinew 0989370406
2 Ahmed hassen 0941960801
3 Abdussomed 0941204863
FASIL CAMPUS
1 Hassen yusuf 0936434810
2 Ahmed habib 0980269031
*
③) ጂማ ዩኒቨርስቲ ጀማዓህ
አዲስ ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ:—
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ።እንደሚታወቀው ዩኒቨርሲቲያችን ግንቦት 04 እና 05 መጥራቱ ይታወቃል ስለዚህ ወደ ግቢ ስትመጡ ያለምንም መንገላታት ለመቀበል ሙስሊም ተማሪዎች ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቀው እናንተ በጉጉት እየጠበቁ ነው።
በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ወንድሞች ማግኝት ትችላላቹ።
Main campus
ማዕሩፍ ሰዒድ 0945020813
አወል ኸድር 0910502916
አብዱል አዚዝ ኢድሪስ 0949916760
ሙሀመድ ጀማል 0910857885
JIT CAMPUS
አንዋር 0920886879
ሲቶሌ አባስ 0972180276
አብደላህ ሸምሰዲን 0948780414
AGRI CAMPUS
ሚፈታህ ጀማል 0930474983
ጁድ አህመድ 0960238991
ስለየትኛውም መረጃ ትብብር ለምትፈልጉ
ወንድም እህቶች በነዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ።
*ለበለጠ መረጃ ይህን ቦት ተጠቀሙ @kjumj_official_bot
*Main campus ለምትመጡ ተማሪዎች جماعة طلاب المسلمين بجامعة جما
JUMJ ተብሎ የተፃፈበት ነጭ ቲሸርት አርገን እንቀበላችሁዋለን።
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ
ያልላካችሁ ላኩ!

لا تنظر إلى صغر المعصية ، ولكن انظر من عصيت .
『የወንጀሏን ትንሽነት አትመልከት ይልቁንስ ማንን እንደወነጀልክ ተመልከት』እህቴ አንቺም እንደዛው

ከዕብ ኢብኑ ማሊክ (አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል:-
"ነገር ማዋሰድን ተጠንቀቁ ነገረኛ ሰው ከቀብር ቅጣት አያርፍምና።"
ምንጭ:-📚الموسوعة 405/4

🔰 #የእጁጅ_ወመእጁጅ
🔷 ክፍል #ሰባት 7⃣
ለዙል ቀርነይን፦ አንተ ማነህ!!! እኔ የት ነዉ ያለሁት! እያለ ማዉራት ጀመረ።
ይሁን እንጂ ዙል ቀርነይን የአይጁርን ንግግር አይረዳምና በጥሩ ሁኔታ መሆኑን እንዲገነዘብ ብቻ እጁን በአይጁር ራስ በማሳረፍ አሻሸው፡፡
በመቀጠልም ዙል ቀርነይን ወታደሮቹን ለአይጁር ምግብ እናመጠጥ እንዲያቀርቡለት አዘዛቸው፡፡ አይጁርም የቀረበለትን ምግብ እየተመገበ ማን ነዉ ይሄ ሰዉ እንዲ ሚንከባከበኝ በማለት እያሰላሰለ የቀረበለትን ምግብ መመገብ ጀመረ፡፡
ምግቡን በልቶ እንዳጠናቀቀም ዙል ቀርነይን እንዲያርፍ በእጁ ካመላከተዉ በኀላ አይጁር አረፍ ሲል ዙል ቀርነይንም ከጎኑ ተቀመጠ፡፡
በዚህ ሁኔታ ላይ ሳሉም በድንገት ከቤተ መንግስት ሰዉ በመምጣት የሀገሩ ዑለማዎች እንደመጡና የመግባት ፍቃድም እንደሚጠይቁ ነገረዉ፡፡ ይህን ጊዜ ዙል ቀርነይን አይጁርን እንዲተኛ በእጁ አመላክቶት ወደ እንግዶቹ በመሄድ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል አድርጎላቸዉ ክስተቱን ከመጀመሪያዉ እስከ መጨረሻው ተረከላቸዉ የንጉሱ ገዳይ እና የያእጁጃዉያኑ ወጣትም እዚህ እንደሚገኝ አክሎ ነገራቸዉ፡፡
በመቀጠልም፦ ስለዚህ ፍጥረታት የምታዉቁት ነገር ምን አለ በማለት ጠየቃቸው፡፡
በመካከላቸዉም አንድ እጅግ በእድሜ የገፋና በእዉቀትም የበለፀጉ አዛዉንት ነበሩና እንዲህ በማለት ንግግራቸዉን ቀጠሉ፡፡
አንተ መልካም ንጉስ ሆይ!! እነሱ የእጁጅ እና ማእጁጅ የሚባሉ ነገዶች ሲሆኑ እጅግ አላህን በማምለክ ጥሩ የአላህ ባሮች ነበሩ፡፡
በመሀከላቸዉም ያጁስ እና ማጁስ የተባሉ ከሀዲያን እና ድግምተኛ ወንድማማቾችም ነበሩ፡፡
ያጁስ የተባለው፦ድግምቱን ተጠቅሞ ህዝቦቹን ወደ ፀሀይ አምልኮ በመጥራት ለተከታዩችም ግዙፍ የሆነ ቤተ አምልኮ ገንብቶ በኩፍር ጎዳና አንቧቧቸዉ፡፡
ማጁስ የተባለዉ ደግሞ የወንድሙን መመለክ እና በህዝቡ አንደበትም መቀደስን ሲመለከት ቅናት በልቡ አደረበትና የተቀሩትን ህዝቦች እሳትን እንዲያመልኩ ጥሪ
አዛዉንቱ ንግግራቸውን ቀጥለዋል፦ በዚህ ሁኔታ ከፊሎቹ የፀሀይ አምላኪ ሆነዉ ከፊሎቹ የእሳት አምላኪ ሲሆኑ የተቀሩት ጥቂቶቹ ደግሞ በኢማናቸዉ ላይ ፀኑ፡፡
የነዚህ በኢማን መፅናት እረፍት የነሳቸዉ ያጁሳዉያን እና ማጁሳውያን አንድ ላይ በመተባበር በሙእሚኖቹ የድግምት ናዳዎችን ያዘንቡባቸዉ ጀመር፡፡ ይሁን እንጂ ሙእሚኖቹ የድግምቱ መደጋገም ከኢማናቸዉ ፍንክች አላደረጋቸዉም ነበር፡፡
በመጨረሻም የሙእሚኖቹን ልጆች በወላጆቻቸው ፊት እያረዱ ወደ ኩፍር ቢያስገድዷቸዉም እምነታቸዉ ይበልጥ መጠንከር ሲጀምር በዘመኑ የነበሩትን ሙእሚኖች ባጠቃላይ በእሳት አቃጥለዉ ደመሰሷቸዉ በማለት ሽማግሌዉ ንግግራቸዉን ሳይጨርሱም ዙል ቀርነይንም፦ ከዚያስ ምን ተከሰተ? በማለት ጠየቃቸዉ፡፡
እሳቸዉም፦ "ከዚያማ አላህ የእርግማንን አይነት ካወረደባቸዉ በኀላ ከሰዉ ዘር ባጠቃላይ የተገለሉ በማድረግ ጨለማን መቀመጫቸዉ....እሳትን ደግሞ መደንበሪያቸዉ ......ሰውነታቸው ደግሞ ቅርፅ አልባ አድርጎ ፀሀይ ሰውነታቸዉን ቀነካ ቁጥር እንዲያቃጥላቸዉ ወሰነባቸው፡፡ በማለት ነገሩት
ዙል ቀርነይንም ግራ በመጋባት፦እንዴት ይህ ሊሆን ይችላል? በሰሞኑ እኮ 10-11የሚሆኑት ወደ ምድር ወጥተዉ ከኛም ተቀላቅለው ነበር፡፡ ግን ፀሀይ ሲያቃጥላቸው አላየንም ሲል ጥያቄ አቀረበ?
አዛውንቱም ይህማ በጭራሽ አይሆሆንም፡፡ እስቲ እናንተ ዘንድ ያገታችሁትን ወጣት አይጁር አሳዩኝ ብለው ጠየቁ፡፡
ከዚያም ዙል ቀርነይን እና አዛውንቱ ወደ አይጁር ክፍል ሄዱ፡፡ በእንቅልፍ ላይ ያለዉን አይጁርን ሲመለከቱት ይህ እንኳን ያእጁጃዊ አይደለም፡፡ ግን ዘረ ቅይጥ ነው አሉ፡፡
ዙል ቀርነይን ይሄ ወጣት የተያዘ እለት ሰዎች ይዘው በወጡት የጧፍ ብርሀን ምክንያት እራሱን ስቶ ነበር አላቸው፡፡
አዛውንቱም አይ ተመሳስሎበት ነው፡፡ ያእጁጃዉያኑ በብርሀን ሲያስፈራሩት ሴላደጉ ነው፡፡ አሉት
ዙል ቀርነይንም ገባኝ ግን ቋንቋቸው ሊገባኝ አልቻለም አላቸው፡፡
አዛውንቱም እኔ ስለማቀው አስተምርሀለው አሉት፡፡
በመቀጠልም ዙል ቀርነይን ወደተቀሩት ኡለማዎች ዘንድ በመሄድ የሚከተለውን ጊዜያዊ አዋጅ አፀደቀ፡፡
1.እነዚየያን ሰዎች ለምንም አይነት ፀብ አንጋብዛቸውም ምክንያቱም በብልሀት ሆነ በጉልበት ከኛ ይበልጣሉና፡፡
2.ከክህደታቸው እንዲመለሱ ጥሪ ማድረግ፦ ጥሪያችንን ካልተቀበሉ ውሳኔው የኛ ይሆናል፡፡ በማለት ትዕዛዙን ካስተላለፈ በኀላ የመጡት ኡለማኦች ተስማምተው፦ ይህ ጉዳይ መቋጫውን ሳያገኝ ወደ ሀገሮቻችን አንመለስም አሉ፡፡
ዙል ቀርነይንም በመቆየታቸው የተሰማውን ደስታ ገሐፆላቸው ለሦስት ቀናት ግን ከአዛውንቱ ማሳለፍ እንደሚፈልጉ ነግሯቸው ቋንቋቸውን ለመማር ከአዛውንቱ ጋር ሆነ፡፡
አይጁር በክፍሉ ሆኖ ሳለ በወታደሮቹ በሚመጣለት ምግብ እና መጠጥ በጣም በመገረም ለምንድነው እነዚን ህዝቦች ያለ ምክንያት የምጠላቸው???
እነዚ ህዝቦች መጥፎ ቢሆኑ እኮ ለንጉሳቸው በቀል ሲሉ ጭንቅላቴን ይቆርጡት ነበር፡፡
ስለዚህ
ውሳኔ ከመወሰኔ በፊት ቀጥልቀት ማሰብ ይኖርብኛል በማለት ከራሱ ጋር አወራ፡፡
ዙል ቀርነይንም ለተከታታይ ቀናት ቋንቋቸውን በሚገባ ከአዛውንቱ ከተማሩ በኀላ አይጀጁር የተኛበት ክፍል በመግባት አይጁርን በተማረው ቋንቋ ሰላም ባንተ ላይ ይሁን አለው፡፡
አይጁርም በድንጋጤ ዙል ቀርነይንን እያየ፦ ይህ ያእጁጃዊ ነዉ ወይስ አይደለም፡፡ በማለት እያሰበ ሰላምታውን መለሰለት፡፡
ዙል ቀርነይንም፦ ልጄ ሆይ ከአላህ ሌላ ማን አለ?እሱ እኮ አንዱ እና ብቸኛው ነው፡፡ ወገኖችህም እኮ አላህን በብቸኝነት አምላኪ ነበሩ፤ በመጨረሻም የማይጠቅምን ነገር አማልክት አድርገው ያዙ፡፡ አለው
ይህን ጊዜ አይጁር በመገረም ዙል ቀርነይንን እየተመለከተ፦ስለ ህዝቦቼ ምታቀው አለ ሲል ጠየቀው፡፡
Part ➑
ይቀጥላል....

ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ
~
በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያ አመት ተማሪዎችን (ፍሬሾችን) እንደ እናትና አባት ሆነው የሚቀበሉ የሱና ወንድምና እህቶችን ስልክ ቁጥርና ሙሉ አድራሻ ለማግኘት ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ !!!
👇
https://t.me/Daewa_selefya_beuniversity
👆አዲስ ለሚገቡ share አድርጉላቸው
Follow the sunnah !!!!!

Telegram
𝙛𝙚𝙬𝙖𝙯 (ዳዕዋ ሰለፊያ በዩኒቨርስቲ )
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَكُونُوا مَعَ الصَّادِقِينَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ሁኑ፡፡
ለአስተያየት ☞ @Fewaz_muslimbot

ክፍት የስራ ቦታ ለኡስታዞች(ሀፊዞች)
ዳሩል አርቀም የቁርዓን ማእከል ወንድ እና ሴት የቁርዓን ሀፊዞችን በኦላይን ቁርዓን አስቀሪነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም ቁርዓንን የሀፈዛችሁ እንዲሁም የማስቀራት ተስጥዖ ያላችሁ ኡስታዞች ይሄ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን 02/09/2014 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት የስራ ቀናቶች በተቀመጠው አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ።
መስፈርት
—ቁርዓን የሀፈዘ/ች
—smart phone ያለው/ያላት
—ጥሩ የስራ ተነሳሽነት ያለው/ያላት
—የትምህርት ደረጃ ከ 10 በላይ የሆነ/ች
ለበለጠ መረጃ
0991808935
0904195332
የዳሩል አርቀም የቁርዓን ማዕከል ማኔጅመንት ቦርድ

ከአንደኛው መልካም ነገር ወጥቶ ሌላ መልካም ነገር በመሥራት መካከል ትዕግስት የሚባል አድካሚ ነገር አለ። ግና አላህ ዘንድ ለተሳሰበው በብዙ አጅር የተሞላ ነው።
ታገሉ
ታገሱ
ታገሉ
ታገሱ
እህቴ ሆይ
ኸይር ሲመጣ አመስጋኝ ሸር ሲመጣ ሶብርን ትዕግስትን ተላበሺ!
ምንም እንኳን ነገራቶች እንዳሰብሻቸው ባይሆኑም ታጋሽና አመስጋኝ እንስት ሁኚ።

→ ክፍል አንድ ←
بــســم الــلــه الــرحــمــن الــرحــيمــ
الحمد الله رب العالمين
↝አስካሪ መጠጥ (ኸምር)↜
ለመጀመሪያ ሰዉ መጠጥን ይወስዳል፡፡ ከዚያም መጠጡ መጠጥን ይወስዳል፡፡ የኋላ ኋላም መጠጡ ሰዉን ይወስዳል፡፡» (ጃፓናዉያን)
«የመጀመሪያው መጠጥ ከውሃ ጋር፣ ሁለተኛው ያለውሃ፣ ሦስተኛው እንደውሃ ይወሰዳል፡፡» (ጃፓናዉያን)
ከዝሙት አበይት መዳረሻ መንገዶች አንዱ ኸምር ነው፡፡ ኸምርን የጠጣ ሰው የአዕምሮ ሚዛኑ ስለሚዛባ ምን እንደሚሠራ በውል አያውቀውም፡፡ ኸምርን የጠጣ ሰው በመጠጡ ተወስዷል፡፡ ከዚህም የተነሳ ማንኛውንም ወንጀል ሊሠራ ይችላል፡፡ በተለይ በመጠጥ ለተወሰደ ሰው ዝሙትን መሥራት የመጀመሪያ ምርጫው ነው፤ ምክንያቱም ልብ በተፈጥሮው ዝሙትን ይፈልጋል፤ ይመኛልም፡፡ በመጠጥ የተወሰደ ሰው ሌላው ቀርቶ ሴት ልጆቹን፣ እናቱንና እህቶቹን ሳይቀር ሊደፍራቸው ይችላል፡፡ አንድ ጊዜ አንዱ ሰካራም ማለዳ ሲነሳ አብረውት የሚኖሩትን እህቶቹን ከቤቱ ያጣቸዋል፡፡ እህቶቹ ግን ትንሽ ቆይተው ወደቤታቸው ተመለሱ፡፡ በዚህን ጊዜ ሰውየው «ከቤት የት ጠፍታችሁ ነው አሁን የምትመጡት?» አላቸው፡፡ እህቶቹም «አንተ እኮ ሌሊት ልትደፍረን ስትመጣብን ሸሽተን ጎረቤት አድረን ነው አሁን የምንመጣው» አሉት፡፡
በኢስላም አስተምህሮት ኸምር የወንጀሎች ሁሉ እናት ናት፡፡ ኸምርን የጠጣ ሰው ማንኛውንም ወንጀል ሊሠራ ይችላል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በአንድ ቂሳ(ታሪክ)እንደተወራው አንድ ጊዜ አንዲት መጥፎ ሴት አንድ ሃይማኖተኛ ወንድን አግባብታ ወደቤቷ አስገባችውና ከዚያም «ወይ ከኔ ጋር ዝሙትን ሥራ፤ ወይም ይህንን ሕፃን ልጅን ግደለው፤ አልያም ይህንን ኸምር ጠጣው፤ ነገር ግን ከነዚህ መካከል አንዱንም እምቢ ካልክ እኔ ወዲያው ሊደፍረኝ ወደቤቴ ገባ ብዬ እጮኽብሃለሁ፤ የዛኔ አንተ በሕዝቡ መካከል ትዋረዳለህ፤ ስምህም ይጠፋል» አለችው፡፡
ሃይማኖተኛው ሰውዬም አስቦ አስቦ «ከሦስቱ ወንጀሎች አደገኛነት አንፃር ቀለል ያለው ኸምርን መጠጣት ስለሆነ ኸምሩን ጠጥቼ በዚሁ ልፋታት በሚል ሳቤው ኸምሩን ለመጠጣት ወሰነ፡፡ ከዚያም መጠጡን ቅጂልኝ አላት መጠጡንም ወሰደ፡፡ ሴትዮዋንም ደፈራት፡፡ በስተመጨረሻም ሕፃኑንም ገድሎ ሄደ፡፡ ይህም ነብዩ(ﷺ)ኸምር የወንጀሎች ሁሉ እናት መሆኗን ያስረዱበት ቂሳ ነው፡፡
በጥቅሉ አንዱ ሰው መጠጥን የሚወስድ ከሆነ የኋላ ኋላ በመጠጡ ይወሰዳል፡፡ ከዚህ በኋላ እርሱን የምትመራውና የምትገዛው ኸምሩ ናት፡፡ እርሷም የወንጀሎች ሁሉ እናት በመሆኗ የወሰደችውን ሰውዬ የትኛውም ወንጀል ውስጥ ልትዘፍቀው ትችላለች፡፡ ለዚህም ነው ኢስላም ኸምርን አጥብቆ የከለከለውና ራቁት ያለው፡፡ በቁርኣኑ ውስጥ አላህ(ﷻ)ኸምርን «ሪጅዝ» ማለትም(እርኩስ፣ በካይ፣ ቁሻሻ ብሏታል፡፡ አላህ(ﷻ)እንዲህ ይላል፡-
Surah Al-Ma’idah verses: 90-91
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ إِنَّمَا ٱلْخَمْرُ وَٱلْمَيْسِرُ وَٱلْأَنصَابُ وَٱلْأَزْلَٰمُ رِجْسٌ مِّنْ عَمَلِ ٱلشَّيْطَٰنِ فَٱجْتَنِبُوهُ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ إِنَّمَا يُرِيدُ ٱلشَّيْطَٰنُ أَن يُوقِعَ بَيْنَكُمُ ٱلْعَدَٰوَةَ وَٱلْبَغْضَآءَ فِى ٱلْخَمْرِ وَٱلْمَيْسِرِ وَيَصُدَّكُمْ عَن ذِكْرِ ٱللَّهِ وَعَنِ ٱلصَّلَوٰةِ فَهَلْ أَنتُم مُّنتَهُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሚያሰክር መጠጥ ቁማርም ጣዖታትም አዝላምም ከሰይጣን ሥራ የኾኑ እርኩስ ብቻ ናቸው፡፡(እርኩስን)ራቁትም ልትድኑ ይከጀላልና፡፡ ሰይጣን የሚፈልገው በሚያሰክር መጠጥና በቁማር በመካከላችሁ ጠብንና ጥላቻን ሊጥል አላህን ከማውሳትና ከስግደትም ሊያግዳችሁ ብቻ ነው፡፡ ታዲያ እናንተ(ከእነዚህ)ተከልካዮች ናችሁን(ተከልከሉ)፡፡
በመሆኑም አላህ(ﷻ)ኸምር መጠጣትን እርም አድርጓል፡፡ ወደርሱ ከመቅረብም አስጠንቅቆናል፡፡ ነብዩ(ﷺ)እንዲህ ብለዋል፡-......
👉ኢንሻ አላህ በክፍል ሁለት ይጠብቁን👈
👉 ይ ቀ ጥ ላ ል👈
በግሩፖች ሼር በማድረግ ግዴታችንን እንወጣ
ለመልካም ነገር እንሽቀዳደም በጀነትም ቀዳሚዎች እንድንሆን በአላህ ፍቃድ።
ለኢስላም መስራት ክብር ነው❗️
ለናንተም ክብራችሁ የሆነ ሼር በማድረግ በተግባር ግለፁልን
👉ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር👈
ቀጣዩንና ሌሎችን ተጨባጭ የሆኑ አዳዲስ ደስ ሚሉ ምክሮችን ለማግኜት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
Join us on
telegram channel
👇👇 👇👇👇 👇👇
https://t.me/httpsLatahzen

La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:-
አላህን የሚፈራ ባለው ነገር ላይ የሚብቃቃና
እራሱን የሚደብቅ (ዝቅ የሚያደርግ) ሰው አላህ ይወደዋል።
📚ሙስሊም ዘግቦታል
አላህን የሚፈራ ባለው ነገር ላይ የሚብቃቃና
እራሱን የሚደብቅ (ዝቅ የሚያደርግ) ሰው አላህ ይወደዋል።
📚ሙስሊም ዘግቦታል
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዛሬው የመጅሊስ ስብሰባ ተቋርጧል።
ዶ/ር ጀይላን «ስብሰባው በገለልተኛ አካል ይጣራ!» በማለታቸው ብቻ በቦክስ ተመተው ማይኩን ተነጥቀዋል። ቦክሱ የ"ሙፍቲ" ነው! ይሄ ትልቅ ነውርና ውንብድና ነው።

ኧረ "ሐጂ"! እኔ ጋቢዎን ሲደራርቡ ጊዜ እንኳን በቦክስ በቁንጥጫ የሚማቱ ሁላ አይመስለኝም ነበር! ስንት አመት ቢሰለጥኑ ነው በአላህ? አታለውናል የምር¡
«አገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል!» እንዲሉ፤
እነ "ሐጂ" ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብ እና እነ "ሐጂ" ሙሐመድ ወሌ የነበሩበት መድረክ ዑለማን በቦክስ የሚማታ ሰው ተፈጠረበት ማለት ነው? ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን በአላህ?

ዶ/ር ጀይላን ያሉት «ስብሰባው የህግ ጉዳይ ስለሆነ ሰነዱን ያዘጋጁ የህግ ባለሙያው ይምሩት!» ነው። ይህ እንደት በቦክስ ያስመታል? ዑለማእ ይከበር ማለት እንዲህ ነው? Enough is enough!
አላህ አልቀደረልንም ብለን በዉዴታ የምንቀበለው ነገር እንጂ አለፈን ብለን የምንቆጭበት ዕድል የለም።
ጌታዬ ሆይ እኛ የጓጓንለትን ሳይሆን አንተ የተሻለ ነው ያልከዉን ነገር ፃፍልን።

ለምን ተገለበጥሽ እህቴ?
አንቺ ቅኑን መንገድ አውቀሽ የተስተካከልሽ ከዛም መንገዱን ለቀሽ የጠመምሽ ሁኔታሽም የተቀየረ ክልክል በሆነ መንገድ ደስታን እየፈለግሽ ያለሽ እህቴ
ሃቁን ካወቅሽ በኋላ ለምን ዱንያ ልብሽን ቀየረችው ?
እህቴ ምን አግንቶሽ ነው ምንስ ነው ምክንያትሽ!?
ለምንድን ነው ለሊቱም ቀኑም እኩል የሆነብሽ
ለምንድን ነው ደስታ በጣፋጭ ነገርና በስሜት ውስጥ እየፈለግሽ ያለሽው?
ለምን ለምን እህቴ እስኪ ራስሽን ጠይቂውና መልሽልኝ
እስኪ ንገሪኝ ምንድን ነው ምክንያትሽ ለምን ይሆን በዚህ ርካሽ ዱንያ የተታለልሽው
የዱንያን ፈተና መውጣት የከበደሽ ለምንድን ነው ???
እኔ የአኼራ ወንድምሽ ልረዳሽ እፈልጋለሁ ማለትም ከአላህ በታሽ ሰበብ ልሆንሽ... የአላህም ፍቃድ ከሆነ ያንቺም ፍላጎት ከሆነ
መልዕክቴና ጥያቄየ ከአላህ ርቃችሁ(የአላህን ትዕዛዝ ጥሳችሁ)ሃራም በሆነ ምንገድ ደስታን እየፈለጋችሁ ላላችሁ እህቶች ነው።
Inbox☞ @Nur4843