La tehzen
95 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
ጉድ በያዘች ሀገር

=============

መስጅዱ ተቃጥሎ በደቦ ሲጨፈር፣
ሙስሊሙ ተገድሎ ሙስሊሙ ሲታሰር፣
አማኙን ለማጥፍት ማህበር ሲዋቀር፣
ደውል ተደውሎ እልቂት ሲደሰኮር፣
ዲያቆንና ቄሱ በክተት ሲያስነግር፣
ግደሏቸው ብሎ ጦርነት ሲያስጀምር፣
በኛው ላይ ተሴሮ ጣት በኛው ሲቀሰር ፣
እኛው ተበድለን ዙር በኛው ላይ ሲከር፣
በትእግስት ለማለፍ እኛ ስንሞክር፣
ሬሳም ተከለከልን #ጉድ_በያዘች_ሀገር
ሁሉንም ዘረፉን ለቅሷችንን ሳይቀር፣
ጀናዛ ተሻሙን በሞት ምድር ጎንደር።


ነገር ተገልብጦ ሸይጣናት ተናቦ፣
የ"ቅዱሳን" ማህበር እርኩሳን ሰብስቦ፣
ስሙ ምህረታብ ጥፋትን አንግቦ፣
ፋኖ ሚባል ሌባ ሽፍቶችን ሰብስቦ፣
ሲያለቅስ እንዳልነበር በጁንታ ተከቦ፣
የሱዳኖች ግዛት ጎንደር ድረስ ቀርቦ፣
መሬቱ ሲወሰድ እንደቁራሽ ዳቦ፣
ከማልቀሱ በቀር ያልተዋጋ ቀርቦ፣
አሁን ላይ ያቅራራል ይሄ ቅራቅንቦ፣
ያልታጠቀ ወገኑን በጥይት ደብድቦ።


ኢቲቪ ና ፋና ከገዳይ አብረው፣
ገዳይን ከልለው ሙስሊሙን አፍነው፣
ፌክ ኒውስ ለመስራት የመስጅድ በር ሰብረው፣
የወያኔን ታሪክ ዛሬ አሁን ላይ ደግመው፣
ሙስሊሙን ለማጥቃት ባንድ ተነጋግረው፣
በድንቁርናው ላይ ውሸትን ደራርበው፣
ተገዳዩን ገዳይ ገዳዩን ሟች ብለው፣
ህሊና ተሽጦ ሰብአዊነት ቀብረው፣
በኛው ላይ ዘመቱ ከ"አሚኮ" አብረው።


አሉም እኮ ደግሞ እጅግ የወደቁ፣
መልካምን መናገር ጭራሽ የማያቁ፣
ቁጭት ቁጭት ብለው በኛ ሚሳለቁ፣
አረቄ እየጠጡ መግለጫ ሚለቁ፣
ማንም ሳይመርጣቸው በዜሮ ሚያበቁ፣
ሁሉ እንደጠላቸው ጭራሽ የማያውቁ፣
ባልዲ ራስ የሆኑ መቼም የማይነቁ።



በጣም ግራ ገባን ጉዳዩ ጥንስሱ፣
መለየት አቃተን ካድሬውን ከቄሱ፣
ችግሩ ሲበዛ የመከራ ቅርሱ፣
ጥላቻ ሲዘራ ረብሻን ሲደግሱ፣
ምከሩ ቢባሉ ቄሱና ጳጳሱ፣
ሀገርን ለማውደም እራሳቸው ባሱ።
ረብሻውም ሲባባስ ሊገድሉን ሲነሱ፣
ሊያረግብ ቢጠራ ሚሊሻ ፖሊሱ፣
ሽጉጡን አዙረው ወደኛው ተኮሱ።


አልተማሩም ብለን ገድለው ሲደንሱ፣
ፋኖና ሚኒሻ መስጅድ ሲያፈርሱ፣
ምሁራን ተጠርተው በሀገር ተወሱ።
ምሁር የተባሉት ሲጠሩ ሲወሱ፣
በጣሙን ደንዝዘው ከአህያ ባሱ።
ዶክተሮች ተበለው ፊደል ያልቀመሱ፣
እንኳንስ ሊያክሙ ሌላ ጉድጓድ ማሱ።


ይህንም ተሻግረን ተውጠን በነሱ፣
ባለስልጣናቱ በጣም ሲወቀሱ፣
ቸልተኞች ናቸው ተብለው ሲወሱ፣
ነገር አወሳስበው ተንኮል ጠነሰሱ፣
አማራ ክልል ላይ ለውጥ የለውም ለሱ፣
ከፋኖ መሃከል ጥሩ አለ ካላቹ፣ አትጥሩት እንደዚያ ያ ውርደት ነው ለርሱ፣
ሁሉም አንድ ነው ከግር እስከ ራሱ።
እኛውም ተገድለን እኛኑ ከሰሱ፣
ምንሸበር እኛ ማሸበር የነሱ፣
እኛው ተበድለን እነሱ ሲከሱ፣
እንደ ተንኮላቸው እንደ ሽብር ክሱ፣
አላህ ባይጠብቀን ከዬት በደረሱ።

መቼም አንረሳውም የሞጣውን ሽብር፣
መስጂዴ ተቃጥሎ በዙሪያው ሲጨፈር፣
ያለፈው በሙሉ አንድ እንኳን ሳትቀር፣
ሁሉንም ቆጥረናል እንከፍላለን ብድር።

አላሁ አክበር!!!!!
Copied
وهذه الدنيا هي دار الابتلاء والامتحان ، هي دار العمل والإعداد للآخرة اعمل ما ينفعك لآخرتك في الدنيا.

ወንድሜ ሆይ፦『ይህች ዱንያ የችግር የፈተና ሀገር ናት:የስራ እንዲሁ የዘላለማዊው ዓለም መዘጋጃም ሀገር ናት በዱንያ ውስጥም ሳለህ ለቀጣይኛው ዓለም የሚጠቅምህን ስራበት』

👉https://t.me/httpsLatahzen
#አስተማሪ ወደ ክፍል ሲገባ ለተማሪዎች እንዲቆሙ ማዘዙ ሸሪዓዊ ፍርዱ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

۔من أحبَّ أن يتمثَّلَ له الرِّجالُ قيامًا فليتبوَّأْ مقعدَه من النّارِ﴾

“የሰው ልጅ እንዲቆምለት የወደደ እሳት ተረጋግጦለታል”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 357

በሌላ የአነስ (رضي ﷲ عنه) ዘገባ ደግሞ እንዲህ ይላሉ፦

۔لم يكُنْ شخصٌ أحبَّ إليهم من رسول اللهِ ﷺ، وكانوا إذا رأوه لم يقوموا؛ لِما يعلمون من كراهيتِه لذلك﴾

“በዚች ዓለም ሶሐቦች ከነብዩ (ﷺ) የበለጠ ለማየት የሚወዱት አልነበረም፡፡ ታዲያ ሶሐቦች ነብዩን ሲያዩ አይቆሙም ነበር፡፡ ምክኒያቱም ይህን እንደማይወዱ ያውቁ ስለነበር፡፡”

📚 ቲርሚዚ ሰሂህ ብለውታል: 2754

አል ኢማሙ ኢብኑ ባዝ (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦

“በትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች እንዲቆሙ ማዘዝ አይቻልም። በመዓዊያ ሀዲስ ውስጥ ማስጠንቀቂያ (ዛቻ) አለበትና። እንዲቆምለት መፈለግ ደግሞ የተጠላ ነው። በአነስ ሀዲስ ውስጥ ተግባሩ ተውግዟልና።”

📝1410 አመተ ሂጅራ ላይ በ26ተኛ እትም ታትሞ በወጣ እስላማዊ ጋዜጣ ገፅ 347 ላይ የተወሰደ

https://t.me/httpsLatahzen
#ደሴወች_ተጠንቀቁ_ግን_እንዳትጨነቁ_!!
--------------------------------------------------
የፋኖና የኦርቶዶክስ የእንጀራ አባቶች ደሴ ላይም የጎንደሩን ለመፈፀም እየተደገሰልን ነው።

አደራ ማንኛውም ሙስሊም መስጂዱን ራሱን ቤተሰቡንና ንብረቱን ይጠብቅ!!

መከራው ሲበዛ ድላችን እየቀረበ እንደሆነ እናስብ!!
ግን ለድል የሚያበቃ ስራም እንስራ!!
عن أبي هريرة رَضِيَ الله عنه عن النبي ﷺ قال:

[ لاَ يُلْدَغُ الْمُؤْمِنُ مِنْ جُحْرٍ وَاحِدٍ مَرَّتَيْنِ‏.]

📚متَّفَقٌ عليهِ


🌸«::::::::::::::::» «:::::::::::::::»🌸

ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው) እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–

[ ሙእሚን ከአንድ ጉድጓድ ሁለት ጊዜ አይነደፍም።]

📚ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአለም ሚዲያ ስለ ጎንደር አሸባሪዎች እየዘገበ ይገኛል።
ሁላችንም አደራ ተጥሎብናል
=====================
የአማራ ክልል መጅሊስ ለህዝበ ሙስሊሙ ያስተላለፈው አደራ፦
❝...ይህን በጎንደር ከተማ በሙስሊሞችና በእምነታችን ላይ የተቃጣዉን ጥቃት በአለም ላይ የምትገኙ ሙስሊሞች ድርጊቱን በማንኛዉም መንገድ እንድታወግዙትና የቀጣይ የመፍትሄ አካል እንድትሆኑ ጎንደር ላይ ሸሂድ በሆኑት ሙስሊሞች ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!..❞

©: የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ሚያዝያ 19, 2014 E.C. ካወጣው መግለጫ የተወሰደ




አደራቸውን ከሚወጡት ካልሆንን የሞትነው እኛ እንጂ በገፍ የተገደሉት የጎንደር ሙስሊሞች አይደሉም።
ብቻህን ስትሆን ሰላም፣ ስትነጠል እርካታ፣ ስትገለል መረጋጋትን፣ ከሰው ሰትርቅ ደስታን ታገኝ ይሆናል ። ይህ አውሬነት ሳይሆን ከራስ ጋር ሰላም የመሆን ጥበብ ይሠኛል።

ሕይወት ላይ ሁሉም ሰው የራሱ ፍልስፍና አለው።

ሰባሐል ኸይር ያ ጀማዓ
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ

«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡
ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 8 ]
La tehzen
🔰 #የእጁጅ_ወመእጁጅ 🔷 ክፍል #አራት 4⃣ የባሪያ ነጋዴውም በፈረሰኛው ሀሳብ ተስማምቶ የዘረ ቅይጥ ወጣቶቹን ሂሳብ ለፈረሰኛው ከፍሎ ወደ ባሪያዎቹ አቀላቀላቸው፡፡ በመቀጠልም ወደ ሽያጭ ቦታ ሁሉንም በመውሰድ ላይ ሳለ ድንገት ዞር ሲል ከያእጁጃውያኑ አንዱ የውሻ ስጋ ሲበላ አየው፡፡ እጅግ በመደናገጥ፦ አንተ ሰው ምን እያደረክ ነው ምንስ እየበላህ ነው ብሎ ጠየቀው፡፡ ግን ያእጁጃውያኑ…
#የእጁጅ_ወመእጁጅ

🔷 ክፍል #አምስት 5⃣

አጥንቱን ሰብሰብ በማድረግ የሰው ዘርን በበቀል እና በጥላቻ እየተመለከቱ ሸሹ፡፡ ከሞት የተረፉትም ወታደሮች ንጉሱ ዘንድ በመሄድ የተከሰተውን ነገሩት ንጉሱም በንዴት ይህ ጉዳይ ዙል ቀርነይን አውቆል አላቸው!!! ወታደሩም፦ አልሰማም ጌታዬ አለው፡፡ ንጉሱም ፀሀፊውን በማስጠራት ለአስቸኳይ ጉዳይ በፍጥነት እንዲመጣ ለዙል ቀርነይን ደብዳቤ እንዲፅፍ ነገረው፡፡
ዙል ቀርነይን እጅግ አላህን የሚፈራ ባሮችም ነበር፡፡ ዙል ቀርነይን አላህ በሰጠው ችሎታ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዩች ላይ ጣልቃ በመግባት የማበጀትም ልምድ አለው፡፡ የንጉሱን ደብዳቤ የያዘውም ወታደር በፍጥነት ወደ ዙል ቀርነይን ቤት ሄዶ ሲመለከት የዙል ቀርነይን በር በከተማው ነዋሪ ተሞልቶ በተመለከቱት ክስተት ምክንያት ጩኸት እና ጋጋት አናውጦት አገኘው፡፡ ወታደሩም ወደ ውስጥ ዘልቆ በመግባት ከንጉሱ ያመጣውን ደብዳቤ ለዙል ቀርነይን አስረከበ፡፡ ዙል ቀርነይንም ደብዳቤውን ካነበበ በኀላ ወደ ህዝቡ በመውጣት እናንተ ሰዎች ሆይ አሁን የተመለከታችኀቸው ሰዎች ያእጁጅ እና መእጁጅ ሲሆኑ በድሮ ዘመን ምድርን በብክለት አበላሽተውትም ነበር፡፡ ስለዚህ እናንተ ውስጣቹ በኢማን ይሞላ ብለው መከሮቸው፡፡ በኢማን መተሳሰርና በአላህ መመካት እጅግ ሀይልን ይሰጣልና፡፡ ክህደት በልባችሁ እንዳይገባ ያለፉት ህዝቦች እንደጠፉት እናንተም እስከ መጨረሻችሁ እንዳትጠፉ አላቸው፡፡ በበሩ የተሰበሰቡትም የከተማው ነዋሪ ይህንን የዙል ቀርነይን ንግግር ሲሰሙ ኢማን በልባቸው ላይ ሰከነ፡፡
ዙል ቀርነይንም ንጉሱ ዘንድ ሄደ አይጁር እና ጓደኞቹም ንጉሳቸውን ለማግኘትም ክስተቱን ለመንገርም ወደ ከርሰ ምድር ገቡ

ዙል ቀርነይንም ቤተ መንግስት እንደገባ ስለሁኔታው ጠየቀው፡ ዙል ቀርነይንም እነዚህ ፍጥረታት ስላሳለፉት ታሪክ ነግሮት የትኛውም ነብይ ስለነሱ ሳያነሳ እንደማያልፍም ጨምሮ ነገረው፡፡ በዚን ጊዜ ንጉሱም፦ አንተ ዓሊም ሆይ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል ሲል አማከረው፡፡ ዙል ቀርነይንም፦ ትንሽ ቀን ስጠኝ ላስብበት አለው፡፡ ንጉሱም ጉዳዩ አስቸኳይ ነው 3 ቀን ሰጥቼሀለው አስብና መልሱን በፍጥነት አሳውቀኝ ህዝቡ እንደሆነ ፍራት ላይ ነው ብለው ተለያዩ፡፡ ዙል ቀርነይንም ቤቱ በመሄድ አላህን እየሰገደዱዓ እያደረገ ይህን ክስተት ከህዝቡ ላይ እንዲያነሳ ይማፀነው ጀመር፡፡

አይጁር እና ግብራ በሮቹ ወደኀላ እና ወደ ፊት እያዩ ጉድጓዱን ዘልቀው ከገቡ በኀላ ህዝቦቻቸው በጉጉት ሲጠብቆቸው አገኟቸው፡፡ የያእጁጃውያኑ ንጉስም እነ አይጁርን ሲመለከት.........

Part ➏
ይ ቀ ጥ ላ ል........
La tehzen
حجابك أيتها المسلمة #ሙስሊሟ_ሴት_ሆይ_ሒጃብሽን_አደራ! '' ክፍል''5⬇️ አላህ ለሙእሚን እናቶች የሚከተለውን ተናግሯል وَاذْكُرْنَ مَا يُتْلَىٰ فِي بُيُوتِكُنَّ مِنْ آيَاتِ اللَّهِ وَالْحِكْمَةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ لَطِيفًا خَبِيرًا) ከአላህ አንቀጾችና ከጥበቡም…
حجابك أيتها المسلمة
#ሙስሊሟ_ሴት_ሆይ_ሒጃብሽን_አደራ!

'' ክፍል''6⬇️

አራተኛ፡ - አጅነብይ ከሆነ ወንድ ጋር ለብቻዋ አለመቀመጥ፤
وفي الصحيحين عن ابن عباس رضي الله عنهما عن النبي صلى الله عليه وسلم
قال: "لا يخلون رجل بامرأة إلا مع ذي محرم"

ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት
ዓብደላህ ብን ዓባስ رضي الله عنهما
ከአሏህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم ይዞ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-

“አንድ ወንድ የቅርብ ዝምድና ባለቤት ጋር ካልሆነ በቀር ከሴት ጋር ብቻውን አያግልል፡፡”
ለሴቷ የቅርብ ዘመዶች
¹ አባት
² ወንድም
³ ዓያት
⁴ አጎቶቿ የናትና ያባትዋ ወንድሞች
⁵ የወንድማሞቿ ልጆች
⁶ የእህቶቿ ልጆች
⁷ ልጆቿ
⁸ የባለቤቷ አባት
።!!!!!!!!!!!!!!!!!!

አምስተኛ፡ ከወንድ ጋር ከመቀላቀል መጠንቀቅ
ረሡል صلى الله عليه وسلم ከቦታዎች ሁሉ ምርጥና የተከበረ በሆነው መስጅድ “ለሴቶች ከሶፍ
መልካሙ የመጨረሻው ሲሆን ክፉው ደግሞ የመጀመሪያው ነው፡፡” ብለዋል፡፡
(ሙስሊም፡ 440:- ላይ ዘግበውታል)

ከመስጅድ ውጭ በሚገኙ ቦታዎች መቀላቀል ያለው ጉዳት ደግሞ የከፋ መሆኑ
የሚያጠያይቅ አይደለም፡፡

ስድስተኛ፡ - ከቅርብ ዘመዷ ጋር ካልሆነ በቀር አንዲት ሴት ብቻዋን ከአጅነብይ ጋር
ተሳፍራ አለመሄድ፡፡
عن أبي هريرة رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "لا يحل لإ مرأة
أن تسافر إلا ومعها ذو محرم منها"
አቡሁረይራ رضي الله عنه የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-
“ለአንዲት ሴት ልትሳፈር አይገባም ከእርሷ ጋር የቅርብ ዘመድ (መህረም) አብሯት እያለ
ቢሆን እንጅ፡፡”
(ቡኻሪ፡1088:- ሙስሊም፡1339 ዘግበውታል)

ሰባተኛ፡ - አንዲት ሴት ከቤት ከወጣች ልብሷን በሽቶ ሳታሸትት ትውጣ፡፡
ففي صحيح مسلم عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "إذا شهدت إحداهن المسجد
فال تمس طيبا" رواه مسلم ، وروى الإمام أحمد عن النبي صلى الله عليه وسلم قال
: "أيما امرأة استعطرت ، فمرت بقوم ليجدوا ريحها فهي زانية"

ሙስሊም በዘገቡት ትክክለኛ ሐዲስ የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلمየሚከተለውን ተናግረዋል፡-
“አንዲት ሴት መስጅድ ከተገኘች ሽቶ እዳትቀባ፡፡” (ሙስሊም፡443 ላይ ዘግበውታል)
ኢማም አህመድ በዘገቡት ነብዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-
ሽታዋን እንዲያገኙ በሰዎች መካከል ሽቶ ተቀብታ ተሻታ ያለፈች ሴት ዝሙተኛ ነች፡፡” (አህመድ፡19711, አቡዳውድ; 4173, ቲርሚዚይ;2786, ነሳኢየሰ;5126) ላይ ተዘግቦዋል

ስምንተኛ፡ - አንዲት ሴት ለሆነ ጉዳይ ስትወጣ አጅነብይ የሆኑ ወንዶችን ዘወር ዘወር
እያለች መመልከት የለባትም፡፡
ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው
የአላህ ቃል ነው፡-

وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ
“ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ፡፡” (አን ኑር፡31)

ዘጠነኛ፡ - የአላህን ትዕዛዝ ማክበር አለባት፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-

وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ ۖ وَأَقِمْنَ الصَّلَاةَ وَآتِينَ الزَّكَاةَ وَأَطِعْنَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ ۚ إِنَّمَا يُرِيدُ اللَّهُ لِيُذْهِبَ عَنكُمُ الرِّجْسَ أَهْلَ الْبَيْتِ وَيُطَهِّرَكُمْ تَطْهِيرًا
“በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም
በማጌጥ አትገለጡ፡፡ ሶላትንም በደንቡ ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ አላህንና
መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ የነቢዩ ቤተሰቦች ሆይ! አላህ የሚሻው ከእናንተ ላይ
እርክሰትን ሊያስወግድና ማጥራትም ሊያጠራችሁ ብቻ ነው፡፡” (አል አህዛብ፡ 33)

የተከበርሽ እህቴ ሆይ! ይህ አጠቃላይ ሴቶችን በተለየ ሁኔታ የሚመለከት ሰላም
የሚሰጥ ልብቅናዋን ጠባቂ ተደርጎ የሚቆጠር ቁርኣንን እና ሐዲስን መሰረት ያደረገ
ህግና ደንብ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ሙስሊም ሴት ክብሯ የሚጠበቅበት ፤ ከአደጋ
እራሷን የምትከላከልበት ፤ እድለኛ የምትሆንበትን ታላላቅ አቅጣጫዎችን በመስጠት
አላህ ታላቅ ጸጋ የዋለ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡

የተከበርሽ እህቴ ሆይ! ፡ ሙስሊም ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ ኢስላም አልቋል፡፡
ለተከበረ ህይዎቷ መስተካከል ዋስትና ወስዷል ፤ መለያዋን ሂጃብ አድርጓል ፤ ሴት
ልጅ የአላህን ዲን አጥብቃ እስከያዘች ፤ የጌታዋን ትእዛዝ እስከጠበቀች ፤
መልእክተኛዋን صلى الله عليه وسلم እስከታዘዘች ፤ ለሸሪዓው የተናነሰች እስከሆነች ድረስ ተከብራ
ትኖራለች፡፡ በዱንያም ይሁን በአኼራ ታላቅ የሆነ ምንዳ ታገኛለች ፡፡

የተከበርሽው እህቴ ሆይ!
ኢብን ሂባን, በዘገበውን አቡሁረይራ رضي الله عنه ያስተላለፉትን
ታላቅ ሐዲስ አስተውይ

ኢንሻ አሏህ






إعداد
#የኪታቡ_አዘጋጅ_ሸይኽ_ዓብድረዛቅ_ቢን_ዓብድል_ሙሕሲን_አል_በድር



እህቱን የሚወድ ሼር ያድርገዉ
ይ ቀ ጥ ል ኢባዳሽ
----------------------\\\
ወደ መልካም ስራ ከተጓዘ ልብሽ፣
የረመዷንን ወር ስበብ አድርጎልሽ፣
መልካምን በመስራት ወደ አላህ ተቃርበሽ፣
ከአፀያፊ ተግባር ከወጀሎች ርቀሽ፣
ጌዜሽን በአግባቡ መጠቀም ጀምረሽ፣
ዚክርና ዱዓ ተላምዶ ምላስሽ፣
ወቅቱን በመጠበቅ ሶላትሽን ሰግደሽ፣
መሰላቸት ሳይኖር ቁርዓንን ቀርተሽ፣
በረመዷን ወር ውስጥ በኢባዳ ፀንተሽ ፣
ላለፉት ስህተት ማህርታን ጠይቀሽ፣
ሙዚቃን ነሽዳን ከስልክሽ አጥፍተሽ፣
ከሀሜት ከወሬ ከዛዛታ ርቀሽ፣
ለኸይር ተገርቶ የደረቀው ልብሽ፣
ለአንድወር ቆይተሽ በዚህ ምርጥ ሀልሽ፣
------------------------------------------------
ታድያ ለምን ይሆን የረመዳንወር ሲያልቅ ወጀል መዳፈረሽ
አስራ አንድ ወር ሙሉ ከድን ተዘናግተሽ፣
ለአንዷ ወርብቻ ለምን ትነቂያለሽ፣

ኢባዳን ለአዲት ወር ማነው ያስተማረሽ፣
በረመዷን ወር ላይ ሱና ሳይቀር ሰግደሽ፣
ረመዷን ሲፈታ ዋጅብ ትተያለሽ፣
በሰይጣን ውስወሳ ይሰወራል ልብሽ፣
አላህን በማመፅ ቢዚ ትሆኛልሽ፣
መልሶ ይቆሻል ያ የጠራው ልብሽ፣
ታድያ ምን ፋይዳ አለው ያሁሉ ልፋትሽ፣
በኢባዳ ፀንተሽ ካላማረ አቋምሽ፣

ምንም ጥቅም የለው ረመዷን መቆምሽ፣
ይቅር መታለሉ ይቀጥል ኢባዳሽ፣
በህይወት እስካለሽ እስከለተ ሞትሽ፣ እንድትገዥው ነው አላህ የፈጠረሽ፣
---------------------------------------------
ለነፍሴና ለአንች የምለው አደራ፣
አቅጣጫው ጠፍቶን ሳንል በቀኝ በግራ፣
ቀናችን ተቃርቦ ሳንሄድ ወደ አኼራ፣
በኢባዳ እዘውትር አላህን እንፍራ፣
ወንጀል አንዳፈር እዳንሆን ኸሳራ፣
በሁሉም ወራቶች መልካምን እንስራ፣
አመት ወር ሳንቆጥር ሳንመርጥ ስፍራ፣
በኢባዳ እዘውትር አላህን እንፍራ፣

https://t.me/httpsLatahzen
وحسن الخلق يقوم على أربعة أركان : الصبر ، والعفة ، والشجاعة ، والعدل . ~

『መልካም ባህሪ የሚባለው ነገር በአራት ማዕዘናቶች የቆመ ነው ፦【ትዕግስት፣ ጥብቁነት፣ጀግንነት፣ፍትሀዊነት】
Channel photo updated
ፋና ቲቪ ዶክመንተሪውን ከገፁ አጥፍቶታል። ይህም ዘመቻችን ተፅዕኖ
እንደፈጠረበት ያሳያል። በሌላ በኩል የዶክመንተሪው አላማ የጎንደር
ሙስሊሞችን አጀንዳ ማስረሳት በመሆኑ ሳንታክት ዘመቻችንን እንቀጥል!
ሀቅ ይውጣልሽ ! ሳይወጣም እስሩ እንግልቱ ቀጥሏል !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በየአድባራቱ የሚካሄደው መሠል የጥላቻ ንግግር ከዚህ በላይ ደም
ላለማፋሰሱ ምንድን ነው ዋስትናችን?"
ጎንደር ከኢትዮጵያ ብዙ መማር ያለባት ነገር አለ!


#የጎንደርጭፍጨፋ
#GondarMassacre