መድረክ አግኝታችሁ ስለ ዒልም የምትናገሩ ሰዎች ... ከሚያዳምጧችሁ መካከል በዒልም የሚበልጧችሁ ትሁቶችና ተቂዮች ሊኖሩ ይችላሉና በጥንቃቄና በጥራት ተናገሩ።
የማሰገድ ዕድሉን ያገኛችሁ ወጣቶች ... ከሚከተሏችሁ መካከል ያልታወቁ ሓፊዞችና ቃሪኦች ሊኖሩ ይችላሉና ቁርአንን ዝም ብላችሁ አትሸክሽኩ።
በሁሉም ነገር ዉስጥ አላህን የመፍራቱ ነገር እንዳለ ሆኖ።
የማሰገድ ዕድሉን ያገኛችሁ ወጣቶች ... ከሚከተሏችሁ መካከል ያልታወቁ ሓፊዞችና ቃሪኦች ሊኖሩ ይችላሉና ቁርአንን ዝም ብላችሁ አትሸክሽኩ።
በሁሉም ነገር ዉስጥ አላህን የመፍራቱ ነገር እንዳለ ሆኖ።
የጀመርኩት የእጁጅ ወመዕጁጅና
ሙስሊማ ሴት ሆይ ሂጃብሽን አደራ
የሚለውን ፅሁፍ ከረመዳን በኃላ የምንጨርስ ይሆናል አፍወን ያ ጀማ
ሙስሊማ ሴት ሆይ ሂጃብሽን አደራ
የሚለውን ፅሁፍ ከረመዳን በኃላ የምንጨርስ ይሆናል አፍወን ያ ጀማ
➲በነዚህ ተወዳጅ በሆኑት አስርት ቀናቶች ይህቺን ዱአ እናብዛ!
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}
➲ሼይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን -
አሏህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ ፦
➴ዒባዳን ከማብዛት ኢባዳን ማሳመር
(አሳምሮ መስራት) በጣም አሳሳቢ ነው።
(ቡሉጉል መራም ፥ 3/534 )
አሏህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ ፦
➴ዒባዳን ከማብዛት ኢባዳን ማሳመር
(አሳምሮ መስራት) በጣም አሳሳቢ ነው።
(ቡሉጉል መራም ፥ 3/534 )
Forwarded from Deleted Account
ካንቺ ነን ፍልስጤም
ምነም ባንዋጋም
ሰይፉን ባንመዝም
ትጥቅ ባናሟላም
ካንቺ ነን ፍልስጤም
ምንም ቢከብድሽም
መውጫው ቢጠፋሽም
ምን ጊዜው ቢረዝም
አላህ አይተውሽም
አላህዬ እርዳት
ከጎኗ ቁምላት
ጠላቷን ግፋላት
ሀቋን አስጠጋላት
የበላይ አድርጋት
ይበቃሻል በላት
የሁድን ባክህን
ሂዳያ ስጥልን
እንቢ ያሉ እንደሆን
አንተው ስበርልን
አቅም አሳጣልን
ጌታችን ሆይ ስማን
እኛም በዚው ይብቃን
ያራህማኑ አሚን።
🖊ኑርአህመድ
https://t.me/httpsLatahzen
ምነም ባንዋጋም
ሰይፉን ባንመዝም
ትጥቅ ባናሟላም
ካንቺ ነን ፍልስጤም
ምንም ቢከብድሽም
መውጫው ቢጠፋሽም
ምን ጊዜው ቢረዝም
አላህ አይተውሽም
አላህዬ እርዳት
ከጎኗ ቁምላት
ጠላቷን ግፋላት
ሀቋን አስጠጋላት
የበላይ አድርጋት
ይበቃሻል በላት
የሁድን ባክህን
ሂዳያ ስጥልን
እንቢ ያሉ እንደሆን
አንተው ስበርልን
አቅም አሳጣልን
ጌታችን ሆይ ስማን
እኛም በዚው ይብቃን
ያራህማኑ አሚን።
🖊ኑርአህመድ
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
አምላካችን ሆይ
ፈጣሪያችን፣
መመኪያችን፣
መጠጊያችን፣
ደክሟችኋል በለን፣
ፆማችኋል በለን፣
ሰግዳችኋል በለን፣
መጽዉታችኋል በለን፣
መልካም ነገር ሠርታችኋል በለን፣
እንደለፋችሁ አልቀራችሁም በለን፣
ተቀባይነት አግኝታችኋል በለን፣
ጀነት ገብታችኋል በለን።
ፈጣሪያችን፣
መመኪያችን፣
መጠጊያችን፣
ደክሟችኋል በለን፣
ፆማችኋል በለን፣
ሰግዳችኋል በለን፣
መጽዉታችኋል በለን፣
መልካም ነገር ሠርታችኋል በለን፣
እንደለፋችሁ አልቀራችሁም በለን፣
ተቀባይነት አግኝታችኋል በለን፣
ጀነት ገብታችኋል በለን።
➲ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
" ምድር ያለዝናብ ሀያት(እድሜ) እንደሌላት ሁሉ ቀልብም ሃያት (እድሜ)የላትም በእውቀት ቢሆን እንጂ".
📚 መፋቲህ ዳር አስሰአዳ [508/1].
" ምድር ያለዝናብ ሀያት(እድሜ) እንደሌላት ሁሉ ቀልብም ሃያት (እድሜ)የላትም በእውቀት ቢሆን እንጂ".
📚 መፋቲህ ዳር አስሰአዳ [508/1].
✨ሰደቃን (ምፅዋት) ስትሰጥ ለምትሰጠው አካል አመስግነው አንተ የዱንያን ችግር ስትፈታለት እሱ ግን የአኺራህን ችግር እየፈታልህ ነው✨
☆---ላተህዘን -------🔴🔴 ------------☆
☆--------------🔴🔴🔴--ላተህዘን ------☆
☆---ላተህዘን -------🔴🔴 ------------☆
☆--------------🔴🔴🔴--ላተህዘን ------☆
የተዋረደ አስተሳሰብ ካላቸው ሰወች ጋር የተከበረ አሳብህን ይዘህ አትከራከር ፡፡
“ከጥሬዎች ጋር አብረን እየዋልን``
``እነርሱ እስኪበስሉ እኛ ተቃጠልን ”
የተባለው ለዚህ ነው፡፡
“ከጥሬዎች ጋር አብረን እየዋልን``
``እነርሱ እስኪበስሉ እኛ ተቃጠልን ”
የተባለው ለዚህ ነው፡፡