ጎንደር ላይ ልክ በዚህ ሰዓት መስጂዶች በእሳት እየጋዩ ነው፣ የሙስሊሞች ንብረቶች እየተዘረፉና እየተቃጠሉ ነው፣ ሴቶች እየተደፈሩ ነው። መከላከያ ከአቅሙ በላይ ሆኖበታል። ልዩ ኃይሉና ሌላው የጸጥታ አካል ለአሸባሪዎቹ ወገንተኝነቱን እያሳዬ ነው። ያሳዝናል!
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ጎንደር
~
በክርስቲያን አሸባሪዎች የተገደሉት ሙስሊሞች ቁጥራቸው ከሚወራው በላይ ነው ። ሰዎቹ አስከሬን እስከመሻማት ደርሰዋል፡፡ እስካሁን ድረስ ጥቃቱ እንዳልቆመ ነው የሚነገረው። የክልሉ መንግስት "እርምጃ መውሰድ ጀምረናል" የሚለው ለገዳዮቹ ሽፋን ለመስጠት ነው። እንዲያውም የሚያሳድደው ሙስሊሞችን ነው።

እስካሁን በቅጡ ያልተነገረ አንድ አሳማሚ እውነት አለ። ይሄውም በርካታ እህቶቻችን በነዚህ ውሻዎች የተደፈሩ መሆናቸው ነው።
~
እስካሁን በቅጡ ያልተነገረ አንድ አሳማሚ እውነት አለ። ይሄውም በርካታ እህቶቻችን በነዚህ ውሻዎች የተደፈሩ መሆናቸው ነው።
ከሶላት ከፆማችን ረበሹን አላህ ዕረፍት ይንሳቸዉና።
ረመዷን 28
የዛሬ ጁሙዓ ትኩረታችን -
ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች
አንድነት፣ ሰላም፣ ዱዓ
ረመዷን 28
የዛሬ ጁሙዓ ትኩረታችን -
ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች
አንድነት፣ ሰላም፣ ዱዓ
#ጎንደር_እንደት_አደርሽ_!!
--------------------------------
እንደትስ አደሩ እነዚያ ጭቁኖች፡
በአሏህ ያመኑት ቆፍጣና ሙዕሚኖች፡
በእምነት የሞቱት የፅንስሽ ላይ ጀግኖች፡
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
ፍትህ የሌለብሽ በግፍ የተሞላሽ፡
የገዛ ልጂሽን በእምነቱ የጠላሽ፡
መስጂዱን አቃጥለሽ ስጋውን የበላሽ፡
ደሙን ጠጥተሽው በምቾት የደላሽ፡
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
ይህን ጉድ ፈፅመሽ እስካሁን ያላፈርሽ፡
በአንባ ገነን ቁና በግፍ የተሰፈርሽ፡
የጨቋኞች ምድር ጎንደር እንደት አደርሽ፡
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
#ኑር
--------------------------------
እንደትስ አደሩ እነዚያ ጭቁኖች፡
በአሏህ ያመኑት ቆፍጣና ሙዕሚኖች፡
በእምነት የሞቱት የፅንስሽ ላይ ጀግኖች፡
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
ፍትህ የሌለብሽ በግፍ የተሞላሽ፡
የገዛ ልጂሽን በእምነቱ የጠላሽ፡
መስጂዱን አቃጥለሽ ስጋውን የበላሽ፡
ደሙን ጠጥተሽው በምቾት የደላሽ፡
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
ይህን ጉድ ፈፅመሽ እስካሁን ያላፈርሽ፡
በአንባ ገነን ቁና በግፍ የተሰፈርሽ፡
የጨቋኞች ምድር ጎንደር እንደት አደርሽ፡
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
#ኑር
√ አሸባሪዎቹ፦ ከስልጤ ዕቃ አንገዛም!
√ የባድ ወልድ፦ ሲጀመር ስልጤ አረቄና ጠላ መች ይሸጣልና! ሲቀጥል ሪዝቃችን በአላህ እጅ እንጂ በሰካራም እጅ አይደለም!👌
√ የባድ ወልድ፦ ሲጀመር ስልጤ አረቄና ጠላ መች ይሸጣልና! ሲቀጥል ሪዝቃችን በአላህ እጅ እንጂ በሰካራም እጅ አይደለም!👌
ዛሬ በጁሙዓህ ሶላት ላይና ኋላ በሚካሄደው የአብዮት አደባባይ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ተመሳስለው በመግባት ሁከት የሚፈጥሩ ጽንፈኞች ሊኖሩ ስለሚችሉ፤ በሁሉም የሃገሪቱ ክፍሎች ዙሪያችሁን በጥንቃቄ ተመልከቱ።
አላህ ከከሀዲያን ተንኮል የምንፀዳበት ለሸሂዶቻችን ያማረ ጀነትን፣ለታመሙት ፈጣን አፍያን፣ ለተበደሉት ድልን የምንጎናፀፍበት ጁምዓ አላህ ያድርግልን
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
❤️اللهم صلى وسلم على سيدنا محمد💚
የፍቅር እና የእዝነት ተምሳሌት በሆኑት አሽረፈል ኸልቅ ላይ ሰለዋት ማውረድ፣ ጁምዓችሁን በካህፍ እና በዱዓ ወንድሞቻችንን አትርሷቸው
የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
❤️اللهم صلى وسلم على سيدنا محمد💚
የፍቅር እና የእዝነት ተምሳሌት በሆኑት አሽረፈል ኸልቅ ላይ ሰለዋት ማውረድ፣ ጁምዓችሁን በካህፍ እና በዱዓ ወንድሞቻችንን አትርሷቸው
የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን
ይህች በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችን ትላንት ማታ (21/08/2014) በኮልፌ ቁባ መስጂድ ለተራዊሕ ገብታ ከዛም ተሃጁድ ሰግዳ ሱብሒ እየተሰገደ እያለ ከመስጂድ ወጥታ መንገድ ላይ ስትጮህ ሰጋጆች ይዘዋት ወደ መስጂድ አስገቧት።
ከሱብሒ በኋላ እስካሁኑ ሰዓት ድረስ እየተቀራባት ነው።
አስቸጋሪው ነገር ልጅቷ ራሷን አታውቅም፣ ስልክም አልያዘችም፣ መታወቂያም የላትም፣ የሚያውቃትም ሰው የለም።
ስለዚህ የምታውቋት ካላችሁ ቤተሰቦቿን ወይም የሚያውቋት ጓደኞቿን በማሳወቅ ተባበሩን።
ከታች ባለው ስልክ ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።
መቅሱድ 0913721341
ሙሳ 0946940163
ዓቲቅ 0973649365
ሼር ሼር ሼር

የሁለት "መጤዎች" ወግ
.
እውነቱ ከምንጩ፣
ነገርም ከእንጭጩ፣
በልቦናህ ይደር፣ከውስጥህ እንዳይወጣ፤
እንግዳ ቤት አይወርስም፣
ቀድሞ ስለመጣ።
ደግሞስ. . .
ምነው እንደ አናጢ፣ጣሪያውን መታኸው?
ተጠለልክበት እንጂ. . .
አንተስ መች ሠራኸው?
.
.
እውነቱ ከምንጩ፣
ነገርም ከእንጭጩ፣
በልቦናህ ይደር፣ከውስጥህ እንዳይወጣ፤
እንግዳ ቤት አይወርስም፣
ቀድሞ ስለመጣ።
ደግሞስ. . .
ምነው እንደ አናጢ፣ጣሪያውን መታኸው?
ተጠለልክበት እንጂ. . .
አንተስ መች ሠራኸው?
.
Foolishness at its peak!
የዝናብ እጥረት አጋጥሞን ቁኑት እየተደረገባት ባለች ሃገር ዝናብ መጣሉ ያስደስታል ወይንስ ያስከፋል?
ከጠዋት በጸሐይ ሐረሩ ስትቃጠል ያተፈደች ከተማ ከሰዓት ገና ውዹእ አድርገን ስንሄድባት ዝናብ ማዝነቧ ታዕምርነቱ ለኛ ነው ወይንስ በኛ ላይ ነው?
ዝናቡ በዛው ቀጥሎ አላሰግድ ቢል እንኳ ትንሽ ለመዋሸት እንኳ ይመቻቸው ነበር።
ይልቅ እነርሱ የነጀሱትን አጸዳልንና በንጹሕ መሬት ላይ ሰገድን፤ አፈጠርን፤ ሳናፈጥ ተበተንን! ኸላስ! ቀጣይም ይደገማል!