La tehzen
95 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
" ንገሩ ለነዛ "
ወዲያ ወደ ጎንደር
ጥሰው ክብር ድንበር
ማን አለብኝ እብሪት
ለጫሩ እሳት ክብሪት
ንገሩ ለነዛ ..
የዝምታን ዋጋ በፍርሀት ላሰሉ
ንገሩ ለነዛ መስጊድ ላቃጠሉ

ታሪክ የማይረሳው ያፄ በደል አዝሎ
ታግሶ በኖረ ሀገር ትቁም ብሎ
ሰላም ይሻል ብሎ አንገት ስለደፋ
ተቻችሎ ሳይሆን ችሎ ቀን ቢገፋ
መስሎ ከታያችሁ ሙስሊም እንደፈሪ
መታደል ነው ለሱ ለዲን የሞት ጥሪ
ንገሩ ለነዛ .....
የዝምታን ዋጋ በፍራት ላሰሉ
ንገሩ ለነዛ ሙስሊሙን ለጠሉ

አዎ ንገሯቸው እምነት ላይ ላሴሩ
ንፁሀንን ገለው አጉል ለፎከሩ

ይሻል ተብሎ እንጂ መኖሩ ተዋዶ
ድንበር ለጣሰማ እሱው ወዶ ፈቅዶ

እንኳን ብርቱዉ አማኝ _ የኔ አይነቱም ሰነፍ
በእምነቱ ለመጣ _ ከፊት ለመሰለፍ
በጭራሽ አይሰጋም _ ከሞት ለመጋጨት
ክብሩ ነዋ ለሱ 💪
ለስልምናው ሙቶ _ ለጀነት መታጨት
.... ንገሩ ለነዛ .....❗️❗️❗️

#ሼር
ሰበር
@@ የሟቾች ቁጥር 40 ደርሷል ፣ ሌላው አደገኛ ነገር ሆስፒታል ውስጥ ቆስለው ለህክምና የገቡ ሙስሊሞች አደገኛ ሸፍጥ እየተሰራባቸው ነው ምክንያቱም ቀላል ቁስለኞች እንደ ቀልድ ሞቱ ተብሎ ይነገራል ( በአጭሩ ተመርዘው የተገደሉ አሉ) ። በነገራችን ሆስፒታል ውስጥ ያለው የማህበረ ቅዱሳን አደረጃ ጀት እጅግ አደገኛ ነው ።
@@ አሁንም ለተጨማሪ ጥቃት ተሰባስበዋል ፣ ዛሬ ቀን ላይ በነበራቸው ስብሰባ ማንኛውም መሳሪያ ማንገት የሚችል ሰው በሙሉ ቀበሌ 09 ባታ ፣ ቀበሌ 06 ማርያም እና ቀበሌ 18 ጊዩርጊስ ድረስ በመሄድ መሳሪያ መውሰድ እንደሚችሉ መልዕክት ተላልፏል ።
የእከአሁኑን ጥቃት የሚያስንቅ ጥቃት ለማድረስ ነው ፍላጎታቸው
በነገራችን ላይ ሰዎቹ መከላከያንም ለመግጠም ጭምር ነው ዝግጅታቸውን ጨርሰው በመጠባበቅ ላይ የሚገኙት ።

ተፃፈ በስለ ጎንደር ሙስሊሞች ያገባኛል።
ሰልፍ : ተቃውሞ : መግለጫ በፍፁም አያስፈልግም !! ስሜታችንን ለመተንፈስ ካልሆነ በቀር መፍትሄ አይሆንም ! ከሳምንት በፊት በተማሪዎች ጉዳይ ዛሬ ደግሞ በሙስሊሞች እና መስጅዶች ጉዳይ ተወጥረናል:: ነገም ሌላም ይቀጥላል !! ይህንን በዘላቂነት ለመፍታት ዑለማዎቻችን ምሁራኖቻችን ወጣቶቻችን በር ዘግተን ቁጭ ብለን እንምከር እንመካከር ! የነሱም የተለመደ መግለጫ የኛም የተለመደ መነጫነጭ መፍትሄ አያመጣም !! እንምከር እንመካከር !!
ስትሄድ ያደናቀፈህ ድንጋይ ስትመለስ ከደገመህ .... ነው ተረቱ !
የሚታየኝ ይኼው ነው
የዛሬዋ 27ኛ የረመዳን ሌሊት ለጎንደር ሙስሊሞች ዱዓእ የምናበዛባት ሌሊት እንድትሆን አደራ እላለሁ።

"فَدَعَا رَبَّهُ أَنِّي مَغْلُوبٌ فَانتَصِرْ" (القمر:١٠)

"ጌታውንም «እኔ የተሸነፍኩ ነኝና እርዳኝ» ሲል ጠራ፡፡" (አል-ቀመር:10)
ዲሲኘሊን፣ ጀግንነት፣ ተውሒድ
ጎንደር
እኳን ሸሂድ ሁኖ ሠው ታሞ ይሞታል
አደግጥ በሞተው ጀነተል ፍርደወስ ተደግሶለታል

ነቃበል ወገኔ ያ ! ጥላትህ መጥቷል
ጥርጥር የለውም ኢፋ ሁኖ ወጥቷል
ከስርህ ተቃርቧል ወንድምህ ተመቷል

ነቃ በል ወገኔ እዳት ዘነጋ
ጨለማው ደቅድቋል ለሊቱም አልነጋ
ሙሥሊምን በድሎ አይኖራትም በአልጋ

የሙሥሊም ደም ሢፈስ እዳልሠማሁኖ ቤቱን ከዘጋጋ
መሠጠቱ አይቀርም ለዛ ላመፀኛ የሥራውን ዋጋ

ሢገፋ ሢገፋ ዛሬ ከዚህ ደርሶ
ዝም ሢል አየሁት የሙሥሊም ደምፈሶ
መሥጂዱ ሢቃጠል ቁርዓን ተራክሶ
ሙስኪኑ ወገኔ ልብሱ በደም ርሶ
ኢላሂ ዝም አይልም

ይሠጣል ዋጋውን ነገ ቀኑ ደርሶ




እስስልምናችን ከህወታችን በላይነው ነቃ በል ወገኔ ድናችን ተቀዳሚ ነው ከህይወታችን
Forwarded from Islamic post (الدال على الخير كفاعله)
ከ ጎንደር የተላከ መልእክት ሙስሊም የሆነ ሁሉ ሼር ያድርግ 😭😭😭
Joro yalew shar.......
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
የቁኑት ዱአ።
ነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እስልምናን "ተቀብለናል" ቁርአን አስተማሪ ላኩልን ብለው የጠየቋቸው አካላት ነበሩ።
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 70 ቁርአን አቅሪ ሰሀባዎች ላኩላቸው። አይደለም ቁርአን ሊማሩ 70 ውንም ገደሏቸው። ነብዩም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለአሸናፊው ጌታ አላህ ሰላታቸው ላይ የቁኑትን ዱአ ማድረግ ጀመሩ።
ቁኑት የተደነገገው በዚህ ነው። አርአያችን ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ናቸው። እሷቸውን ከተከተልን አላህ ይረዳናል። የተበዳይን ዱአ አላህ ይሰማል። ፍትሀዊውና አሸናፊውን አላህ አጥብቀን እንለምን። ፈረጃው ቅርብ ነው።
ከምንም በላይ ወደ አላህ እንመለስ። በብቸኝነት እናምልከው (ከሺርክ ሙሉ ለሙሉ እንራቅ) ፣ በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና እንብቃቃ (መጤ ነገሮችን ሁሉ እንራቅ)። ከዘረኝነት እንውጣ (በአላህ ገመድ እንተሳሰር)። መስጂዶቻችን ላይ ህይወታችን እስክታልፍ ከአመት እስከ አመት እንስገድባቸው። ሀይማኖታችንን እንማር። ከጫት አላህ ከጠላው ሁሉ ርቀን የተሻልን ሰዎች እንሁን።
ለራሳችን ነገ የተሻለ እንዲሆንልን ከአላህ በታች ሰበቦቹ እኛ ነን።
የአላህን ህግጋት አጥብቀን ከያዝን፣ እሱ አሸናፊው አላህ ይረዳናል።
‼️‼️‼️ሰበረ‼️‼️‼️

አሳዛኝ ነገር
እየደበደባቸዉ ነዉ የእህቶች ድምፅ ይሰማን ።


ኢነአሊላህ
እየሰማችሁት voice የእርዳታ ጥሪ
ጎንደር ላይ ልክ በዚህ ሰዓት መስጂዶች በእሳት እየጋዩ ነው፣ የሙስሊሞች ንብረቶች እየተዘረፉና እየተቃጠሉ ነው፣ ሴቶች እየተደፈሩ ነው። መከላከያ ከአቅሙ በላይ ሆኖበታል። ልዩ ኃይሉና ሌላው የጸጥታ አካል ለአሸባሪዎቹ ወገንተኝነቱን እያሳዬ ነው። ያሳዝናል!
ጎንደር
~
በክርስቲያን አሸባሪዎች የተገደሉት ሙስሊሞች ቁጥራቸው ከሚወራው በላይ ነው ። ሰዎቹ አስከሬን እስከመሻማት ደርሰዋል፡፡ እስካሁን ድረስ ጥቃቱ እንዳልቆመ ነው የሚነገረው። የክልሉ መንግስት "እርምጃ መውሰድ ጀምረናል" የሚለው ለገዳዮቹ ሽፋን ለመስጠት ነው። እንዲያውም የሚያሳድደው ሙስሊሞችን ነው።
ጎንደር
~
እስካሁን በቅጡ ያልተነገረ አንድ አሳማሚ እውነት አለ። ይሄውም በርካታ እህቶቻችን በነዚህ ውሻዎች የተደፈሩ መሆናቸው ነው።
ይሰመርበት👇👇

«ደሴቷ ሰላም እንድትሆን ከፈለጋችሁ
ባህሩን አትነካኩት‼️»
Channel photo updated
ከሶላት ከፆማችን ረበሹን አላህ ዕረፍት ይንሳቸዉና።

ረመዷን 28
የዛሬ ጁሙዓ ትኩረታችን -
ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች
አንድነት፣ ሰላም፣ ዱዓ