La tehzen
95 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
ከዒድ ሱንናዎች

1-      ከዋዜማው ጀምሮ ተክቢራ ማብዛት፣
2-     ገላን መታጠብ፣
3-     ቆንጆ ልብስ መልበስና ሽቶ መቀባት፣
4-     ለዒድ ሶላት ከመውጣት በፊት ተምር ይሁን ሌላ ምግብ መቅመስ፣
5-     ወደ ሶላት ሲሄዱ ድምፅ ከፍ አድርጎ ተክቢራ ማለት፣
6-     ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ በእግር መሄድ፣
7-     በዒድ ቦታ ላይ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል መገኘት ልጆችን ጨምሮ፣
8-     የእንኳን አደረሣችሁ መልዕክት መለዋወጥ፣
9-     ከዒድ ሶላት በፊት ዘካተልፊጥር መስጠት፣
10-    የዒድ ሶላት መስገድ፣
11-     ከሶላት በኋላ ኹጥባ ማዳመጥ፣
12-    በሄዱበት መንድ አለመመለስ፣
13-    በዒድ ቀን መደሠት፣
14-     ችግረኞችን መርዳት፣
15-    ቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ዑለማን መዘየር፣
Audio
የዒድ ተክቢራ፡ በሚያምረው የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲላህ አልኢማም ድምፅ። حفظه الله ورعاه
Audio
تكبير عيد الفطر بصوت العلامة محمد الإمام ( حفظه الله )
Eid mubarek🌙

Eid mubarek

Eid mubarek
Eid mubarek

Eid mubarek

Eid mubarek

Eid mubarek

Eid mubarek
🌙🌙🌙🌙🌙
◾️ረመዷን‼️ ስለተለየኸን አዝነናል


💦ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል

አላህን የሚፈሩ (የሙተቆች) ቀልብ ከረመዷን በመለየቷ ታዝናለች። ከሱ በመለየቷ ከሚሰማት ህመም የተነሳ ትንሰቀሰቃለች።

🔻በሌላ ቦታይ እንዲህ ብሏል…

አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም? ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ‼️

📚ለጣኢፋል መኣሪፍ
Audio
➲ተክቢራ
ሴቶች ለሁለቱ ዒዶች ሰላት መውጣታቸው ከጠነከረ ሱና ነው።
ነገር ግን በመስፈርት:
~የተገላለጡ (የተራቆቱ) ሆነው ሳይሆን የተሰተሩ ሆነው ሊወጡ ።
خروج النساء لصلاة العيدين سنة مؤكدة، لكن بشرط أن يخرجن متسترات لا متبرجات".
📚:اللجنة الدائمة (٨/ ٢٧٨

ኡኽታዬ መስፈርቱን ካልጠበቅሽ አርፈሽ ቤትሽ ተቀመጭ ! !
መስጂዶቻችን በተክቢራ እየተናጡ ነው።
አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና ይገባው።
አልሐምዱ ሊላህ!

የምወዳችሁ ሕዝበ ሙስሊም ሆይ!
በዋናነትም የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች! እንኳን ለዚህች ቀን ደረሳችሁ።

አላህ ሁለመናችሁን ያክም፤ ቶሎ የምታገግሙ ሁኑ።
ዒዱኩም ሰዒድ
ኩሉ ዓሚን ወአንቱም ቢኸይር!
ዒድ ሙባረክ
ፈገግ እያላቹህ
ፈገግታ ሱና ነው
https://t.me/httpsLatahzen
በሙስሊም ጠልነት የሰከሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊሶች በፈጸሙት ሽብር ከግማሽ በላይ የሚሆነው ሙስሊም ማኅበረሰብ የዒድ ሶላትን አላጠናቀቀም። በርካታ ወላጆችና ህፃናት ተጠፋፍተዋል።


አዲስ አበባም የሽብርተኞች ካምፕ እየሆነች ይመስላል!
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ስታድዮም ለሶላት ወጥታችሁ ህፃናት ልጆች የጠፉባችሁ ሜክሲኮ ጀርመን መስጂድ ስላሉ እዛ ሂዱ። የጠፉ ልጆች ያገኛችሁም ወደዛ ውሰዷቸው።
አላህ ይዘንልን።
....አብዱልመሊክ አማን የ11 አመት ህፃን እና ሀሊብ አማን የ17አመት ልጅ አቅራቢያችሁ ያሉ ዳሽን ባንክ ስቴዲየም ቅርንጫፍ ጋር እናታቸው እየጠበቀቻቸው ነው ወይም በ0913060882 ደውሉልን
ህፃን ኢማን አብዱልፈታ ትባላለች ጥቁር አንበሳ አኮ ካፌ አካባቢ ከወላጆቿ ጋር ተለያይታለች እና ወላጆቿን የምታውቁ ተባበሩን
..
0922349904/ 0938946961
መልእክቶቹን አሰራጩ እንካችሁን።
ከረመዳን ቀዷእ በፊት የሸዋልን ሱና ፆም መፆም ይቻላል ወይ የሚለውን ጥያቄ የተጠየቁት ኢብኑ ባዝ የማይቻል መሆኑን ግልፅ አድርገዋል

ዑሰይሚን ተመሳሳይ አቋም ነበራቸው ። በርግጥ ፃሙን ( ከረመዳን ቀዷእ በፊት መፆም ) የፈቀዱ ዑለማእም አሉ ።