ትንሿ ዒድ
➬➬➬➬
የኢድ ትንሽ የለ ሁለቱም ትልቅ ነው
በእስልምናችን የ ተ ደ ነ ገ ገ ው
በነብዩ ሱና የ ተ ረ ጋ ገ ጠ ው
📏📏📏📏📏📏📏📏📏
ፁሙ የተባለው 6ቀን ከሸዋል
ወይ ከመጀመሪያ ሲፈለግ ከመሀል
ለዘገየ ደግሞ ሊያልቅ ሲል ይፆማል
ታዳ ➴➘➴➷➘
ትንሿ ዒድ መጀመሪያ ላይ ናት
በናንተ ቃዒዳ ባስቀመጣችሁት
ፍልስፍስፍ አርጋችሁ ባፀደቃችሁት
📏📏📏📏📏📏📏📏📏
ያንን ቀን ያልፆመ አጅሩ አምልጦታል
ትርፉ ረሀብ ነው ሲባልም ይሰማል
የቢድዓ ነገር እጅጉን ይደንቃል
📏📏📏📏📏📏📏📏📏
እስኪ መረጃ አምጡ ከነብዩ ሀዲስ
ወይ ከአዒማወች በእውቀት ይዳሰስ
ሀቅ ከባጢሉ እንዳይድበሰበስ። ✅
➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝
ትንሿ ኢድ
አትቀልዱ ፋዘር የምን ትንሽ ኢድ ነው፤
በቁርአን የሌለ ሀዲስ የማያውቀው፤
በወርድ ስፋቱ ወይም በምንድነው፤
ትንሽ ትልቅ ብሎ የማበላለጫው፤
ለኢደል ፊጥሩ ያልታረደው ሙክት፤
ትንሽ ኢድ ተብሎ ያገኛል ትልቅ መብት፤
እረ ፍትህ ይኑር ህሊና ይውቀሰን፤
ቁርአን ይዳኘን ሀዲሱ ይፍረደን፤
ትንሿ ኢድ ብለህ
ትልቅ መብት ስትሰጠው፤
ለዚህ ለቢድአህ ምንድነው ማስረጃው፤
ለዚህ ለድፍረትስ ከቀደምቶች ፋና፤
ይምጣልን ደሊሉ ከኪታብ ከሱና፤
አይ ሸሆቹ አዘዋል ኢዷን ልናከብር፤
ቃላቸው ክቡር ነው ብለህ ብትደሰኩር፤
ፍፁም አይጠቅምህም ውርደቱ
ሳይመጣ ተመለስ በክብር፤
📝 Ibnu muhammed
➬➬➬➬
የኢድ ትንሽ የለ ሁለቱም ትልቅ ነው
በእስልምናችን የ ተ ደ ነ ገ ገ ው
በነብዩ ሱና የ ተ ረ ጋ ገ ጠ ው
📏📏📏📏📏📏📏📏📏
ፁሙ የተባለው 6ቀን ከሸዋል
ወይ ከመጀመሪያ ሲፈለግ ከመሀል
ለዘገየ ደግሞ ሊያልቅ ሲል ይፆማል
ታዳ ➴➘➴➷➘
ትንሿ ዒድ መጀመሪያ ላይ ናት
በናንተ ቃዒዳ ባስቀመጣችሁት
ፍልስፍስፍ አርጋችሁ ባፀደቃችሁት
📏📏📏📏📏📏📏📏📏
ያንን ቀን ያልፆመ አጅሩ አምልጦታል
ትርፉ ረሀብ ነው ሲባልም ይሰማል
የቢድዓ ነገር እጅጉን ይደንቃል
📏📏📏📏📏📏📏📏📏
እስኪ መረጃ አምጡ ከነብዩ ሀዲስ
ወይ ከአዒማወች በእውቀት ይዳሰስ
ሀቅ ከባጢሉ እንዳይድበሰበስ። ✅
➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝
ትንሿ ኢድ
አትቀልዱ ፋዘር የምን ትንሽ ኢድ ነው፤
በቁርአን የሌለ ሀዲስ የማያውቀው፤
በወርድ ስፋቱ ወይም በምንድነው፤
ትንሽ ትልቅ ብሎ የማበላለጫው፤
ለኢደል ፊጥሩ ያልታረደው ሙክት፤
ትንሽ ኢድ ተብሎ ያገኛል ትልቅ መብት፤
እረ ፍትህ ይኑር ህሊና ይውቀሰን፤
ቁርአን ይዳኘን ሀዲሱ ይፍረደን፤
ትንሿ ኢድ ብለህ
ትልቅ መብት ስትሰጠው፤
ለዚህ ለቢድአህ ምንድነው ማስረጃው፤
ለዚህ ለድፍረትስ ከቀደምቶች ፋና፤
ይምጣልን ደሊሉ ከኪታብ ከሱና፤
አይ ሸሆቹ አዘዋል ኢዷን ልናከብር፤
ቃላቸው ክቡር ነው ብለህ ብትደሰኩር፤
ፍፁም አይጠቅምህም ውርደቱ
ሳይመጣ ተመለስ በክብር፤
📝 Ibnu muhammed
።።።።🌹ልውደድክ ከልቤ።።።🌹
🔸በፍቅርህ ታምሜ ወድቄያለሁ ያልኩህ
ምሆነውን አጣሁብየ የነገርኩህ:
ናፍቆቴ በዙነው እያልኩ ያስረዳሁህ
ከልቤነው ሁሉም ውሸት እንዳይ
መስልህ!
🔸በናፍቆት ተከዥ በፍቅር የማብደው
እላይ ታች እያልኩ ለፍቅር ምሰግደው
ላንተ እንዳይመስልህ አይደለም
ሌላነው:
🔸በዝማሬ ቅኔ የምቀዳው ሁላ
በናፍቆት አዝኔ በፍቅር ስሞላ:
ያሁሉ ፍቅር ሁሌም የምነግርህ
ውዳሴው ክብሩ ላንተ
እንዳይመስልህ!
🔸ፍቅር ፍቅርብየ እራሴን የማጣው
ናፍቆት ልቤን ገዝቶት ለፍቅሩ
የማዝነው:
የማንም አይደለም የሩሱል ብቻነው።
🔸ቀንከሌት የሚያስነባኝ በዝቶብኝ
ናፍቆቱ:
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኝ ስብዕናው
ውበቱ:
🔸የሁሉ ውደታ ያሁሉ መሀላ
ላንተ እንዳይመስልህ ጠንቶብኝ
ሲጎላ:
ያሁሉ ዝማሬ የፍቅር ሽለላ
ለሀቢቢ እኮነው ለእኛ ረሱለላህ።
Ibnu muhammed
🔸በፍቅርህ ታምሜ ወድቄያለሁ ያልኩህ
ምሆነውን አጣሁብየ የነገርኩህ:
ናፍቆቴ በዙነው እያልኩ ያስረዳሁህ
ከልቤነው ሁሉም ውሸት እንዳይ
መስልህ!
🔸በናፍቆት ተከዥ በፍቅር የማብደው
እላይ ታች እያልኩ ለፍቅር ምሰግደው
ላንተ እንዳይመስልህ አይደለም
ሌላነው:
🔸በዝማሬ ቅኔ የምቀዳው ሁላ
በናፍቆት አዝኔ በፍቅር ስሞላ:
ያሁሉ ፍቅር ሁሌም የምነግርህ
ውዳሴው ክብሩ ላንተ
እንዳይመስልህ!
🔸ፍቅር ፍቅርብየ እራሴን የማጣው
ናፍቆት ልቤን ገዝቶት ለፍቅሩ
የማዝነው:
የማንም አይደለም የሩሱል ብቻነው።
🔸ቀንከሌት የሚያስነባኝ በዝቶብኝ
ናፍቆቱ:
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኝ ስብዕናው
ውበቱ:
🔸የሁሉ ውደታ ያሁሉ መሀላ
ላንተ እንዳይመስልህ ጠንቶብኝ
ሲጎላ:
ያሁሉ ዝማሬ የፍቅር ሽለላ
ለሀቢቢ እኮነው ለእኛ ረሱለላህ።
Ibnu muhammed
➧የአላህ መልእክተኛ(ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም)
እንድህ አሉ
➙አመስጋኝ ቀልብ!
➙ አወዳሽ ምላስ!
➙በዱኒያህና በድንህ ጉዳይ አጋዥህ የሆነች መልካም ሚስት!
➙ሰወች ከጠቀጠቁት (ሃብት) በላጭ ናቸው።
እንድህ አሉ
➙አመስጋኝ ቀልብ!
➙ አወዳሽ ምላስ!
➙በዱኒያህና በድንህ ጉዳይ አጋዥህ የሆነች መልካም ሚስት!
➙ሰወች ከጠቀጠቁት (ሃብት) በላጭ ናቸው።
Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
በቤተ ክህነቷ በትልቅ የስልጣን እርከን ላይ ተቀምጠው፤ እንኳን ከርሳቸው ከሌላ ተራ ሰው የማይጠበቅን አሳፋሪ የጥላቻ ንግግር ሲናገሩ የነበሩት አባ ዮሴፍ (አባ ዩራኒዬም) እኚህ ናቸው።
ከጎንደሩ ጥቃት ጀርባ እጃቸው ረጅም እንደሆነ ይነገራል።
ግቡና ወደ ትዊተር Re-tweet በማድረግ ነውራቸውን እናጋልጥ!
ግቡላቸው!
👇👇👇
https://t.co/uH1utV509z
ከጎንደሩ ጥቃት ጀርባ እጃቸው ረጅም እንደሆነ ይነገራል።
ግቡና ወደ ትዊተር Re-tweet በማድረግ ነውራቸውን እናጋልጥ!
ግቡላቸው!
👇👇👇
https://t.co/uH1utV509z
Twitter
Murad Tadesse
A Church official in #Gondar allegedly having a role in #GondarMassacre went on 'Tewahdo Media' claiming he caught "extremists red handed with Uranium bomb" He tried to gaslight the massacre by fabricating nuclear stories -victim blaming at its best! #Is…
ስግብግብ ሰው ማለት ከአላህ ጋር ሂሳብ የሚተሳሰብ ነው።
6ቱ ሸዋል ቀን ፆም እንደ ሁለት ወር የሚታሰብ ከሆነ 3ቀን ከፆምኩ እንደ አንድ ወር አይታሰብልኝም ይላል አንዱ ፈትዋ ጠያቂ።
ሸዋልን የጀመሩ ዛሬ ይጨርሳሉ። አላህ ይቀበላቸው።
6ቱ ሸዋል ቀን ፆም እንደ ሁለት ወር የሚታሰብ ከሆነ 3ቀን ከፆምኩ እንደ አንድ ወር አይታሰብልኝም ይላል አንዱ ፈትዋ ጠያቂ።
ሸዋልን የጀመሩ ዛሬ ይጨርሳሉ። አላህ ይቀበላቸው።
ሸይኽ ሙቅቢል -ረሒመሁላህ- እንዲህ ብለዋል፦
“ሐቀኛውና ባጢል ያነገበውን ለይተህ እንድታውቅ የሚያስችልህ ጠቃሚ ሸሪዓዊ ዕውቀት ብቻ ነው። ብዙ ሰዎች ከሸሪዓዊ እውቀት ከመራቃቸው እና ችላ ከማለታቸው የተነሳ ሲዘበራርቁ አይተናል። ድምፁን ከፍ አድርጎ ጯሂ ሁሉ ተከታይ ሆነዋል።”
[ቀምዑ አልሙዓኒድ: 2/550]
“ሐቀኛውና ባጢል ያነገበውን ለይተህ እንድታውቅ የሚያስችልህ ጠቃሚ ሸሪዓዊ ዕውቀት ብቻ ነው። ብዙ ሰዎች ከሸሪዓዊ እውቀት ከመራቃቸው እና ችላ ከማለታቸው የተነሳ ሲዘበራርቁ አይተናል። ድምፁን ከፍ አድርጎ ጯሂ ሁሉ ተከታይ ሆነዋል።”
[ቀምዑ አልሙዓኒድ: 2/550]
አዲስ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ:—
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ።እደሚታወቀው ዩኒቨርሲቲያችን ግንቦት 03 እና 04 መጥራቱ ይታወቃል ስለዚህ ወደ ግቢ ስትመጡ ያለምንም መንገላታት ለመቀበል ሙስሊም ተማሪዎች ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቀው እናንተ በጉጉት እየጠበቁ ነው።
በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ወንድሞች ማግኝት ትችላላቹ።
አብድልማሊክ ታጅ
ስልክ:—0925694186
ነጃ ሳይዱ
ስልክ:0979257909
ሰኢድ
ስልክ:—0965202864
ቶፊቅ ሸረፍ
ስልክ:—0967806317
ስለየትኛውም መረጃ ትብብር ለምትፈልጉ ወንድም እህቶች በነዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ

ልዩ ናት
በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች
ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች
በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች
ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ፣በኒቃብ ያማረች
ለባሏ መከታ ለወንድሟ አለኝታ
ለአባቷ ክብር ለልጇ ተምሳሌት
ፈርጥ የአማኝ ሴት የዚህች
አይነት እንስት የእንቁዎች እንቁ
የውዶች· ልዩ ናት
https://t.me/httpsLatahzen
በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች
ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች
በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች
ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ፣በኒቃብ ያማረች
ለባሏ መከታ ለወንድሟ አለኝታ
ለአባቷ ክብር ለልጇ ተምሳሌት
ፈርጥ የአማኝ ሴት የዚህች
አይነት እንስት የእንቁዎች እንቁ
የውዶች· ልዩ ናት
https://t.me/httpsLatahzen
አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲን አድስ ለምትቀላቀሉ እህት ወንድሞች መረጃ ስትፈልጉ ለየካምፓሱ አስተባባሪዎች በመደወል አስፈላጊው ትብብርና ቅበላ ይደረግላችሇል
____
✔ Main ካምፓስ ፦
①) 0938398248 : ኣደም መካሻ
②) 0983368223 : ሙሐመድ ጃቢር
✔ ጫሞ ካምፓስ (Social, FBE, Others)፦
+251902707240 ነቢል
✔ ነጭ ሳር ካምፓስ (Health)፦
0917 79 8377 : ዐብዱ-ር'ረሕማን
0938331616 : ሚዕራጅ
✔ አባያ ካምፓስ (Natural Science & Computational):-
+251908349108 አሊ
✔ ኩልፎ ካምፓስ (Agriculture):-
+251962761683 ሲራጅ
✔ ሰውላ ካምፓስ፦
0934189265: ሰዒድ
https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/11855

Telegram
ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus
አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲን አድስ ለምትቀላቀሉ እህት ወንድሞች መረጃ ስትፈልጉ ለየካምፓሱ አስተባባሪዎች በመደወል አስፈላጊው ትብብርና ቅበላ ይደረግላችሇል
____
✔ Main ካምፓስ ፦
①) 0938398248 : ኣደም መካሻ
②) 0983368223 : ሙሐመድ ጃቢር
✔ ጫሞ ካምፓስ (Social, FBE, Others)፦
+251902707240 ነቢል
✔ ነጭ ሳር ካምፓስ (Health)፦
0917 79 8377…
____
✔ Main ካምፓስ ፦
①) 0938398248 : ኣደም መካሻ
②) 0983368223 : ሙሐመድ ጃቢር
✔ ጫሞ ካምፓስ (Social, FBE, Others)፦
+251902707240 ነቢል
✔ ነጭ ሳር ካምፓስ (Health)፦
0917 79 8377…
. #ፅንፋኛ_አሸባሪ፣
, #ሀገር_አጥፊ_ቄሶች!!
〰〰〰〰〰〰〰〰
የጥላቻ ቁንጮ እንዲረጭ በምድር
ሀገር ተረጋግታ ሰው ሰላም እንዳይኖር
ደማቸው በከንቱ ፈሶ እንዲቀር በዱር
ብዙዎች ቁመዋል ረብሻ በመፍጠር
<=====================>
ኦክቶዶክስ ዲያቆኖች እነዚያ አመል የለሽ
እነ #አባይነህ_ካሴ ህውከት ሴራ ጠንሳሽ
ነገርን ጫሪዎች የተኛ ፀብ ቀስቃሽ
ሀገርን አናጊ ሰላምን አደፍራሽ
⤵
ሲሻቸው ሰባኪ ሲሻቸው ጦረኛ
ሲሻቸው ወንበደ ሲሻቸው ዘረኛ
#ዮርዳኖስ የሚሉት ሌላኛው መርዘኛ
#ዘመድኩን_በቀለ ዋና ሽብርተኛ
ፀረ ሰላም ናቸው መናጢ ግለኛ
ፅድቅ የማውቃቸው ጠቅላላ ሸረኛ
⤵
ለሀገር አሳቢ መስለው ተቆርቋሪ
ቅናት ምቀኝነት አርጓቸው መሰሪ
በዚህ የተነሳ፣ የሽብር ፈጣሪ
<=====================>
በጣም አሳዛኙ የሰው ስም ሲያጠፉ
በኛ በሙስሊሞች በደል ሲለጥፉ
የማንሰማው የለም ሲደርሰን ወንጭፉ
የአረብ ተላላኪ ይሉናል ሲቀጥፉ
ኢትዮጽያንም አፍራሽ አረገውን አረፉ
⤵
ኦክቶዶስን ማጥፋት የሚል ጨምረዋል
ከዚህ ወራጅ አለ ዝርዝር ይፈልጋል
⤵
ሰላማዊ ሁነን እውነታን በመስበክ
ኦክቶክሱን ማስለም ጼንጤውን መባረክ
አዎ! አላማችን ነው ማጥፋት ክህደት ሽርክ
አለም እንድሰግድ ለብቸኛው አምላክ
<=====================>
ግን በሃይል አይደለም ሽብር በማስፋፋት
ግንባሩን በል እያልን እንደ ዲያቆን ስብከት
አክራሪ ክርስቲያን ሲያርዱ እንደሚታዩት
<=====================>
ሙስሊሙን ለማረድ ለዛ ያበቃቸው
ምክንያት አቀረቡ በአንደበታቸው
ጎንደር ምድረ በዳ እንዳኮን ፈርተን ነው
ሌላ ምስጥር የለም ይሄው ምክንያታቸው
አቅልለህ አትየው ይሄን ስጋታቸው
ወደፊትም ቢሆን ጉዳዩ አሰፈሪ ነው
ሊያዎድሙ ከዎጡ ሲፈራ ልባቸው
ሀገር እንደት ይልማ በዚህ መልኩ ታስረው
<=====================>
ሀሲድነት ይቅርብህ ዲያቆን ተረጋጋ
በሽታው ጠናብህ ከምቀኝነት ጋ
ሁሌ ትጮኻለህ ሲመሽም ሲነጋ
ሲዳማ ሶማሊ፣
አጣየ ኬሚሴ ስልጤና ጅግጅግጋ
ጅማ ጋሞ ጎፋ ሙስሊሙ ሲንጋጋ
ቅናት አቃጠለው፣
ዲያቆን አልታገሰም አደራጀ መንጋ
ሽብር ሊቀሰቅስ፣
ሀገሪቱን ሊያፈርስ፣
ሙስሊሙን ሊዋጋ
ከሜዳ ተነስቶ በነገር ፍለጋ
ዲያቆኑ እንዲህ አለ የውስጡን ሲናገር
ከፍራቻ ብዛት አይኑ ሲጭበረበር
ስጋት አቃጭሎበት እንደ ህልም ነገር
ሙስሊም ብቻ ሆነ የሚኖረው ባገር
አሰለቅቀውናል ጠቅላላ ከምድር
#ጉድ!
ክርስቲያን የጠፋ አይመስልም ሲናገር?
<=====================>
ሙስሊሙ ሆይ ንቃ እዎቅ ይሄን ሚስጥር
አንሰናል አልቀናል ብሎ ሲደሰኩር
ለደህናው አይደለም እንደዚህ የሚያሴር
የሽብር ቅስቃሳ እንደህ ነው ሲጀመር
⤵
እንግዲያማ እውነታው ሲታሰብ በድመር
ክርስቲያኑ ፈልቷል በርከቷል እንደ አፈር
እንዳው በጥቂቱ ቆጠራ ብንጀምር
ትግራይ እሰከ ቆቦ ጎጃምና ጎንደር
ከአንባሰል ጀምሮ፣
ወልዲያን ጨምሮ ወዲያ ደብረ ታቦር
⤵
ወዲህ #ደብረ ሲና #በደብረ ብርሀን
#በደብረ ማሪቆስ የሞላ ክርስቲያን
⤵
#ደብረ ዘይት ብትል ክርስቲያን በርክቷል
ቦታውን ለመቁጠር እንዲህ ያሰለቻል
እንኳን ክርስቲያኑ #ደብረ #ደብረው በዝቷል
⤵
ይሄን ሁሉ ክምር፣ይሄ ሁሉ መዓት
ዲያቆኑን አልታየው ኢስላም ሰላም ነስቶት
ደግሞ እንዲህ ማለቱ ቅናት አሳብዶት
ሙስሊሞች በለጡን በስራ ስምሪት
ድርና ማግ ሆነው ገበያውን ያዙት
⤵
በንግድ አለም ገብተው ሁሉን አዳረሱ
እኛን ተላላኪ ሊያደርጉን ተነሱ
እያለ ይቃዣል እስኪያቅ እስትንፋሱ
ከአልፋ እክከ ኦ ሜጋ ይሄነው በስሱ
በቅናት ሰንሰለት ተጠፍሯል ቄሱ
በጥቃቅን ጉዳይ በዚህ በእርኩሱ
ሰይጣኑ ከመጣ ክፉ ዳቢሎሱ
ንደት ንደት ካለው ከጨሰ መንፈሱ
አይቀሬ ጉዳይ ነው ሀገርም ማፍረሱ
ፅንፈኛ አሸባሪ ህዝብን ከሚያምሱ
ሀገር አጥፊ ቄሶች ቶሎ በተነሱ
✍ ibnu Muhammed
ቻናሉን ይቀላቁ
https://t.me/httpsLatahzen
, #ሀገር_አጥፊ_ቄሶች!!
〰〰〰〰〰〰〰〰
የጥላቻ ቁንጮ እንዲረጭ በምድር
ሀገር ተረጋግታ ሰው ሰላም እንዳይኖር
ደማቸው በከንቱ ፈሶ እንዲቀር በዱር
ብዙዎች ቁመዋል ረብሻ በመፍጠር
<=====================>
ኦክቶዶክስ ዲያቆኖች እነዚያ አመል የለሽ
እነ #አባይነህ_ካሴ ህውከት ሴራ ጠንሳሽ
ነገርን ጫሪዎች የተኛ ፀብ ቀስቃሽ
ሀገርን አናጊ ሰላምን አደፍራሽ
⤵
ሲሻቸው ሰባኪ ሲሻቸው ጦረኛ
ሲሻቸው ወንበደ ሲሻቸው ዘረኛ
#ዮርዳኖስ የሚሉት ሌላኛው መርዘኛ
#ዘመድኩን_በቀለ ዋና ሽብርተኛ
ፀረ ሰላም ናቸው መናጢ ግለኛ
ፅድቅ የማውቃቸው ጠቅላላ ሸረኛ
⤵
ለሀገር አሳቢ መስለው ተቆርቋሪ
ቅናት ምቀኝነት አርጓቸው መሰሪ
በዚህ የተነሳ፣ የሽብር ፈጣሪ
<=====================>
በጣም አሳዛኙ የሰው ስም ሲያጠፉ
በኛ በሙስሊሞች በደል ሲለጥፉ
የማንሰማው የለም ሲደርሰን ወንጭፉ
የአረብ ተላላኪ ይሉናል ሲቀጥፉ
ኢትዮጽያንም አፍራሽ አረገውን አረፉ
⤵
ኦክቶዶስን ማጥፋት የሚል ጨምረዋል
ከዚህ ወራጅ አለ ዝርዝር ይፈልጋል
⤵
ሰላማዊ ሁነን እውነታን በመስበክ
ኦክቶክሱን ማስለም ጼንጤውን መባረክ
አዎ! አላማችን ነው ማጥፋት ክህደት ሽርክ
አለም እንድሰግድ ለብቸኛው አምላክ
<=====================>
ግን በሃይል አይደለም ሽብር በማስፋፋት
ግንባሩን በል እያልን እንደ ዲያቆን ስብከት
አክራሪ ክርስቲያን ሲያርዱ እንደሚታዩት
<=====================>
ሙስሊሙን ለማረድ ለዛ ያበቃቸው
ምክንያት አቀረቡ በአንደበታቸው
ጎንደር ምድረ በዳ እንዳኮን ፈርተን ነው
ሌላ ምስጥር የለም ይሄው ምክንያታቸው
አቅልለህ አትየው ይሄን ስጋታቸው
ወደፊትም ቢሆን ጉዳዩ አሰፈሪ ነው
ሊያዎድሙ ከዎጡ ሲፈራ ልባቸው
ሀገር እንደት ይልማ በዚህ መልኩ ታስረው
<=====================>
ሀሲድነት ይቅርብህ ዲያቆን ተረጋጋ
በሽታው ጠናብህ ከምቀኝነት ጋ
ሁሌ ትጮኻለህ ሲመሽም ሲነጋ
ሲዳማ ሶማሊ፣
አጣየ ኬሚሴ ስልጤና ጅግጅግጋ
ጅማ ጋሞ ጎፋ ሙስሊሙ ሲንጋጋ
ቅናት አቃጠለው፣
ዲያቆን አልታገሰም አደራጀ መንጋ
ሽብር ሊቀሰቅስ፣
ሀገሪቱን ሊያፈርስ፣
ሙስሊሙን ሊዋጋ
ከሜዳ ተነስቶ በነገር ፍለጋ
ዲያቆኑ እንዲህ አለ የውስጡን ሲናገር
ከፍራቻ ብዛት አይኑ ሲጭበረበር
ስጋት አቃጭሎበት እንደ ህልም ነገር
ሙስሊም ብቻ ሆነ የሚኖረው ባገር
አሰለቅቀውናል ጠቅላላ ከምድር
#ጉድ!
ክርስቲያን የጠፋ አይመስልም ሲናገር?
<=====================>
ሙስሊሙ ሆይ ንቃ እዎቅ ይሄን ሚስጥር
አንሰናል አልቀናል ብሎ ሲደሰኩር
ለደህናው አይደለም እንደዚህ የሚያሴር
የሽብር ቅስቃሳ እንደህ ነው ሲጀመር
⤵
እንግዲያማ እውነታው ሲታሰብ በድመር
ክርስቲያኑ ፈልቷል በርከቷል እንደ አፈር
እንዳው በጥቂቱ ቆጠራ ብንጀምር
ትግራይ እሰከ ቆቦ ጎጃምና ጎንደር
ከአንባሰል ጀምሮ፣
ወልዲያን ጨምሮ ወዲያ ደብረ ታቦር
⤵
ወዲህ #ደብረ ሲና #በደብረ ብርሀን
#በደብረ ማሪቆስ የሞላ ክርስቲያን
⤵
#ደብረ ዘይት ብትል ክርስቲያን በርክቷል
ቦታውን ለመቁጠር እንዲህ ያሰለቻል
እንኳን ክርስቲያኑ #ደብረ #ደብረው በዝቷል
⤵
ይሄን ሁሉ ክምር፣ይሄ ሁሉ መዓት
ዲያቆኑን አልታየው ኢስላም ሰላም ነስቶት
ደግሞ እንዲህ ማለቱ ቅናት አሳብዶት
ሙስሊሞች በለጡን በስራ ስምሪት
ድርና ማግ ሆነው ገበያውን ያዙት
⤵
በንግድ አለም ገብተው ሁሉን አዳረሱ
እኛን ተላላኪ ሊያደርጉን ተነሱ
እያለ ይቃዣል እስኪያቅ እስትንፋሱ
ከአልፋ እክከ ኦ ሜጋ ይሄነው በስሱ
በቅናት ሰንሰለት ተጠፍሯል ቄሱ
በጥቃቅን ጉዳይ በዚህ በእርኩሱ
ሰይጣኑ ከመጣ ክፉ ዳቢሎሱ
ንደት ንደት ካለው ከጨሰ መንፈሱ
አይቀሬ ጉዳይ ነው ሀገርም ማፍረሱ
ፅንፈኛ አሸባሪ ህዝብን ከሚያምሱ
ሀገር አጥፊ ቄሶች ቶሎ በተነሱ
✍ ibnu Muhammed
ቻናሉን ይቀላቁ
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቤተሰቦቿ በጣም ተጨንቀዋል!
አፋልጉን!
የጠፋችው እናት ሳሊሀት ትባላለች ትንሽ አዕምሮዋን ያማታል፣ በዛ ላይ ነፍሰ ጡር ነች ሲቀጥል ሙተነቂብ፣ ከቤት ከጠፋች 3 ቀን አስቆጥራለች
የጠፋችበት ቦታ ከኬንቴሪ–ዋቶ ከሚባል ሰፈር ሲሆን ከቤት ስትወጣ ያለ ጅልባብ ኒቃብ ነው የለበሰችው፣ እናም በአካባቢያችሁ እንዲች አይነት ሴት ከተመለከታችሁና ከሰማችሁ ለቤተሰቦቿ በሚከተለው ቁጥር አሳውቁን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።
0931148339 ( ከድር)
0911122860 ( ከድር)
0912058723 ( ከድር ዓብደላህ)
ልጆቿ በጭንቀት ላይ ነው የሚገኙት

قل الحمدلله علىٰ كل حال
እግር ባይኖርህ መሄጃ
ወዳሻህ ቦታ መንጎጃ
እንደልብ ባችል መራመድ
የሱን ውሳኔ ግን ውደድ
እይታ ነስቶህ ጨልሞ
አለምን ባታይ ፈፅሞ
እንዳሳነሰህ ቆጥረህ
ፀጋውን እዳትክድ ከስረህ
ህመም ጠንቶብህ ክፉኛ
ብትሆን ያ‘ልጋ ቁራኛ
ጨክኖብኛል ብለህ
እንዳትሄድ ከእርሱ ርቀህ
ሰውን በዱንያ ሲፈጥር
ለሰበብ ነውና ሊሞከር
በትዕግስት ላይ ሳንፀና
አንችልም ማለፍ ፈተና
ሊያሳጣን ሁሉን ያለንን
ሊነጥቀን እርሱ የሰጠንን
ይችላልና መውሰድ
ከቶ አይበድልም ያ ሷመድ
አካል ቢጎልህ ሰውነት
ቢርቅህ ፍፁም ጤንነት
በልብህ ተስፋ እስካለ
ብስራት ያዘለ ቀን አለ
አላህ ለሰው ልጅ ከዋለው
ያለ ወሰኑ ካደለው
የለም የሚበልጥ ችሮታ
ከኢስላም በላይ ስጦታ
አመስግን በግልፅ በስውር
የእርሱ ነውና ተዓምር
ተንትነህ ጠልቀህ ካየኸው
ያለህ ይበዛል ካጣኸው
አሻግሮ የቃኘ ስኬትን
ልብሱ ያረገ ትግስትን
በጀነት መዋብ ያቀደ
የእርሱን ተፈጥሮ ወደደ
https://t.me/UmuMeryem_Asselfiy

#ጥቆማ
ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና !
በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ኮሌጅ የዓይን ህክምና ትምህርት ክፍል HCP በተባለ ግብረሰናይ ድርጅት እገዛ 500 የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና /CATARACT SURGERY/ ከሰኔ 6 እስከ ሰኔ 12/2014 ዓ.ም ለማድረግ አስቧል፡፡
ይህን ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ቅድመ ምርመራ፣ ልየታና ምዝገባ በግንቦት ወር ባሉት ቅዳሜና እሁድ ቀናቶች ማለትም (ግንቦት 6፣ 7፣ 13፣ 14፣20፣ 21፣27 ፣28 ) ይካሄዳል።
በኮሌጁ የስልክ አገልግሎት 976 በመደወል ለቅድመ ምርመራ፣ ልየታና ምዝገባ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል።
#ማሳሰቢያ ፡- በስልክ ቀጠሮ ያልተሰጠዉ ታካሚ ቅድመ ምርመራም፣ ልየታም ይሁን ምዝገባ ማድረግ አይችልም ተብሏል።
(ውድ ቤተሰቦቻችን መልዕክቱን አጋሩ)
©: ቲክቫህ

🔰 #የእጁጅ_ወመእጁጅ
🔷 ክፍል #ስድስት 6⃣
የያእጁጃውያኑ ንጉስም እነ አይጁርን ሲመለከት.........
አይጁር እና ግብራበሮቹ ወደኀላ እና ወደ ፊት እያዩ ጉድጓዱን ዘልቀው ከገቡ በኀላ ህዝቦቻቸዉን በጉጉት ፊቶቻቸው ቀልቶ አገኟቸው፡፡
ያእጁጃዉያን ንጉስም እነ አይጁርን ሲመለከት ወደነሱ በመንደርደር ስለክስተቱ ጠየቃቸው፡፡
ዘረ ቅይጦቹም የተከሰተውን በዝርዝር ተርከውለት የሳዱንንም መገደል አክለዉ ነገሩት፡፡ ይህን ግዜ ንጉሱ በንዴት አይኖቹ ደም መሰሉ፡፡
ከትላልቅ የጦር አዛዦች እና ባለስልጣናት መመካከር አለብኝ ብሎ አንድ ስብሰባ በማዘጋጀት ሁሉንም ባለስልጣናት ጠራቸው፡፡ ሁኔታዉን በሰሙ ጊዜም በንዴት እና በዛቻ ስብሰባውን በማወክ የሰው ዘሮችን ለመበቀል ቀን ቆርጠወሸ ስብሰባውን አጠናቀቁ፡፡
ይሁን እንጂ እነሱ በጉልበታዊ ሴራቸዉ ሲመፃደቁ እና እርስ በርስ ሰዉ ልጆች ላይ ሲዛዛቱ የሰዉ ልጆች ተወካይ የሆነዉ ዙል ቀርነይን ግን የሁኔታዉ ነገር አሳስቦት አላህን መማፀን ጀመረ፡፡
ዙል ቀርነይነ ምን ማድረግ እንዳለበት ብዙ ካሰላሰለ በኀላም በምዕናቡ አንድ ነገር ብልጭ አለለት፡፡
ከነዚህ ያእጁጃውያን ጋር በግልፅ ተወያይተን በመሀከላችን ያለዉን ችግር አንፈታም !!!በአላህ ላይ የሚያጋሩትን አቁመው ወደ አላህ አምልኮ እንዲዞሩ ማናደርጋቸው፡፡
ይሄ ሀሳብ ዙል ቀርነይንን ማረከው
ንጉሱ ዘንድ በመሄድ ለመወያየት ወስኖ አደረ፡፡
አይነጋ የለምና ልክ ሌሊቱ ነግቶ ጎህ ሲቀድ ዙል ቀርነይን ከቤቱ ወጥቶ ወደ ቤተ-መንግስት አመራ፡፡
ዙል ቀርነይንም ንጉሱ ጋር ሲደርስ ቆም በማለት ንጉስ ሆይ እነዚህን ፍጡሮች ቀድመን ለምን አናወያያቸዉም? ?ምናልባትም ከክህደታቸዉና ኤና ከአመፃቸዉ ሊመለሱ ይችላሉ"" ሲል አማከረዉ፡፡
ንጉሱም-ዙል ቀርነይን ሆይ ከንደዚህ አይነት ፍጥረታት ጋር ውይይት ማድረግ መፍትሄ ያመጣል ብለህ ታስባለህ ብሎ ጠየቀው?
ዙል ቀርነይንም አዎን ንጉስ ይህን ነገር ለኔ ተወዉ፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ፡፡ ምታደርግልኝም በሁሉም አገር ያሉ ዑለሞች እንዲሰበሰቡና ከነሱ ጋርም ሰፋ ያለ ዉይይት ማድረግ አለብኝ፡፡ ስለዚህ ሁሉንም ዑለሞች ሰብስብልኝ አለው፡፡
ንጉሱም በዙል ቀርነይን ሀሳብ በመስማማት በየሀገሩ ያሉ አስተዳዳሪዎች ጋ የሀገራቸዉነሸ ዑለማ እንዲልኩ እና ስለ ጉዳዩም በመናገር በአስቸኳየይ እንዲቀርቡ ደብዳቤውን ላከ፡፡
ዙል ቀርነይን እና ንጉሱ ምንም እንኳን በጠላቶቻቸዉ መሀከል ያለዉን ችግር ለመፍታት በመሯሯጥ ላይ ቢሆኑመሰ ከከርሰ ምድር በስተ ጀርባ ግን ሴራ እየተሸረበ ነበር፡፡
አይጁር ኤና ሁለቱ ጓደኞቹ አንድ ሰይጣናዊ እቅድ በመንደፍ ለእቅዱ ማስፈፀሚያ ይሆን ዘንድ እና ለሴራዉ መጀመሪያም እንዲሆን በመጀመሪያ የንጉሱን አንገት በመቀንጠስ በከተማይቱ መግቢያ ላይ ለማንጠልጠል ወደ ምድር ለመዉጣት ተስማሙ፡፡
አይጁር እዚያዉ ተወልዶ ባደገበት ጉድጓዳዊት መንደር ላይ ከልጅነቱ አንስቶ እስከ ወጣትነቱ የሚወዳት እና የምትወደዉ አንዲት እንስት አለች፡፡
ዛሬ ግን ለተልዕኮዉ ማሳኪያ ራሱን መስዋት አድርጎ ሊወጣ ስለሆነ የሷ ነገር አልሆን ብሎት ሊሰናበታት ሄደ፡፡
የመለያየት እንባ በፊቱ እያሳያት ልጅቶን ሲሰናበታት ምንም እንኳን ትቷት እንዳይሄድ ብትለምነዉም አለመመለሱን አረጋግጦ ግን እንደሚመለስ ቃል ገብቶላት የከርሰ ምድሩን ትቶ ወደ ምድር መጡ፡፡
ልክ ወደ ገፀ-ምድር ብቅእንዳሉም እንደቀደመዉ ጊዜ ሰዐት ማባከን አልፈለጉምና በፍጥነት ወደ ንጉሱ ቤተ-መንግስት በማቅናት የአጭር ሰዓት ስለላ ካደረጉ በኀላ በመግቢያው የሚያገኙትን የቤተ-መንግስቱን ጥበቃዎች ቀለል ባለ መልኩ እየገደሉ በማለፍ በጥቂት ሰዐታት ንጉሱ ዘንድ ደረሱ፡፡
ል ክ ንጉሱ ዘንድ እንደገቡም አይጁር በቀል በጠማው እጁ ንጉሱን በሀይል በመምታት ራሱን እንዲስት ኬደረገው በኀላም ንጉሱን ተሸክመዉት ከከተማዉ በማዉጣት በከተማዉ መግቢያ ላይ አንገቱን በመቁረጥ አንጠለጠሉት፡፡
የንጉሱን አንገት በከተማዉ መግቢያ ላይ ካንጠለጠሉ በኀላ የተቀረዉን የሰዉነት ክፍሉን ተሸክመዉ በመጓዝ ላይ ሳሉ በድንገት አንዲት አሮጊት አየቻቸውና ሰፈሩን በጩኸት አናጋችው፡፡
ይህን ጩኸት የሰማዉም የመንደሩ ነዋሪ በሙሉ ከየቤቱ ይዞ የወጣው እንደ ጧፍ ያለ እሳትም አከባቢዉን በማሸብረቅ የያእጁጃዉያንን ሁኔታ ቀያየረው፡፡
በዚህ ሁኔታአይጁር ከዙሪያው ያለዉን ብርሃን መቋቋም ሲያቅተው እራሱን በመሳት መሬት ላይ ወደቀ፡፡ ጓደኞቹ ምንም እንኳን ሊያነሱት ቢጣጣሩም ባለመቻላቸው የንጉሱን ቅሪት ስጋ ተሸክመዉ አይጁርን በማያውቀው መንደር ትተው ሸሹ፡፡
የከተማይቱ ህዝብ እጅግ ተሰበሰበ፡፡
ሊገድሉትም አስበው ተዘጋጁ በመሀል አንዱ ሰውዬ፦ከምንገድለዉ ዙል ቀርነይን ዘንድ እንዉሰደዉ በማለት ተናገረ
ዙል ቀርነይን አይቶት የማያውቀውን ፍጡጡር በሰው ታጅቦ ቤቱ ሲገባለት፦ማን ነዉ ይህ ሰዉ በማለት ጠየቀ፡፡ ህዝቡም ከያእጁጃዉያን አንዱ እንደሆነና መሬት ላይ ወድቆ እንዳገኙትም አክለዉ ነገሩት፡፡
በዚህ ሁኔታ ላይ ሳሉም ድንገት ከወደ ውጭ በኩል "ንጉስ ሞተ "የሚል ጩኸት ተሰማ፡፡ ህዝቡም እጅግከመረበሹ አይጁር ነው የገደለዉ እሱንም ካልገደልን ብሎ ተነሳ፡፡
ይህን ጊዜ ዙል ቀርነይንም ብልህ ነበረና አይ መገደል የለበትም ምን አልባት ለስለላ ይጠቅመናል በማለት አሳመናቸው፡፡
የየክልሉ አስተዳዳሪዎችም ለነዋሪዎቻቸው የንጉሱን መሞት አወጁ፡፡ ህዝቡም ያለ ንጉሱ መቆየት እንደማይፈልግ በመግለፅ ዙል ቀርነይንን ንጉስ አድርገው ሾሙት፡፡
ህዝቡም ተሰብስቧ ዙል ቀርነይን ተሸክመው ወደ ቤተ መንግስት በማስገባት በንግስና ዙፋን ላይ አስቀመጡት፡፡
ዙል ቀርነይንም ልክ ዙፋኑ ላይ እንዳረፈም አይጁርን እንዲያቀርበቡት አዘዘ፡፡ የቤተ መንግስቱ ወታደሮችም ዙል ቀርነይንም ቤት ተጋድሞ የነበረዉን አይጁርን በማምጣት ባተ መንግስት ዉስጥ ካስገቡት በኀላ ቀዙል ቀርነይን ትዕዛዝ በአንድ ክፍል በማስገባት በጠንካራ ቁልፍ ቆልፈውበት ትተዉት ወጡ፡፡
በመቀጠልም ዙል ቀርነይን አይጁር ወዳለበት ክፍል በመግባት ወታደሮቹ የህክምና መሳሪያዎች እንዲያመጡለት ካደረገ በኀላ ማንም ያለሱ ፍቃድ ወደ ክፍሉ ዘልቆ እንዳይገባ አስጠንቅቆ ገብቶ በሩን ዘጋው፡፡
ወታደሮቹም:-ንጉስ ሆይ እንዳይተናኳልህ እንሰጋለን ሲሉት ፤ ዙል ቀርነይንም አላህ አብሮኝ ነዉና በሱ እመካለው አላቸው፡፡
ዙል ቀርነይንም እራሱን ከሳተዉ አይጁር ጎን በመቀመጥ ቁስለቱ ላይ መድሀኒት ሲያደርግለት የመድሃኒቱ ስሜት አይጁርን አነቃው፡፡ አይጁር ነቅቶ በድካም የዛለውን ራሱን አዟዙሮ ያለበት ሲያይ የድንጋጤ ስሜት እንዳይሰማው ዙል ቀርነይን እጁን በአይጁር ራስ ላይ በማሳረፍ እና ዉሀ በእጁ አድርጎ በማጠጣት አረጋጋው፡፡
አይጁርም ራሱን ካረጋጋ በኀላ ለዙል ቀርነይን፦ አንተ ማነህ እኔ የት ነዉ ያለሁት እያለ ማዉራት ጀመረ፡፡
Part ➐
ይቀጥላል......