Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ለኢዕቲካፍ ወደ ሌላ ሃገር መጓዝ
የረመዳን የመጨረሻዎቹን 10 ቀናት በቡድን ተደራጅተው፣ መኪና አዘጋጃቸው፣ አገር አቆራርጠው በመሄድ በሌላ ከተማ መስጂድ ውስጥ ኢዕቲካፍ የሚያደርጉ ሰዎች አሉ። ይሄ ተግባር ትክክል አይደለም። ምክንያቱም ነብያችን (ﷺ) እንዲህ ብለዋልና:-
«لاَ تُشَد الرحَالُ إِلا إِلَى ثَلاَثَةِ مَسَاجِدَ: مَسْجِدِي هذَا، وَمَسْجِدِ الْحَرَامِ وَمَسْجِدِ الأَقْصَى»
"ወደ ሶስት መስጂዶች ካልሆነ በስተቀር ለጉዞ (የግመል) መጫኛዎች አይጠበቁም (ርቆ መጓዝ አይፈቀድም።) እነሱም ይሄ መስጂዴ (የመዲና መስጂድ)፣ መስጂደል ሐራም (መካ) እና መስጂደል አቅሷ ናቸው።" [ቡኻሪ፡ 1189] [ሙስሊም፡ 1397]
.
ግመል የተጠቀሰው በዘመኑ ስንቅና ጓዝ የሚጫንባቸው ስለነበሩ ነው። ዋናው ነገር ከተጠቀሱት ቦታዎች ውጭ አገር አቆራርጦ በመጓዝ ለአምልኮት የሚታሰብ ቦታ እንደሌለ መጠቆም ነው። ስለዚህ ጉዞው በመኪና ይሁን በሌላ በየትኛውም መንገድ ቢሆን ብይኑን አይቀይረውም።
.
በጉዳዩ ላይ የዓሊሞችን ፈትዋ ለሚፈልግ :-
1 - ሸይኽ ፈውዛን
https://youtu.be/ueamiDp8vxE
2 - ሸይኽ በራክ
https://sh-albarrak.com/article/4748
3 - ኹደይር
https://shkhudheir.com/pearls-of-benefits/2059870343
ካሉበት ከተማ ሳይወጡ ወደሆነ መስጂድ መክተም ክልከላው ውስጥ እንደማይገባ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ ገልፀዋል። [ኑሩን ዐለ ደርብ]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

La tehzen
بسم الله الرحمن الحيم حجابک أيتها المسلمه #ሙስሊሟ_ሴት_ሆይ_ሂጃብሽን_አደራ!!! ምስጋና ለአላህ ይገባው ፡፡ በእርሱ እመካለሁ ፣ ወደእርሱ ተጸጽቼ እመለሳለሁ ፡፡ ከአላህ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የሌለ መሆኑን ፣ ሙሐመድ صلى الله عليه وسلم የአላህ አገልጋይና መልክተኛ መሆናቸውን ፣ እስከ እለተ ሞታቸው ድረስ ህዝብን በትክክል የመከሩና የተሰጣቸውን አደራ…
حجابك أيتها المسلمة
#ሙስሊሟ_ሴት_ሆይ_ሒጃብሽን_አደራ!
'' ክፍል''2⬇️
الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا ``
ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ፤ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ ፤
ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ፡፡” አል ማኢዳ/ዓያ 3️⃣
አዎ! ይህ ዲን አላህ በእርሱ ዓቂዳን ፤ ውጫዊና ውስጣዊ ስነ-ምግባርን
የሚያሳምርበት ፤ የዱንያን እና የአኼራን ህይዎት የሚያስተካክልበት ዲን ነው፡፡ እርሱን
አጥብቆ ለያዘው ከከከንቱ አመለካከት ፣ ከሓጢያት፣ እንዲሁም ከዘቀጠ አመለካከት
፤ ከውርደት ፣ ከጥመት እና ከመንሸራተት የሚያጸዳ ዲን ነው፡፡ ኢስላም ታላቅና
የተባረከ ዲን ነው፡፡ በረከት የሞላበት ለዱንያና ለአኼራው ህይዎት ጠቃሚ ፍሬዎችን
የሚያስገኝ ዲን ነው፡፡
የተከበርሽ እህቴ ሆይ! በዚህ ቦታ አጥብቆ ለያዛቸው ወደትክክለኛው ዲንና ታላቅ
ወደሆኑ አቅጣጫዎች የሚመሩ ደረትን ለማስፋት ኢስላምን ለመቀበል የሚያግዙ
ጥቅል የሆኑ ዋና ዋና ኢስላማዊ ደንቦችንና ሕጎችን ሁላችንንም በእርሷ እንዲጠቅም
አላህን ተስፋ በማድረግ ለማስታወስ እፈልጋለሁ፡፡
1-ያማረ ፤ ቀጥ ያለና የተሟላ የሆነው ሕግ የአላህ ህግ መሆኑን በእርግጠኛነት
ማወቅ፤
አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡
أَفَحُكْمَ الْجَاهِلِيَّةِ يَبْغُونَ ۚ وَمَنْ أَحْسَنُ مِنَ اللَّهِ حُكْمًا لِّقَوْمٍ يُوقِنُونَ
የማህይምነትን ፍርድ ይፈልጋሉን? ለሚያረጋግጡም ሰዎች ከአላህ ይበልጥ
ፍርዱ ያማረ ማን ነው?” አል ማኢዳ/ ዓያ5️⃣0️⃣
أَلَيْسَ اللَّهُ بِأَحْكَمِ الْحَاكِمِينَ
አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡” አት ቲን/ ዓያ 8️⃣
َ
وَهُوَ خَيْرُ الْحَاكِمِينَ
“እርሱም (አላህ) ከፈራጆች ሁሉ በላጭ ነው፡፡” አል አዕራፍ/ ዓያ8️⃣7️⃣
አንድ ሙስሊም ትዕዛዙ ከአላህ - ሱብሃነሁ ወተዓላ - መሆኑን ካረጋገጠ
ማንኛውንም ፍርድ ወይም ትዕዛዝ ሙሉ በሙሉ ይቀበላል፡፡
2-የተከበርሽ እህቴ ሆይ! ማንኛውም የተሟላ እድልሽ ፣ ክብርሽ የአላህን
ህግጋት አጥብቆ ከመያዝ ጋር ቁርኝት እንዳለው እዎቂ፡፡ ያንች እድል ወይም ዕጣ
አላህን በመታዘዝሽ ወይም ሸሪዓውን በመጠበቅሽ የሚወሰን ይሆናል፡፡
َኢንሻ አሏህ
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
إعداد:
الشيخ عبدالرزاق بن عبدالمحسن البدر
#የኪታቡ_አዘጋጅ_ሸይኽ_ዓብድረዛቅ_ቢን_ዓብድል_ሙሕሲን_አል_በድር
https://t.me/httpsLatahzen

Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
وَعِبَادُ الرَّحْمَـٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا
[ ሱረቱ አል-ፉርቃን፣ - 63 ]
የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡

إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَّن تَبُورَ
[ ሱረቱ አል-ፈጢር - 29 ]
እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ፣ ሶላትንም አስተካክለው ያደረሱ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ በምስጢርም ኾነ በግልጽ የለገሱ፣ በፍጹም የማትከስርን ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ፡፡

◾️ اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا.
"◾️አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ቸርና ይቅር ማለት የምትወድ ጌታ ነህና ይቅር በለን

{إنَّ أخْذَهُ أليمٌ شديد}
◾️ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው የአላህ ቅጣት በመዘግየቱ አይሸወድም
➲ታዲያ ምን ያደርጋል ካለቹ -
➴ቅጣቱ እሱ ጋር ከመድረሱ በፊት በተውበት ይመልሳታል።
[السيوطي]

🔰🔰 #የእጁጅ_ወመእጁጅ 🔷 ክፍል #አንድ 1⃣ አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ አደምን ወደ ምድር አውርዶት ዝርዪቹ መባዛት ሲጀምሩ በጎሳ እና ነገድ ከፋፈላቸው:: በግዜው እጅግ በርካታ ከነበሩ ነቅዳሴ መካከል ግን በባህሪም በይዘትም በብዛትም ለየት ያሉ ነገዶች ነበሩ:: እነዚህ ነገዶች የሰውነት ቅርፃቸው ሰው መሆናቸውን እስኪያጠራጥር ድረስ እጅግ ውጥንቅጡ የወጣ ነው:: ይሁን እንጂ…
🔰 #የእጁጅ_ወመእጁጅ
🔷 ክፍል #ሁለት 2⃣
ይህን ጊዜ ትላልቅ የያእጁጆች የጎሳ መሪዎች ሰብሰብ በማለት ከምድር ታች ብርሀን በማይኖርበት ሰዎች በማይደርሱበት የራሳቸውን ከተማ ለመመስረት ተስማሙ፡፡
በመጨረሻም ምድርን እየሰነጠቁ በመግባት እና ከተማዎቻቸውን በመቆርቆር የተደራጀ የጦር ሰራዊትንም አቋቁመው አፄዎችንም ሾሙ።
እነዚህ የያእጁጅ ነገዶችም ከመሬት ውስጥ ያለውን የፅልመት ህይወታቸውን ለረጅም አመታት ከገፉ በኀላ ከእለታት አንድ ቀን ለአንድ ትልቅ ጉዳይ ንጉሳቸው ዘንድ ባለስልጣኑ ተሰበሰበ።
በስብሰባው ውስጥም በላይኛው የመሬት ክፍል ለሚኖሩ ሰዎች የተዘጋጁ የተለያዩ ሴራዎች ቢካተቱም መጨረሻ ላይ ግን የረዥም አመት እቅድ በመንደፍ አንድ ውሳኔ ላይ ደረሱ።
ይህ በንዲህ እንዳለም በላይኛው የምድር ክፍል ከሚኖሩት የሰው ዝርያዎች ሴቶችን ብቻ እየነጠሉ በመጥለፍ ወደ ታች እያስገቡ በመቀጠለም የጠለፉትን ሴቶች በማስረገዝ እና የእርግዝና ግዜያቸውን አጠናቀው ሲወልዱ ያእጁጆቹ ህፃኑን እራሳቸው ጋር በማስቀረት እናቲቱን ቆራርጠው ከከርሰ ምድር አውጥተው በሳጥን አድርገው ይጥሏታል።
ይህን ዘግናኝ ተግባር በመተግበር በዚህ ሁኔታ ለረጅም አመታት ከዘለቁ በኀላ ከላይኛው የምድር ክፍል ከመጡት ሴቶች የተወለዱት ልጆች በቅርፅ ከነዚያ በመለያየት የራሳቸውን ትኩረት መሳብ ጀመሩ።
ከነዚህ ቅይጦች(በናታቸው ሰው ባባታቸው ያእጁጅ) መሀከልም አይጁር የተባለ እጅግ ብልህ እና ጠንካራ ወጣት ይገኝበታል።
ይህ ወጣት ከብልሀቱ እና ከጥንካሬው የተነሳ በትላልቅ የያእጄጃውያን ባለ-ስልጣናት እና የጦር መሪዎች ዘንድ የተወደደ ነበር ።
ይህ ወጣት ወደ ፊት ለታቀደውም የሰዎች ጦርነት ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋል ብለውም ይጠብቃሉ።
ከእለታት አንድ ቀን እነዚህ የያእጁጅ ዝርያዎች ከከርሰ ምድር በሚገኘው ቤተመንግስት ውስጥ ባለ-ስልጣኖቻቸው እና የጦር መሪዎቻቸው ወደ መሬት ለመውጣት እና በሰው ልጆች ላይ ከፍተኛ ጦርነት በመክፈት የሰው ዘርን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ብሎም የሰማይ ነዋሪያንንም ለመደምሰስ ትልቅ ስብሰባ አካሄዱ።
በዚህ የባለ-ስልጣኑ ስብሰባ ላይም አይጁር የተባለው(ዘረ-ቅይጥ) ወጣት ነበረና እንዲህ ሲል እሱም ሀሳቡን አቀረበ:-"እኛ(ያእጁጃውያን) ለረጅም አመታት በከርሰ ምድር ታጉረን ኑረናል።
የሰው ዘር እኛን ከመርሳታቸው ባሻገር ታሪካችንን ሳይቀር ዘንግተዋል። ስለዚህም በደፈናው ለጦር ከመውጣታችን በፊት የሰው ልጆች የደረሱበትን የጦር ስልጣኔ አቅም መሰለል ይጠበቅብናል'ና ፤ስለሆነም ከኛ ውስጥ የሰው ልጆችን በመልክ የሚመሳሰሉ ወጣቶቻችንን መልምለን እኔንም ጨምሮ ለስለላ ከከርሰ ምድር እንድንወጣ ላኩን'
ባለ ስልጣኑ እና የጦር አዛዦቹ በሙሉ በአይጁር ሀሳብ እጅግ በመደነቅ የተልዕኮውን ሀላፊነት ሙሉ በሙሉ ለሱ ሰጥተዉት የወጣቶቹንም ምልመላ ራሱ አንዲያካሄድ ሾሙት።
በመቀጠልም አይጁር እንደ ራሱ ያሉ ዘረ ቅይጥ 10 ወጣቶችን በመመልመል ተልዕኮዋቸውን በሚገባ አስረድቷቸው ጉዞ ወደ መውጫ በር አቀኑ....
Part ➌
ይቀጥላል.......
💎----------------------🌹-----------------💎

◾️ሁለት መድሂኒቶችን አደራ
↘️አብዲላህ ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዓንሁ እንዲህ ይል ነበር :- በሁለት መድሃኒቶች በርቱ !
➤ቁርዓን እና ማር!!
➤ማር የሁሉ ነገር መድሃኒት ነው!!
➤ቁርዓን ደግሞ የልብ መድሃኒት!!
◾️ጠበራኒ ፊል ከቢር ( 8910 )

እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ አንሃ እንዲህ ትላለች
«የአላህ መልክተኛ ﷺ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት ሲገቡ፤ ለሊቱን በዒባዳ ላይ ለማሳለፍ ህያው ያደርጉ ነበር። ቤተሰባቸውን ይቀሰቅሱ ነበር። መቀነታቸውን በማጥበቅ ይተጉ ነበር። »

【يَا لِسَانُ قُلْ خَيْرًا تَغْنَمْ واسْكُتْ عَنْ شَرٍّ تَسْلَمْ مِنْ قَبْلَ أَنْ تَنْدَمَ】
✅ አንተ ምላስ ሆይ‼️ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀትህ በፊት፦ መልካምን ተናገር ትርፋማ ትሆናለህ። ከመጥፎ ነገር ዝም በል ትድናለህ።

◾️ኢብኑል ጀውዝይ "አላህ ይዘንለት" እንዲህ ብሏል።
✅ እወቅ! ኢብሊስ በሰዎች ላይ ከሚያለባብሳቸው ማለባበሶች ውስጥ አንዱና ዋናው፦ ሰዎችን ከእውቀት መንገድ መዝጋት ነው። ምክንያቱም እውቀት ብርሀን ነው። ይህንን የእውቀት ብርሀናቸው ካጠፋባቸው በኋላ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንደፈለገ "በቀላሉ" ይጥላቸዋል።
📚تلبيس إبليس (1/289)

🍂አስደናቂ የቁርኣን ወዳጅነት!
አቡበክር ብን ዓያሽ (አሏህ ይዘንላቸው) ሞት የተጣዳቸው ግዜ በዙሪያቸው የነበሩ ሰዎች አለቀሱ። ይህን ግዜ እሳቸውም "አታልቅሱ! እኔ በዚህች አነስተኛ ጎጆ ውስጥ አስራ ሶስት ሺህ ግዜ ያህል ቁርኣንን አኽትሜባታለሁ።" አሏቸው።
🌿"ከቁርኣን ጋር ያሳለፍናት እያንዳንዷ ግዜ በፍፁም አትረሳም!!"
📚ኢብኑ ረጀብ
እኛስ እስከ አሁን በህይወታችን አንድ ሺህ ግዜ አኽትመናል? ምን አልባት መቶ ግዜ ያኸተሙ ሰዎችም ጥቂት ሊሆኑ ይችላሉ። በወር አንዴ ብናኸትም በአመት 12 ግዜ እናኸትማለን ማለት ነው። በወር አንዴ እያኸተምን በ100 አመት 1200 (አንድ ሺህ ሁለት መቶ) ኺትማ ይሆናል ማለት ነው። አስቡት እንግዲህ የሳቸውን ......

✅ የልብ መድሀኒቶች
➤ ቁርአን እያስተነተኑ ማንበብ
➤ ሆድን አለመሙላት
➤የሌሊት ሶላት መቆም
➤ፈጅር ከመድረሱ በፊት ወደ አላህ መተናነስ፣ ምህረትን መጠየቅና ዱአ ማድረግ
➤ አላህን የሚፈሩ ሰዎችን መወዳጀት
[الأذكار النووية1/ 107]

حجابك أيتها المسلمة #ሙስሊሟ_ሴት_ሆይ_ሒጃብሽን_አደራ! '' ክፍል''2⬇️ الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا `` ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ፤ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ ፤ ለእናንተም…
حجابك أيتها المسلمة
#ሙስሊሟ_ሴት_ሆይ_ሒጃብሽን_አደራ!
'' ክፍል''3⬇️
#አሏህ_በተከበረው_ቁርኣን_የሚከተለውን_ተናግሯል፡-
(قال تعالى) إِن تَجْتَنِبُوا كَبَائِرَ مَا تُنْهَوْنَ عَنْهُ نُكَفِّرْ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَنُدْخِلْكُم مُّدْخَلًا كَرِيمًا
ከእርሱ ከተከለከላችሁት ታላላቆቹን (ሃጢያቶች) ብትርቁ (ትናንሾቹን)
ሃጢያቶቻችሁን ከእናንተ እናብሳለን፡፡ የተከበረንም ስፍራ (ገነትን)
እናገባችኋለን፡፡” (አን ኒሳእ/ ዓያ 31)
( قال تعالى) قَدْ أَفْلَحَ مَن زَكَّاهَا
(ከኀጢኣት) ያጠራት ሰው ፍላጎቱን በእርግጥ አገኘ፡፡ (አሽ ሸምስ/ ዓያ 9)
(قال تعالى) وَقَدْ خَابَ مَن دَسَّاهَا
(በኀጢኣት) የሸፈናትም ሰው በእውነት አፈረ፡፡ (አሽ ሸምስ/ ዓያ 10)
3'' የተከበርሽ እህቴ ሆይ! ይህንን አሏህ የሰጠሽን ክብር ለመንጠቅና አንቺ
ውርደት ላይ የምትወድቂበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የሚንቀሳቀሱ የኢስላም ጠላቶች
መኖራቸውን እዎቂ፡፡ ከእነዚህ ግንባር ቀደም ጠላቶች መካከል የአሏህና የዲኑ
ጠላት የሆነው ሸይጣን ነው፡፡
አሏህ በተከበረው
#ቁርኣን_የሚከተለውን_ተናግሯል፡-
(قال تعالى) إِنَّ الشَّيْطَانَ لَكُمْ عَدُوٌّ فَاتَّخِذُوهُ عَدُوًّا ۚ إِنَّمَا يَدْعُو حِزْبَهُ لِيَكُونُوا مِنْ أَصْحَابِ السَّعِيرِ
“ሸይጣን ለናንተ ጠላት ነው፡፡ ስለዚህ ጠላት አድርጋችሁ ያዙት፡፡ ተከታዮቹን
የሚጠራው ከእሳት ጓዶች እንዲሆኑ ብቻ ነው፡፡”( ፋጢር/ ዓያ 6)
የአሏህ ጠላቶች ዋና ግብ ሙስሊሟ ሴት በዱንያና በአኼራ ነጃ የምትወጣበትን ስርዓት
ለቃ የእነርሱን የተበላሸ ስርዓት እንድትከተል በመሆኑ ማንኛውንም ጥንቃቄ ማድረግ
ይኖርባታል፡፡
4'' የተከበርሽ እህቴ ሆይ! ወደመልካም አቅጣጫ መመራት በአሏህ መሆኑን ፤
አሏህ ያላቀው እርሱ ብቻ የተላቀ ፤ አሏህ ያዋረደው ደግሞ እርሱ ብቻ የተዋረደ
መሆኑን ልታረጋግጭ ይገባል፡፡
አሏህ በተከበረው
#ቁርኣን_የሚከተለውን_ተናግሯል፡-
(قال تعالى) وَمَن يُهِنِ اللَّهُ فَمَا لَهُ مِن مُّكْرِمٍ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَفْعَلُ مَا يَشَاءُ
አሏህ የሚያዋርደውም ሰው ለእርሱ ምንም አክባሪ የለውም፡፡ አላህ የሻውን
ይሰራልና፡፡”(ሓጅ 18)
ስለዚህ ከአላህ ጋር ያለሽን ግንኙነት ማጥበቅና ማጠናከር ፤ ወደአሏህ መጠጋት ፤
በዲኑና እና በዱዓ ላይ ጽናት ልታደርጊ ይገባሻል፡፡
#ከዱዓዎች_ሁሉ_ትልቁ፡-
اللهم أصلح لي ديني الذي هو عصمة أمري وأصلح لي دنياي التي فيها معاشي وأصلح لي آخرتي التي فيها معادي واجعل الحياة زيادة لي في كل خير واجعل الموت راحة لي من كل شر (رواه مسلم)
አላህ ሆይ! የነገሬ ሁሉ መጠበቂያ የሆነውን ሐይማኖቴን አብጅልኝ ፤ መኖሪያየ
የሆነችውን ምድረ ዓለም አብጅልኝ ፤ መመለሻየ የሆነችውን የመጨረሻ ዓለም አብጅልኝ
፤ ህይዎቴን ለበጎ ስራ መጨመሪያ አድርግልኝ ፤ ሞቴንም ለእኔ እረፍት አድርግልኝ፡፡”
(ሙስሊም፡ 2720)
5'' የተከበርሽ እህቴ ሆይ! በአሏህ ውዴታ ክብርና ልቅና የምትጎናጸፊበትን መንገድ
ትኩረት ልትሰጭ ይገባል፡፡
#አሏህ_በተከበረው_ቁርኣን_የሚከተለውን_ተናግሯል፡
(قال تعالى) إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ
አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው።(አል ሑጁራት/ዓያ 13)
وفي صحيح البخار ي عن أبي هريرة رضي الله عنه قال قيل للنبي صلى الله عليه وسلم من أكرم الناس؟ قال أكرمهم أتقاهم''
ቡኻሪ በዘገቡት አቡ ሁረይራ ረዲየሏሁ ዓንሁ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-
ረሡል صلى الله عليه وسلم” እጅግ በጣም የተከበረው ሰው ማን ነው?” የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው፡፡
“(ከአሏህ ዘንድ) በጣም የተከበረው እጅግ በጣም አላህን ፈሪያቸው ነው፡፡” በማለት
ምላሽ ሰጡ፡፡ (ቡኻሪ 3374)
ከዚህ ውጭ በሆነ መንገድ ልቅናን የፈለገ ሊዳሰስና ሊጨበጥ በማይችል ምናብ
ውስጥ ነው ያለው፡፡
6'' የተከበርሽ እህቴ ሆይ! ሴቶችን አስመልክቶም የመጣው የሸሪዓ ህግ ልክ
እንደሌላው የዲኑ ህግ ክፍተትና ጉድለት የሌለው የማይበድል መሆኑን በደንብ
ጠንቅቀሽ እዎቂ፡፡ ይህ የሸሪዓ ህግ ባሮችን ሁሉ ተመልካች ፤ ጥበበኛ እና ከዳኞች
ሁሉ በላጭ ከሆነው አሏህ የተዘጋጀ ህግ ነው፡፡
ቁርኣን በሴቶች ላይ በደል ፈጽሟል በማለት ወሰን መተላለፍ ትልቁ ሐጢያት
መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡ እንዲህ አይነት አነጋገር የሚናገሩ ሰዎች ጌታቸውን ተገቢ የሆነ
ክብር አላከበሩቱም፡፡ አሏህን ይፍሩ ፤ የአላህን ህግጋት ክብር ይስጡ፡፡
ኢንሻ አሏህ

ኢብኑ ዓብዱል'በር ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-
"አስተዋይ የሆነ ሙዕሚን ከመልካም ስራ ምንንም አሳንሶ ሊመለከት አይገባውም።
ምናልባትም በትንሿ ስራ አላህ ሊምረው ይችላልና።"
ምንጭ:📚التمهيد (١٢/٢٢ )

✍በወንድ ልጅ በደል ምክኒያት
የሴት ልጅ አይን ካነባች/ካለቀሰች
"በሚራመደው እርምጃ ልክ
መላኢኮች ይረግሙታል!
🗣 [ዐሊይ ኢብኑ አቡ ጣሊብ]
የሴት ልጅ አይን ካነባች/ካለቀሰች
"በሚራመደው እርምጃ ልክ
መላኢኮች ይረግሙታል!
🗣 [ዐሊይ ኢብኑ አቡ ጣሊብ]