የመጨረሻ ሱሑራችንማ አይሆንም ኢንሻአላህ። ከዒዱ አሻግረን ሸዋልን እናስባለን። ከሸዋል አልፈን ሌሎች ሱንናዎችንም እናልማለን። ከዚያም አልፎ ተጨማሪ ረመዷኖችን እንናፍቃለን። "ፆምን የሚያህል ዒባዳ የለም፣ አጥብቃችሁ ያዙት።" ብለዋል ሐቢቡና።
ዱንያን ላይ ስትኖር አንድ ዒባዳ አላህ አሳክቶልህ የጨረስክ እንደሆን ትንሽ ዕረፍት ዉሰድና እንደገና ተነስተህ ቁም። ጨረስኩ የሚባል ነገር የለም። ከዙህር በኋላም ዐስር አለ። ከዒሻ ቀጥሎ ሱብሒ አለ። ከፆም በኋላም ፆም አለ። እስትንፋሳችን እስካለች ድረስ ከፈጠረን አምላካችን ጋር እንዲህ ተጣብቀን እንጓዛለን። ሙእሚን ጀነት ገብቶ ራሱን እስኪያገኝ ድረስ ዕረፍት የለዉም።
ሰባሐል ኸይር ያ ጀማዓ

🛎አስቸኳይ መልዕክት
ከሸይኽ አህመድ አደም (ዛዱል መዓድ)
ውድ የጎንደር ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ
ከናንተ ውስጥ የሚከተለውን መልእክት ያደረሰኝ ሰው አለ
"... ዘንድሮ ዘካተል-ፊጥርን እንዴት እናድርግ? እህል ለመግዛት ብንወጣ እንገደላለን፤ ሌላ አካባቢ ላይ ያለን ሰው በብድር አውጡልን ብንልም የሰው እዳ ይዘን ልንሞት (ልንገደል) እንችላለን"።
አላህ እርዳታውን ቅርብ ያድርግላችሁና ከዒድ በፊት ያላችሁበት ሁኔታ ካልተቀየረና መፍትሄ ካልተገኘ
ዘካተል ፊጥርን ባላችሁበት ሁኔታ ለማውጣት የማትችሉ የጎንደር ነዋሪዎች የራሳችሁንና በስራችሁ ያሉ ቤተሰቦችን ብዛት በመግለጽ እኔን (አሕመድ ሸይኽ ኣደም) ወክላችሁ በዙሪያዬ ያሉ ወንድምና እህቶችን በማስተባበር የዘንድሮ ዘካተል-ፊጥራችሁን የምናወጣላችሁ መሆኑን እየገለጸን
ከታች ባለው ስልክ በጽሑፍ መልክት ማድረስ ትችላላችሁ
⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️
📲00251911312370
አላህ ፍትህን ያስፍንላቸው በዳዮችንም ኃያሉ ጌታ ይበቀላቸው
@DinisNesiha

#ጠላቶቻችን_ሆይ__!!
ለማንኛውም የነገ ኢዳችንን ደስታ #በሀዘን_በእንባ እንድንወጣ ስላደረጋችሁን #አንባገነን_አሸባሪ_ኦርቶወች እናመሰግናለን።
👉ግን አንድ ወቅት ፀሀያችሁ ፀልቃ የማይጠልቅ ብርሀን እንደሚወጣልን በአምላካችን ተስፋ አለን።
👉ለዚህም በእምነታችን መርህ መሰረት እንሰራለን ደግሞም ፀሀያችሁ ጠልቃ ብርሀናችን ይወጣል አምናለሁ።
ኑር

Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Eid🌷🌷🌷🌷🌷🌷
Mubarek🌷🌷🌷
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
💗💓💗💓💕💕💗💓💞💕💞💓💗💓💞💞💕💞💓💓💓💞💞💓💓💓💗💓💓💗💞💕💞💕💗💓
ኢድኩም ሙባረክ
https://t.me/httpsLatahzen
Nur
Mubarek🌷🌷🌷
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
💗💓💗💓💕💕💗💓💞💕💞💓💗💓💞💞💕💞💓💓💓💞💞💓💓💓💗💓💓💗💞💕💞💕💗💓
ኢድኩም ሙባረክ
https://t.me/httpsLatahzen
Nur
ከዒድ ሱንናዎች
1- ከዋዜማው ጀምሮ ተክቢራ ማብዛት፣
2- ገላን መታጠብ፣
3- ቆንጆ ልብስ መልበስና ሽቶ መቀባት፣
4- ለዒድ ሶላት ከመውጣት በፊት ተምር ይሁን ሌላ ምግብ መቅመስ፣
5- ወደ ሶላት ሲሄዱ ድምፅ ከፍ አድርጎ ተክቢራ ማለት፣
6- ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ በእግር መሄድ፣
7- በዒድ ቦታ ላይ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል መገኘት ልጆችን ጨምሮ፣
8- የእንኳን አደረሣችሁ መልዕክት መለዋወጥ፣
9- ከዒድ ሶላት በፊት ዘካተልፊጥር መስጠት፣
10- የዒድ ሶላት መስገድ፣
11- ከሶላት በኋላ ኹጥባ ማዳመጥ፣
12- በሄዱበት መንድ አለመመለስ፣
13- በዒድ ቀን መደሠት፣
14- ችግረኞችን መርዳት፣
15- ቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ዑለማን መዘየር፣

Eid mubarek🌙
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek
🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Eid mubarek
🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨
◾️ረመዷን‼️ ስለተለየኸን አዝነናል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል
✅ አላህን የሚፈሩ (የሙተቆች) ቀልብ ከረመዷን በመለየቷ ታዝናለች። ከሱ በመለየቷ ከሚሰማት ህመም የተነሳ ትንሰቀሰቃለች።
🔻በሌላ ቦታይ እንዲህ ብሏል…
✅ አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም? ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ‼️
📚ለጣኢፋል መኣሪፍ

ሴቶች ለሁለቱ ዒዶች ሰላት መውጣታቸው ከጠነከረ ሱና ነው።
ነገር ግን በመስፈርት:
~የተገላለጡ (የተራቆቱ) ሆነው ሳይሆን የተሰተሩ ሆነው ሊወጡ ።
خروج النساء لصلاة العيدين سنة مؤكدة، لكن بشرط أن يخرجن متسترات لا متبرجات".
📚:اللجنة الدائمة (٨/ ٢٧٨
ኡኽታዬ መስፈርቱን ካልጠበቅሽ አርፈሽ ቤትሽ ተቀመጭ ! !
ነገር ግን በመስፈርት:
~የተገላለጡ (የተራቆቱ) ሆነው ሳይሆን የተሰተሩ ሆነው ሊወጡ ።
خروج النساء لصلاة العيدين سنة مؤكدة، لكن بشرط أن يخرجن متسترات لا متبرجات".
📚:اللجنة الدائمة (٨/ ٢٧٨
ኡኽታዬ መስፈርቱን ካልጠበቅሽ አርፈሽ ቤትሽ ተቀመጭ ! !
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لاإله إلا الله الله أكبر الله أكبر…
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لاإله إلا الله الله أكبر الله أكبر…
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لاإله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
መስጂዶቻችን በተክቢራ እየተናጡ ነው።
አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና ይገባው።
አልሐምዱ ሊላህ!
የምወዳችሁ ሕዝበ ሙስሊም ሆይ!
በዋናነትም የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች! እንኳን ለዚህች ቀን ደረሳችሁ።
አላህ ሁለመናችሁን ያክም፤ ቶሎ የምታገግሙ ሁኑ።
ዒዱኩም ሰዒድ
ኩሉ ዓሚን ወአንቱም ቢኸይር!
አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና ይገባው።
አልሐምዱ ሊላህ!
የምወዳችሁ ሕዝበ ሙስሊም ሆይ!
በዋናነትም የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች! እንኳን ለዚህች ቀን ደረሳችሁ።
አላህ ሁለመናችሁን ያክም፤ ቶሎ የምታገግሙ ሁኑ።
ዒዱኩም ሰዒድ
ኩሉ ዓሚን ወአንቱም ቢኸይር!